This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተቃዋሚ ነኝ በሚል በሀገር ክህደት እና በባንዳነት ለተሰማሩ
👍10🕊1
ጃል መሮ ታጥቀዉ መንግሥትን እየተፋለሙ ካሉት ሀይሎች( አንገት ቆራጭ አማራ ፋኖ) ጋር አብሮ መስራት የሚቻልበት ሁነታ ሊፈጠር እንደሚችል እና የሚከፈትብን ፕሮፖጋንዳ ከሚፈሰዉ ደም በላይ አይሆንም በማለት በመግለጫዉ አመላክቷል። ሰሞኑን ኦፌኮ እና ኦነግ በመንግስት ድጋፍ ያደረጉትን ዉይይት ነው ባለው አስመልክቶ በሰጠዉ ጋዜጣዊ መግለጫ "ኦፌኮ ፣ ኦነግ ፣ የብልፅግና ጀነራሎች ፣ ኮሌነሮች ፣ ከኦሮሚያ ከተሰባሰቡ የሐይማኖት አባቶች ፣ ሽማግሌዎች ጨምሮ ባጠቃላይ 150 ሰዎች የተሳተፉ ሲሆን መንግሥት ለ 4 ቀን 10 million ብር ወጪ አዉጥቶ ዉይይቱ እንዲካሄድ አድርጎል" ብሏል።
🔥3👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የህዝብ ጆሮ እንዲለምደው የማድረግ ሥራ እንጂ ጃል መሮ ከአማራ ፋኖ ጋር መስራት ከጀመረ ቆይቷል ለሥልጣን ጥማት ተብሎ ከኦሮሞ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር ተስልፎ የኦሮሞን ህዝብ በጦርነት ማውደም ከብት አርዶ መብላት መዝረፍ ማገት ትክክለኛ አክካሄድ ነው ብዬ አላምንም የኦሮሞ ህዝብ ይህንን ወራዳ ተግባር መቃወም ብቻ ሳይሆን በቃህ ሊለው ይገባል።
👍13
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኤርትራ ጦር አሁንም በትግራይ ግፍ እየፈጸመ ነው ብሏል።
የ2022 የፕሪቶሪያ ስምምነትን በመጣስ የኤርትራ ጦር አሁንም በትግራይ ግፍ እየፈጸመ ነው ሲል 58ኛው የተመድ የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ አስጠንቅቋል።
የኤርትራ መንግስት ያለፈውን እና እየተካሄደ ያለውን የሰብአዊ መብት ጥሰት ለመፍታት የፖለቲካ ፍላጎት የለውም ሲል ከሰዋል።
የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብቶች ዋና ጸሃፊ ኤልሴ ብራንድስ የኤርትራ ጦር አሁንም በትግራይ እንደሚገኝ በቂ ማስረጃ አለን ብለዋል።
በትግራይ የሌብነት፣ የአመፅ፣ የአፈና እና ሌሎች ከባድ ወንጀሎችን እየፈፀመ በመሆኑ ሰራዊቱ ባስቸኳይ እንዲወጣ ብለዋል።
የሚመለከታቸው አካላት ተገቢውን ዕርምጃ አልወሰዱም ብለዋል።
በደብረፂዮን የሚመራው የወያኔ ህውሃት ቡድን እና በውጪ የሚኖሩ ትግሬዎች ሻቢያ ወሯል እያሉ ቢጮሁም መከላከያ ሃይል እርምጃ ይውስድ ሲባል መከላከያ ክልላችን እንዳይገባ ሲሉ ይታያሉ

👍5❤4🕊2
Forwarded from Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአዲስ አለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል የስብሰባ፣ የኮንፈረንስ እና ኤግዚቢሽን ዘርፍን(MICE) ለማጠናከር ለምናደርገው ጥረት አንድ ተጨማሪ አቅም ነው። አለም አቀፍ ደረጃን እንደጠበቀ ተቋምነቱ የንግድ ቱሪዝምን በማሳደግና አለምአቀፍ ኹነቶችን በመሳብ ሀገራችንን የስብሰባዎች ቀዳሚ መዳረሻ እንድትሆን ወሳኝ ሚና ይጫወታል።
Giddugalli Konveenshinii Idil-addunyaa Addiis tattaaffii damee walgahii, konfaransiifi egzibiishinii cimsuuf taasifnuuf humna dabalataa tokkodha. Dhaabbatichi sadarkaa idil-addunyaasaa akkuma eegetti tuuriizimii daldalaa guddisuufi taateewwan idil-addunyaa hawwachuudhaan biyyi keenya akka bakka hawwata walgahii duree taatu gahee olaanaa qaba.
The Addis International Convention Center is the latest addition to of our ongoing efforts to strengthen the Meetings, Incentives, Conferences, and Exhibitions (MICE) sector. As a world-class venue, it plays a crucial role in attracting international events, fostering business tourism, and positioning the country as a premier destination for global gatherings.

🕊1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስንቅ ጠየቃችሁን ሰጠን:ጫማ ጠየቃችሁን ሰጠን:ልብስ ጠየቃችሁን ሰጠን መጨረሻም ልጆቻችን ተጠየቅን ሰጠን ራሳችን ታግለን ልጆቻችንም የልጅ ልጅም ለምን ግን? የምን ዋጋ ነው ግን? ስለዚህ አጥተነው የነበረው ፍትህ እንድናገኝ አይደለም እንዴ?
አንድ አባት የህወሓት ህዝባዊ ስብሰባ ላይ የተናገሩት
አንድ አባት የህወሓት ህዝባዊ ስብሰባ ላይ የተናገሩት
😭8👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በትግራይ ወጣቶች ደም የሚነግዱ አዛውንቶች ❗️
🚨
የትግራይ ወጣት ለጥቂት ሽማግሌዎች ድሎት ሲል ህልቆ መሳፍርት የሌለው መከራ እንዲከፍል እየተደረገ ነው። ትናንት “ህልውናው አደጋ ላይ ወድቋል” በሚል ጥቁር ፕሮፓጋንዳ በጦርነት እሳት ማግደውት የከፋ ዋጋ አስከፍለውታል።
ከትናንት እስከ ዛሬ ለኢትዮጵያ ደመኛ ጠላቶች ጀርባውን አከራይቶ ከሚኖረው ሻዕቢያ ጋር በመሆን ዳግም የትግራይ ወጣትን በጦርነት ለመማገድ እያሴሩና እየሰሩ ነው። በድሃ ልጆች እልቂት ትርፍ የሚያጋብሱ የጦርነት ነጋዴዎች (War Entrepreneurs) ናቸውና !!
በትግራይ ደሀ ልጆች ደም ሃብት ካካበቱና ዛሬም ህገወጥ የወርቅ ንግድ፣ በሰዎች ዝውውር፣ በጦር መሳሪያና አደንዛዥ ዕፅ ንግድ ተሰማርተው በሀገር ውስጥና በውጭ ሃገራት ተዝቆ የማያልቅ ሃብት ካፈሩት መካከል አንደኛው ብርጋዴር ጄኔራል ኃይለሥላሴ ግርማይ (ወዲ ዕምበይተይ) ነው። ከዚህ ጽሑፍ ጋር በተየያዘው የስልክ ልውውጥ ወዲ ዕምበይተይ ሮቤል ለሚባለው ልጁ ከደላላ ጋር ተነጋግሮ አዲስ አበባ ቦሌ ክፍለከተማ የሚገኘውን ቤቱን እንዲሸጥ ሲነጋገሩ ይሰማል። ሁሉንም ወጪ ሸፍነው በ 110 ሚሊዮን ብር ቤቱን ቢገዙት እንደሚስማማ ለልጁ ያወራዋል።
የድሃ ልጅን በጦርነት እየማገ'ዱ ሀብት ንብረት ማፍራት እስከመቼ ይቀጥላል? እጃቸው በድሀ ልጆች ደም የጨቀየን ወንጀለኞች ንብረት በመግዛት የወንጀል ተባባሪ የሚሆኑትስ እነማን ናቸው?

👍3❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንደዚህ አይነት ከብት ንፅህናን የሚፀየፉ ናቸው የከተማን እድገት የሚቃወሙት
💔5😭4🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መለስ ዜናዊ የሚባል የእፉኝት ልጅ ባህር በራችንን ካስረከበ በኃላ ይሄንን ነበር ያለን. እፉኝት ከውልደት እስከ ሞት
"የሴቷ እፉኝት የእድሜ ጣሪያዋ አርግዛ እስከምትወልድ ብቻ የተገደበ ነው። በተመሳሳይ የባሏም እድሜ ከሷ ግንኙነት (ሩካቤ) እስኪያደርግ ብቻ ነው።
ነገሩ እንዲህ ነው፡ እፉኝት ከእባብ የሚለያት ነገር በከፍተኛ መርዛማነቷ እና እንደ እባብ እንቁላል ሳይሆን በማርገዝ መውለዷ ነው። እንዲሁም በተፈጥሮዋ በአንድ ጊዜ የሩካቤ ግንኙነት ብቻ ነው የምታረግዝው። ባል የመጀመሪያ ሩካቤ ካደረገ በሗላ ሚስት የባሏን ብልት ትበላና ትገድለዋለች።
እሷም የመውለጃዋ ጊዜ በደረሰ ሰዓት ልጆች የሚወጡት እንደ ብዙዎች እንሰሳት በማህፀኗ ሳይሆን ምህጸንና ሆዷን በልተው በመቅደድ ስለሆነ እሷም እንደ ባሏ ትሞትና የወለደቻቸው ልጆች ያለ እናትም ያለ አባትም ያድጋሉ። የተወለዱት ልጆችም ጊዜያቸው ሲደርስ (ለፍተወተ ስጋ ሲደርሱ) ሴቷ ከግንኙነት በሗላ የባሏን ብልት በልታ ገድላው የእርግዝና ጊዜዋን ባል አልባ ሆና ትቆያለች፤ ወንዱም ብልቱ ተበልቶ እድሜ ስለማይኖረው ሞት እጣ ፈንታው ይሆናል፤ እሷም በመውለጃ ወራቷ በልጆቿ አንጀቷ ተዘርግፎ ትሞትና ልጆች ያለወላጅ አድገው የነሱም እጣ ፋንታ ተመሳሳይ ሆኖ የእፉኝት የህይወት ዑደት በዚህ መልኩ ይቀጥላል ማለት

👍11
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአካባቢው ባንዳ እና ባለጌ እንደ ቀልድ አስብን ወስዶ አይቀርም ተገልብጦ ተገርፎ ይመለሳል።
👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“በጨው ደንደስ በርበሬ ተወደስ።”
― የአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር
― የአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር
👍3❤1
Forwarded from Daniel daba🇱🇷
ሚኒሊክ የኦሮሞ ህዝብ ላይ የተፈጸመውን በደል እና ጭፍጨፋ ለአራጅ እና ነውረኛ ልጅ ልጆቹ ማስታወስ ተገቢ ነው
1. ቡላቶቪች የተባለው ራሺያዊ በ1900 ከሚኒሊክ ጦር ጋር ዘምቶ የነበረ ሲሆን “Ethiopia Through Russian Eyes” በተሰኘው መጽሀፉ የሚኒሊክ ወረራ የኦሮሞን ህዝብ ቁጥር በግማሽ ያሳነሰ መሆኑን ጠቅሷል፡፡
2. ማርቲን ዴ ሳልቫክ የተባለ ፈረንሳዊ የካቶሊክ ሚሺነሪ (1900) “The Oromo: An Ancient Africa Nation” በተባለው መጸሀፋቸው በዚህ ወረራ የኦሮሞ ህዝብ ቁጥር በግምት ከአስር ሚሊየን ወደ አምስት ሚሊየን መውረዱን ገምቷል፡፡
3. August 18, 1895 እ.አ.አ የታተመው የኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጣ፣ አፄ ሚኒሊክ በኦሮሞ ላይ ዘመቻ በመክፈት ወንዶቹን በመፍጀት ሕፃናት እና ሴቶችን በባሪያነት መውሰድ በሰፊው ይተገበሩ እንደነበር ፅፏል፡፡
4. February 26, 1895 እ.አ.አ የታተመው የኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጣ አሰቃቂው የሚኒሊክ ዘመቻ በሚል ርዕስ ስር ሰሞኑን ንጉስ ሚኒሊክ በኦሮሞ ህዝብ ላይ በደቡብ አቢሲኒያ የከፈቱት ዘመቻ 70,000 ሰዎችን በመግደል 15,000 መማረካቸውን ገልፀዋል፡፡
5. August 2,1874 እ.አ.አ የታተመው የኒውወርክ ታይምስ ጋዜጣ የአቢሲንያ ባሪያዎች በሚል አርስት ስር በየዓመቱ ከ80,000 እስከ 90,000 የሚሆኑ ባሪያዎች በምፅዋ ወደብ በኩል ወደ ውጪ የሚሽጡ መሆኑን ጠቅሶ የባሪያ ነጋዴዎቹ ባሪያዎችን የሚገዙት ከነፍጠኞቹ ሲሆን ንጉሰ ነገስቱም የቀረጡ ተቋዳሽ መሆኑን ያትታል፡፡ ከ1.2 ሚሊዮን በላይ ኢትዮጽያዊያኖችን በባርነት ሸጠዋል (መኩሪያ ቡልቻ)::
6. አኖሌ ላይ የሦስት ሺህ ኦሮሞዎች እጅ እና ጡት ከማስቆረጣቸው በተጨማሪ በአደዋ ጦርነት የተማረኩ 800 የኤርትራ አስካሪዎችን ቀኝ እጅ እና ቀኝ እግር አስቆርጠዋል፡፡
7. November 7, 1909 እ.አ.አ የታተመው የኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጣ በአርስቱ የአቢሲኒያው ንጉስ ሚኒሊክ በአሜሪካው የባቡር ሃዲድ ስራ ተቋራጭ ከፍተኛ የአክሲዮን ባለቤት ናቸው በማለት ወደ ዝርዝሩ ውስጥ ስንገባ ይህ የባቡር ሃዲድ አክሲዮን ከሃያ አምስት ሚሊዮን ዶላር በላይ መሆኑ እና ከዚህ በተጨማሪ በቤልጅየም እና እስካንዲኒቭያ ከተሞች የወርቅ አምራች ኩባንያ ውስጥ አክሲዮን እንዳላቸው ዘርዝረዋል፡፡ ይህ ሁሉ ንብረት ከዬት መጣ ብለን ብንጠይቅ ከተወረሩ ብሄር ብሄረሰቦች የተዘረፈ መሆኑ ግልፅ ነው፡፡ በዚሁ መሰረት የሚኒሊክ ወታደሮች ከአርሲ 66,000 የቀንድ ከብት (ፕሮፌሰር መኩሪያ ቡልቻ)፤ ከወላይታ 18,000 (ተሻለ) ከደቡብ ኦሞ 40,000 ከጂጂጋ 50,000 (ጆን ማርካኪስ) ወዘተ… የተዘረፈ ነው፡፡
8. አፄ ሚኒሊክ ከምእራብ ኢንዲያ ወደ አዲስ አበባ መጥቶ የጥቁር ህዝብ መሪ ሁንልን ብሎ የጠየቀውን ቤኒቶ ሲልቪያን የተባለውን ሰውዬ እኔ ጥቁር አይደለሁም፡፡ ሴማዊ ነኝ በማለት አባረውታል፡፡ ሀይለስላሴም HO Davis የተባለው ታዋቂው የጥቁር መብት ታጋይ እና Marques Garvey የተባለው ጃማይካዊ የጥቁር መብት ታጋይ ባናገሩት ጊዜ እኔ የሰለሞን ዘር ነኝ በማለት አፍሪካዊነታቸውን ክደዋል፡፡ እነዚህ በአፍሪካዊነታቸው የማያምኑ፣ በአፍሪካዊነታቸው የሚያፍሩ የበታቸው ስነ ልቦታ የተጠናወታቸው እና በራሳቸው የማይተማመኑ ናቸው፡፡
9. በዳግማዊ ምኒልክ ዘመን ኦሮሞ ሁሉ ተገዛ፣ በአማራ ሕግና ሥርዓት ሔደ፣ ካህናቱ አንድ ኦሮሞ አስተምረው አላጠመቁም፡፡ ይልቅስ ተፊተኛው ቂም የበለጠ ቂም በልቡ አኑረውበት መሬቱን በቀላድ ወሰዱበት፡፡ አንድ ቀላድ የቅስና አንድ ቀላድ የአወዳሽ እያሉ በዚሁ ስብከት ንጉሡን አሳመኑ፡፡ ስለ መንግሥት ያሰቡ መስለው ለንጉሡም አንድ ቀላድ፣ ለወታደር አንድ ቀላድ… መሬቱን ተካፍለው ኦሮሞን እንደ ባሪያ አድርገው ይገዙታል እንጂ የክርስቶስን መንገድ አላሳዩትም፡፡ እነርሱም የእግዝሔርን መንገድ በሚገባ አልተማሩም፣ አስተማሪም ቢመጣም ይከለክላሉ…፡፡

👍13💔3❤1🕊1
የአድዋ ድል የኦሮሞ ህዝብ ነጭን ገርፎ ያባረረበት ድል ነው።
ዋ! .... ያቺ አድዋ
--------------------
(ጸጋዬ ገብረ መድህን)
ዋ! . . . .
ዓድዋ ሩቅዋ
የዓለት ምሰሶ አድማስ ጥግዋ
ሰማይ ጠቀስ ጭጋግ ዳስዋ
ዓድዋ. . . .
ባንቺ ብቻ ሕልውና
በትዝታሽ ብፅዕና
በመስዋዕት ክንድሽ ዜና
አበው ታደሙ እንደገና.....
ዋ!
አድዋ የዘር አፅመ ርስትዋ
የደም ትቢያ መቀነትዋ
በሞት ከባርነት ሥርየት
በደም ለነፃነት ስለት
አበው የተሰዉብሽ ‘ለት፤
ዓድዋ
የኩሩ ትውልድ ቅርስዋ
የኢትዮዽያነት ምስክርዋ
ዓድዋ
የኩሩ ደም ባንቺ ፅዋ
ታድማ በመዘንበልዋ
ዐፅምሽ በትንሳኤ ነፋስ
ደምሽ በነፃነት ሕዋስ
ሲቀሰቀስ ትንሳኤዋ
ተግ ሲል ሲንር ትቢያዋ
ብር ትር ሲል ጥሪዋ
ድው-እልም ሲል ጋሻዋ
ሲያስተጋባ ከበሮዋ
ሲያስገመግም ዳኘው መድፍዋ
ያባ መቻል ያባ ዳኘው
ያባ ነፍሶ ያባ ቃኘው
ያባ በለው በለው ሲለው
በለው - በለው - በለው - በለው! ….
ዋ! …. ዓድዋ….
ያንቺን ጽዋ ያንቺን አይጣል
ማስቻል ያለው አባ መቻል
በዳኘው ልብ በአባ መላው
በገበየሁ በአባ ጎራው
በአባ ነፍሶ በአባ ቃኘው
በለው ብሎ፣ በለው - በለው!
ዋ! . . . . ዓድዋ . . . .
ዓድዋ የትላንትዋ
ይኸው ባንቺ ሕልውና
በትዝታሽ ብፅዕና
በመስዋዕት ክንድሽ ዝና
በነፃነት ቅርስሽ ዜና
አበው ተነሱ እንደገና።
. . . . ዋ! . . . . ያቺ ዓድዋ
ዓድዋ ሩቅዋ
የአለት ምሰሶ አድማስ ጥግዋ
ሰማይ ጠቀስ ጭጋግ ዳስዋ
ዓድዋ . . . .
("እሳት ወይ አበባ"፣ ገፅ ፶፮ )
– የካቲት ፲፱፻፷፬ - ዓድዋ
ዋ! .... ያቺ አድዋ
--------------------
(ጸጋዬ ገብረ መድህን)
ዋ! . . . .
ዓድዋ ሩቅዋ
የዓለት ምሰሶ አድማስ ጥግዋ
ሰማይ ጠቀስ ጭጋግ ዳስዋ
ዓድዋ. . . .
ባንቺ ብቻ ሕልውና
በትዝታሽ ብፅዕና
በመስዋዕት ክንድሽ ዜና
አበው ታደሙ እንደገና.....
ዋ!
አድዋ የዘር አፅመ ርስትዋ
የደም ትቢያ መቀነትዋ
በሞት ከባርነት ሥርየት
በደም ለነፃነት ስለት
አበው የተሰዉብሽ ‘ለት፤
ዓድዋ
የኩሩ ትውልድ ቅርስዋ
የኢትዮዽያነት ምስክርዋ
ዓድዋ
የኩሩ ደም ባንቺ ፅዋ
ታድማ በመዘንበልዋ
ዐፅምሽ በትንሳኤ ነፋስ
ደምሽ በነፃነት ሕዋስ
ሲቀሰቀስ ትንሳኤዋ
ተግ ሲል ሲንር ትቢያዋ
ብር ትር ሲል ጥሪዋ
ድው-እልም ሲል ጋሻዋ
ሲያስተጋባ ከበሮዋ
ሲያስገመግም ዳኘው መድፍዋ
ያባ መቻል ያባ ዳኘው
ያባ ነፍሶ ያባ ቃኘው
ያባ በለው በለው ሲለው
በለው - በለው - በለው - በለው! ….
ዋ! …. ዓድዋ….
ያንቺን ጽዋ ያንቺን አይጣል
ማስቻል ያለው አባ መቻል
በዳኘው ልብ በአባ መላው
በገበየሁ በአባ ጎራው
በአባ ነፍሶ በአባ ቃኘው
በለው ብሎ፣ በለው - በለው!
ዋ! . . . . ዓድዋ . . . .
ዓድዋ የትላንትዋ
ይኸው ባንቺ ሕልውና
በትዝታሽ ብፅዕና
በመስዋዕት ክንድሽ ዝና
በነፃነት ቅርስሽ ዜና
አበው ተነሱ እንደገና።
. . . . ዋ! . . . . ያቺ ዓድዋ
ዓድዋ ሩቅዋ
የአለት ምሰሶ አድማስ ጥግዋ
ሰማይ ጠቀስ ጭጋግ ዳስዋ
ዓድዋ . . . .
("እሳት ወይ አበባ"፣ ገፅ ፶፮ )
– የካቲት ፲፱፻፷፬ - ዓድዋ
👍9❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ታሪካችሁ ይሄዉና!
"አይፈራም ሞሶሎኒ አይፈራም ግራዝያኒ"
ኦሮሞ ነው ጣሊያን ገርፎ ያባረረው
"አይፈራም ሞሶሎኒ አይፈራም ግራዝያኒ"
ኦሮሞ ነው ጣሊያን ገርፎ ያባረረው
👍11