Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለዚህ ነው የኦሮሞ ሲኖዶስ ያስፈልጋል የምንለው !
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄንን የጅብ ቆዳ መጎተት መቼ ነው ሚያቆሙት ?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጌታቸው ረዳ ጥምብ ጋ* ነው እያለ እየሰደበው የኦሮሞ ተቃዋሚ ነን የሚሉ ህውሃት ትግሬ ስር የተኮለኮሉ ኦሮሞዎች መቼ ነው ከታዛይነት ተላቀው ከወንድሞቻቸው ከነሽመልስ አብዲሳ ጋር ተስማምተው የሚሰሩት ? እስከ መቼ ነው ተዋርደው ህዝባቸውን የሚያዋርዱት ?
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እኛ ኢትዮጵያውያን በጠራራ ፀሀይ ቀይ ባህርን አስብ ወደባችንን የተቀማን ነን. ሻቢያ እና ወያኔ የማይፋቅ ወንጀል ሰርተውብናል
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ነብሱን አይማረው እና መለስ ዜናዊ የሚባል እፉኝት ባንዳ ሌባ የኢትዮጵያ ህዝብ በኢኮኖሚ እንዲደቅ እና ደህይቶ እንዲኖር ከስራቸው አንዱ ቀይ ባህርን ለሻቢያ እና ለግብፅ መሸጥ ነበረ ይሄ ትውልድ የተሰራበትን ግፍ ለመጪው ትውልድ ማስተላለግ የለበትም።

ቀይ ባህር በህግም በታሪክም የኢትዮጵያ ነው !

/-/
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይህ ቪዲዮ የተቀረፀው 2020 አካባቢ ነው :: የአስራት ቲቪ ጋዜጠኛው በወቅቱ "ታግተዋል " ስለተባሉት ተማሪዎች
ጉዳይ ወላጆቻቸውን አነጋግሮ ነበር:: መልሱን ከቪዲዮው ታገኙታላቹ::

መንግሥት ውስጡ የተስገስጉ ጉንዳኖች ነቅሎ ያጥፋ
Channel photo updated
በ14/7/ 2017 በEBS ፕሮግራም ላይ በተደረገ ቃለ ምልልስ ብርቱኳን ተመስገን ከበደ የተባለች በ2013 የትምህርት ዘመን በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ዓመት የፋርማሲ ተማሪ ነበርኩ በማለት የሰጠችዉ ሃሳብ ስህተት መሆኑን የደምብ ዶሎ የዩኒቨርሲቲ ገለፀ።

ዩንቨርስቲው የፋርማሲ ትምህርት ሲሰጥ በ2013 የሁለተኛ ዓመት ተማሪ እንዳልነበረችም ገልጿል።

ይህ ድርጊት በጣም ሃላፊነት የጎደለው እና ምንም አይነት ማስረጃ የሌለው መሆኑን ተናግሮ፣ ግልጽ የሆነ ስም ማጥፋት እና የዩኒቨርሲቲያችንን ስም የምያጎድል ስለሆነ ኢቢኤስ ይህን ውንጀላ እስካልቀለበሰ ድረስ ዩኒቨርሲቲው ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት እንደምወስድ አስታውቋል።
በፖርላማ የአንገት ቆራጭ ፋኖ ተወካይ አብን የሚባል የፓለቲካ ፓርቲ በ2020 ታገቱ ያለው ተማሪዎች ዝርዝር በዚህ መልኩ ነበር ተማሪዎችን የዘረዘራቸዉ!! ያኔ ከተዘረዘሩት ተማሪዎች ውስጥ ዛሬ ድራማ የሰራቸዋ ተማሪ ተብየዋ የለችም ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መሳቅ ሲያምረኝ ሁሌ የምሰማው ነው ለማንኛውም ዛሬ ተከታታይ ድራማ የሰራችውን ልጅ ሳስብ
እስካሁን ባለው መረጃ ቡራዩ ከታ ነዋሪ ናት ባሏ የባንክ ስራተኛ እሷ የአካውንቲንግ ተማሪ ነች ተብሏል።
ሻቢያ እና ህውሃት ሚከፍለው ባንዳ ነው ያስቸገረን ትንሽ ሳንቲም ይከፍሏቸው እና ህዝብን እንዲበጣበጥ ይሰራሉ
ሻቢያ ለኢትዮጵያ የጦር መሳርያ ጭነው እየተጓዙ ነው ብሎ ያገታቸው የአዘርባጃን መርከብ እና ግለሰቦች ለቋቸዋል
የዚህች ልጅ ድራማ በስተመጨረሻም ውሸት መሆኑ ተጋልጧል. የዚህ ፕሮፖጋንዳ አላማ በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንደማለት ነው. የለመዱት መላውን ኦሮሞ ስም ማጠልሸት ሲሆን ሁለተኛው የኦሮሙማው መንግሥት ድርጊቱን ሸፍኗል በሚል መንግሥት ላይ ማነሳሳት ነው

ስታሊን ገብረስላሴ የሚባል የእፉኝት ልጅ በኦሮሞ ጥላቻ ይበደ የኦሮሞ ህዝብ ላይ ጠላት መፍጠር እና ኦሮምያ የጦር አውድማ እንድትሆን የሚሰራ ግለስብ ነው
2025/07/06 20:25:01
Back to Top
HTML Embed Code: