የዚች አጭበርባሪ ሌባ የከተማ ፋኖ መታወቂያዋ ይሄ ነው መንግሥት ይህንን ድራማ ለህዝብ የደረሰበትን ማሳወቅ አለበት የኦሮሞ ህዝብ ሥም እያጠለሹ መቀጠል አይቻልም።
ዘመቻ አንድነት በሚል በወያኔ ባህላዊ ጀነራሎች በነ ምግበይ ትዕዛዝ የተጀመረው አማራ ክልልን የጦር አውድማ የማድረግ ውጤት አላስገኝ ብሎ ዘው ብሎ እየገባ ያለ ፋኖ እየተረፈረፈ ነው ወያኔን አምነህ ጦርነት ጅላጅልነት ነው።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የEBS ተሌቪዥን ስለዩኒቨርሲቲዉ ሃሰት መረጃ ባሰራጨዉ ፕሮግራም ላይ የሰጠው መግለጫ ነው:: የሓዋሳ ዩንቨርስቲ ይቀራል! በተጨማሪ መንግስትና የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን እንዲሁም ኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን እና EBS በጉዳዩ ዙሪያ ዝርዝር ማብራሪያ ለህዝብ ማሳወቅ አለባቸው::
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ባለፉት ስድስት ዓመት በነዛ ነውረኛ ባለጌዎች የኦሮሞ ህዝብ ላይ ያልተደረገ የስም ማጥፋት ዘመቻ አልነበረም ይሄም አንዱ ነበረ
የቱለማን መሬት ታቦት በማውረድ ወረው የወሰዱት ሲሆን የወለጋን መሬት በታቦት ወረደ ስላልቻሉ በዚህ መልኩ ስም በማጥፋት እና አካባቢው ላይ ጦርነት አስቀስቅስው ህዝቡን ከቀዬው እንዲለቅ ነው. በዚህም ትንሽ ተሳክቶላቸዋል ከወለጋ ውስጥ ተፈናቅሎ ወደ ሌላ ወለጋ ቦታ የተፈናቀለው ኦሮሞ ከሁለት ሚሊዩን በላይ ነው ከዚህ በፊት ደጋግሜ እዚሁ ላይ ስለለጠፍኩት ዜናውን ማግኘት ትችላላቹ
የቱለማን መሬት ታቦት በማውረድ ወረው የወሰዱት ሲሆን የወለጋን መሬት በታቦት ወረደ ስላልቻሉ በዚህ መልኩ ስም በማጥፋት እና አካባቢው ላይ ጦርነት አስቀስቅስው ህዝቡን ከቀዬው እንዲለቅ ነው. በዚህም ትንሽ ተሳክቶላቸዋል ከወለጋ ውስጥ ተፈናቅሎ ወደ ሌላ ወለጋ ቦታ የተፈናቀለው ኦሮሞ ከሁለት ሚሊዩን በላይ ነው ከዚህ በፊት ደጋግሜ እዚሁ ላይ ስለለጠፍኩት ዜናውን ማግኘት ትችላላቹ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ በEBS ቴሌቭዥን ላይ ቀርባ ታሪኳን በተናገረችው ብርቱካን ተመስገን ዙሪያ የሚሰጠውን ምላሽ ቀጥሏል። አሁን ደግሞ ዩኒቨርሲቲው፣ የፌዴራል ፖሊስ የምዕራብ መምሪያ የሬጅመንት አንድ ምክትል አዛዥ ዋና ኢንስፔክተር አየለ ሲሳይን በቪድዮ ይዟቸው ቀርቧል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኦሮሞ ፣የአማራ እና የትግራይ ዲያስፖራዎች ለምንድነው ሀገር ቤት በፍፁም ስላም እንዳይመጣ የሚፈልጉት ብላቹ ጠይቃቹሀል ? ለምንድነው በየሚዲያው ሚያላዝኑት ብላቹ ጠይቃቹሀል. ውጪ ያለው ምስኪን የራሱን ህዝብ ነፃ ይወጣል በሚል ኪሱን አውልቀው እንዴት እንደሚበሉት ይህንን የትግራዩን ብቻ እንስማ !!
EBS ከደቂቃዎች በፊት ያወጣውን መግለጫ ከገጹ ላይ አንስቶታል።ለምን እንዳነሳው አላወቅንም።ለማንኛዉም verified ከሆነዉ ገጹ ላይ screenshot ቱ ተይዟል።እንመለስበታለን።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በ1969 አርግዤ በ1987 ወለድኪ ። ለ18 አመት መሃፀኔ ውስጥ ቆይቷል ። ተወልዶ በሁለት አመቱ በሬ ጠምዶ ያርሳል 🙄
የኤርትራ ብሄረሰቦች በቋንቋ፣ በሃይማኖት፣ በኑሮ ዘይቤ እና በጂኦግራፊያዊ አቀማመጥ ይለያያሉ። ለምሳሌ፡
ትግሪኛ: በተራሮች አካባቢ የሚኖሩ፣ በአብዛኛው ክርስቲያኖች ናቸው።
አፋር: በደንከልያ በረሃ አካባቢ፣ በአብዛኛው ሙስሊሞች።
ሳሆ: በሰሜን ምስራቅ ኤርትራ የሚኖሩ መንጋዴ እንስሳት አርቢዎች።
ኩናማ: በምዕራብ ኤርትራ፣ በእርሻ እና በከብት እርባታ የሚተዳደሩ።
እነዚህ ብሄረሰቦች ለዘመናት በአንድ ላይ መኖራቸው ቢኖርም፣ በተለያዩ ወቅቶች በውጭ ኃይሎች እና በውስጥ መንግሥታት ሥር የጭቆና ሰለባ ሆነዋል።
2. ታሪካዊ ጭቆና
ኤርትራ በ19ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃ ላይ በጣሊያን ቅኝ ግዛት ሥር ወድቃ ነበር። ይህ ዘመን ለኤርትራ ብሄረሰቦች ከፍተኛ ጭቆና አምጥቷል። ጣሊያኖች የአካባቢውን ህዝብ መሬት ያዙ፣ ባህላቸውን መግፈፍ ሞክረዋል፣ እና በተለይ ትግሪኛና ኩናማ ብሄረሰቦችን ለጉልበት ሥራ ተጠቅመዋቸዋል።
3. ወቅታዊ የጭቆና መገለጫዎች
ኤርትራ ከ1991 ጀምሮ ነፃ ሀገር ብትሆንም፣ የአሁኑ መንግሥት በኢሳይያስ አፈወርቂ መሪነት በአምባገነንነት መወንጀሉ ተደጋግሟል። የሰብአዊ መብት ድርጅቶች እንደሚገልጹት፣ የኤርትራ ብሄረሰቦች በተለያዩ መልኮች ጭቆና ይገጥማቸዋል፡
የግዳጅ ወታደራዊ አገልግሎት: በሁሉም ብሄረሰቦች ውስጥ ያሉ ወጣቶች ለዘለአለም የሚመስል ወታደራዊ አገልግሎት ይገደዳሉ። በተለይ አፋርና ሳሆ ብሄረሰቦች ይህን እንደ ከፍተኛ ጫና ይገልጻሉ።
የመግለጽ ነፃነት መገደብ: የተለያዩ ብሄረሰቦች ባህላቸውንና ቋንቋቸውን በነፃነት መግለጽ አይችሉም።
መፈናቀል: በኢኮኖሚያዊ ችግሮች እና በመንግሥት ፖሊሲዎች ምክንያት ብዙ የኤርትራ ብሄረሰቦች ከሀገራቸው መሰደድ ተገደዋል።
4. የተለያዩ ብሄረሰቦች ልምዶች
አንዳንድ ብሄረሰቦች በተለየ መልኩ ተጎድተዋል። ለምሳሌ፡
አፋር: በደንከልያ ክልል ያለው የጨው ማዕድን በመንግሥት ቁጥጥር ሥር መዋሉ የአካባቢውን ኢኮኖሚ አደጋ ላይ ጥሏል።
የኤርትራ ብሄር ብሄረሰቦች በተለያዩ ዘመናት የተለያዩ የጭቆና ዓይነቶችን ገጥሟቸዋል። ከቅኝ ግዛት ጀምሮ እስከ ወቅታዊው የአምባገነን መንግሥት ዘመን ድረስ፣ እነዚህ ህዝቦች የመብት መገፈፍ፣ የባህል መጨቆን እና የኢኮኖሚ ተግዳሮቶችን ገጥሟቸዋል። ይህንን ሁኔታ ለመቀየር፣ የኤርትራ መንግሥትም ሆነ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ተጨማሪ ጥረት ማድረግ አለባቸው። የኤርትራ ብሄረሰቦች የተለያዩ ታሪኮች እና ተሞክሮዎች ቢኖራቸውም፣ የጋራ የሆነው ነገር ለነፃነትና ለፍትህ ያላቸው ትግል ነው::

የኢትዮጵያ ደመኛ ጠላቶች፣ የባዕዳን ተለላኪ ባንዳ'ዎች የፈርኦን ተላላኪዎች ኢትዮጵያችንን ሲያፈርሱ ቆመን ማየት የለብንም።
እኔ ሚገርመኝ ይሄ ሁሉ ሤራ ይሄ መንግሥት ከኦሮሞ የወጣ ነው ተብሎ ነው እነዚህ የኛ መንደር ስው ሥልጣን አልያዘም ብለው ልጋጋቸው እያላገጉ ከነዚህ ሴረኞች ጋር ሳያውቁት የሚተባበሩት መቼ ነው ሚነቁት ነው የኔ ጥያቄ ???