Telegram Web Link
ባልቻን በውጊያ ስናደንቃቸዉ÷በጉዲፋቻ ደንብ የሰጡት ኑዛዜ ተጥሶ ሀብትና መሬታቸውን ቀማኞች ወርሰዉታል::

"ኦሮሞ ያሳዳገዉን ሁሉ ከልጁ ዕኩል ይቆጥረዋል" ሲባል ዕዉነቱን መቀበል ያልቻሉ ብዙ ናቸዉ::
#ልብ በል "እኛ የባልቻ ልጆች÷ወንድሞች÷የአክስት የአጎት ልጆች አላሉም"....በዚያ ዘመን አስገዳጅ ቋንቋ "የጌታችን የደጃዝማች ባልቻ አገልጋዮች" ብለዋል:: ለአንዳንዶች ይህም ድፍረት ነዉ::
"አሽከር÷አገልጋይ÷ባዕድ አወርሰኝም "ይባል በነበረበት ዘመን!
ማመልከቻዉ በአጭሩ
".................................ሚያዝያ 18 ቀን 1951 ዓ/ም
ለክቡር የአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ምክር ቤት
እኛ ስማችን ከዚህ ግርጌ የተመለከተ ጌታችን ክቡር ደጃዝማች ባልቻ አቃቂ ከሚገኘው መኖርያ ቦታቸው ላይ ቀንሰዉ ለኛ ለአገልጋዮቻቸዉ በየስማችን ዝርዝር የከተማ ቦታ አድለዉን ስለሰጡን በደንቡ መሠረት ግብር እንድንከፍል አመልክተን ጉዳያችን ዉሳኔ ሳያገኝ ነጌ ዛሬ እየተባለ እስከ ዛሬ በመዘገየቱ ለክብርነትዎ ማመልከት ግድ ሆኖብናል::
አመልካቾች:
1.አቶ ቱቾ መራ÷2.አቶ መንገሻ ጣይሮ÷3.አቶ በሽር ጨራና÷
4.አቶ ኃይሌ ሜዲ÷5አቶ ተፈራ ካሳ÷6.እመት ጥሩነሽ ረጋሳ÷
7.አቶ በቀለ ሀብተ ዮሐንስ.. "
3👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቤተ ክርስቲያን የዘረኞች እና የፋኖ ፖለቲከኞች መደበቂያ ከሆነች ቆየች ኦሮሞ የራስህን ሲኖዶስ መስርት ብዬሀለው።
💔10👍53👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን የመሰረት ድንጋይ በየቦታው እያስቀመጡ ከሚረሱት ከሚያስረሱት
እና "ከሚያረሳሱት"
ወደ
የሚጨርሱት እና የሚያስመርቁት አሸጋገረን !!!
👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሻቢያ ሲጠረግ ውስጥ ገበሬው መሀል ሚርመሰመሰው ባንዳ በራሱ ጊዜ ይጠፋል።
👍3
ፕሬዘደንት ትራምፕ ዛሬ በትሩዝ ሶሻል አካውንታቸው ይህንአጋርተዋል:: በማንኛውም የፌደራል መንግስት ድጎማ በሚደረግለት ኮሌጅ, ትምህርት ቤት ወይንም ዩንቨርስቲ ህገወጥ የተቃውሞ ሰልፍ ማድረግ ክልክል ነው ብለዋል:: ነውጠኞች ወይ ይታሰራሉ አልያም ወደመጡበት አገር ይላካሉ አሜሪካውያንን ተማሪዎች ደሞ ከትምህርት ቤት ይባረራሉ እንደ ወንጀላቸው አይነትየሚታሰሩም እንደሚኖሩ ተናግረዋል:: ፊትን በጭምብል መሸፈንንም ከልክለዋል::
👍52
የቦረና ገዳ ከተሃድሶው በኋላ 72ኛው የባሊ ርክክብ ስነ ስርዓት ተጀመረ።

በርክክብ ስነ ስርዓቱ ላይ ከሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጪ የተለያዩ አካላት እየተሳተፉ ነው።

72ኛው የቦረና ገዳ የባሊ ርክክብ ስነስርዓት በአሬሮ ወረዳ አርዳ ጅላ በdhaaሳ ነው እየተካሄደ የሚገኘው።
Forwarded from Addis Standard Amharic
ዜና፡ በ #ፈንታሌ ወረዳ ከሦስት ወራት በላይ ባስቆጠረው የድርቅ አደጋ የከረዩ ማህበረሰብ ለከባድ ችግር መዳረጉ ተገለጸ

#ኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ፈንታሌ ወረዳ ስር በሚገኙ ስምንት ቀበሌዎች በተከሰተ ድርቅ በርካታ የከረዩ አርብቶ አደር ማህበረሰብ ከቀዬአቸው መፈናቀላቸውንና ለከፍተኛ ችግር መዳረጋቸውን ነዋሪዎች ለአዲስ ስታንዳርድ ገለፁ።

አዲስ ስታንዳርድ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች እንደገለጹት፣ ድርቁ በሀሮ ቃርሳ፣ ዴቢቲ፣ ኢላላ፣ ቀረሪ፣ ጡጡጢ፣ ደጋ ሄዱ፣ ቆቦ፣ ባንቲ በተባሉ ቀበሌዎች ከሶስት ወር በፊት መከሰቱንና ነዋሪዎች ለብቶቻቸው ሳርና ውሃ ፍለጋ ከቀዬአቸው ተሰደዋል።

የወረዳው ነዋሪ የሆኑት አቶ ቁምቢ ኢዳኦ፤ በውሃና ጭድ እጥረት ምክንያት በርካታ ከብቶች እየሞቱ መሆኑን በመጥቀስ  ከመንግስት በኩል “ምንም አይነት ርዳታ አለመኖሩ ችግሩን አባብሶታል” ብለዋል። አክለውም አርብቶ አደሮቹ በጸጥታ ችግር ምክንያት ለከብቶቻችን ምግብ ፍለጋ ወደ ሌላ ቦታ መሄድ አለመቻላቸውንም ተናግረዋል።

ሙሉ ዘገባ፦ https://addisstandard.com/Amharic/?p=7110
👍4💔1
የሂሳብና እንግሊዘኛ ትምህርቶች በ #አማረኛ፣ በ #አፋን_ኦሮሞና #እንግሊዘኛ ቋንቋዎች ከዛሬ ጀምሮ በቴሌቭዥን መስጠት እንደሚጀምር ተገለጸ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ጋር በመተባባር የሂሳብና እንግሊዘኛ ማጠናከሪያ ትምህርቶችን በአማረኛ፣ በአፋን ኦሮሞና እንግሊዘኛ ቋንቋዎች ከዛሬ የካቲት 25 ጀምሮ በቴሌቭዥን ስርጭት መስጠት መጀመሩን አስታውቋል።

የቢሮው ሀላፊ ዘላለም ሙላቱ (ዶ/ር)፤ ከተማ አስተዳደሩ የትምህርት ጥራትን ለማምጣት ከተያዙ ስትረቴጂ ግብ ውስጥ አንዱ ትምህርት በቴሌቪዥን የማሰራጨት መሆኑን ገልጸዋል።

በዚህም የትምህርት ሥርጭቱ ከ4 እስከ 8ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎችን ተጠቃሚ እንደሚያደርግ በመግለጽ ሥርጭቱ 13 ዘርፎች ላይ ትምህርት እንደሚሰጥ ጠቁመዋል።

ትምህርቱ ከየካቲት 25 ጀምሮ በኤኤምኤን ፕላስ ከሰኞ እስከ አርብ ከ11 እስከ 2 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜና እሁድ ጠዋት 2 እስከ 6 ሰዓት በሶስቱ ቋንቋዎች እንደሚሰጥም ተናግረዋል።

የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ዋና ሥራ አቶ ካሳሁን ጎንፋ በበኩላቸ ስርጭቱ ኤኤምኔን ፕላስ ቻናልን ጨምሮ በትምህርት ቢሮና አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች እንደሚተላለፍ መግለፃቸውን ኢፕድ ዘግቧል።
👍71
ለመላዉ የኢትዮጵያ አርሶ አደር በሙሉ እንኳን ለታሪካዊዉ መሬት ላራሹ አዋጅ የታወጀበት 50ኛ አመት አደረሳቹ !
የዛሬ 50 አመት በዛሬው ቀን የካቲት 25,1967 ዓ/ም በይፋ በደርግ የጊዚያዊ ወታደራዊ አስተዳደር መንግስት የታወጀበት እለት ነበር ፣ የ1967 ዓ/ም አዲስ አመት ማግስት ጀምሮ ከታወጁት ስር ነቀል አዋጆች መካከል ሶስቱ መስከረም , 1967 ዓ.ም የአጼው ስርዓት የተገረሰሰበት ፣ የካቲት 25 , 1967 ዓ.ም መሬት ለአራሹ አዋጅ የታወጀበት እና ሐምሌ 19 , 1967 ዓ.ም የከተማ መሬትና ትርፍ ቤቶች የመንግስት ያደረገው አዋጅ የታወጀበት መሆኑን ታሪክ ይናገራል።
👍41
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የትግራይ ኢሊት ኢምፕሪያሊስት ነው !!
😭3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከስንት ጥፋት በኃላ ወደ ቀልባቹ መመለሳቹ ጥሩ ነው።
👍7🕊2🙏1
አሰብ የኢትዮጵያ ንዋይ የፈሰሰባት አንጡራ ሃብት ወደብ ብቻ ሳትሆን
በግድ የኤርትራና የኢትዮጵያ ተብለው የተከፈሉት ነገር ግን በተፈጥሮ በባህልና በሃይማኖት አንድ የሆኑት የአፋር ህዝቦች ንብረትም ጭምር መሆኑ ይታወቃል
👉 የኢትዮጵያ የወደብ እና የባህር በር ጥያቄ አሁን ላይ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም የሚያስከብር የማይዋጥ የማይተፋ የጉሮሮ ውስጥ አጥንት የሆነ የህልውና ጥያቄ ነው !!
👍10🕊1
ከ130 ሚሊየን በላይ ሕዝብ ይዛ ከምጽዋ ሶማሊያ ባለው 5ሺ ኪሎ ሜትር መተንፈሻ ተነፍጋ ርስቷ አሰብን በባዕዳን ሴራ በባንዳ አስፈጻሚነት ተነጥቃ ያለ ባህር በር የምትቀጥል ኢትዮጵያ አትኖርም።
👍6
የኢትዮጵያ አየር ሃይል የአልሸባብ ወታደራዊ ይዞታዎችን ደበደበች

የአካባቢው ባለጌ እየተገረፈ ነው
7🕊1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኤርትራ ወጣቶች በሻቢያ/ህግደፍ ሳዋ ዋሻ ውስጥ በግዳጅ ለሥልጠና ተወስደው
👍2🎉2👏1🫡1
2025/07/09 09:30:26
Back to Top
HTML Embed Code: