Telegram Web Link
የብርትካን ተከታታይ ድራማ

በመስከረም ወር የልብ ህመምተኛ ነኝ ብላ በዉሸት ያጻፈችዉ ደብዳቤ ይህዉላችሁ !!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ባለፉት ስድስት ዓመት በነዛ ነውረኛ ባለጌዎች የኦሮሞ ህዝብ ላይ ያልተደረገ የስም ማጥፋት ዘመቻ አልነበረም ይሄም አንዱ ነበረ

የቱለማን መሬት ታቦት በማውረድ ወረው የወሰዱት ሲሆን የወለጋን መሬት በታቦት ወረደ ስላልቻሉ በዚህ መልኩ ስም በማጥፋት እና አካባቢው ላይ ጦርነት አስቀስቅስው ህዝቡን ከቀዬው እንዲለቅ ነው. በዚህም ትንሽ ተሳክቶላቸዋል ከወለጋ ውስጥ ተፈናቅሎ ወደ ሌላ ወለጋ ቦታ የተፈናቀለው ኦሮሞ ከሁለት ሚሊዩን በላይ ነው ከዚህ በፊት ደጋግሜ እዚሁ ላይ ስለለጠፍኩት ዜናውን ማግኘት ትችላላቹ
የ EBS ዋና ዳሬክተርና የዝግጅቱ አዘጋጅ እንዲሁም አንድ ኤዲተር በፌደራል ፖሊስ ተይዘው ቃላቸውን እየሰጡ ነው።
EBS "አሳስተውኝ ነው" የሚል መግለጫ አውጥቷል

ከዚህ በኃላ የኦሮሞን ህዝብ ስታጠለሹ ዝም ብለን አንመለከትም ለሁሉም ለከት አለው ይበቃል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ በEBS ቴሌቭዥን ላይ ቀርባ ታሪኳን በተናገረችው ብርቱካን ተመስገን ዙሪያ የሚሰጠውን ምላሽ ቀጥሏል። አሁን ደግሞ ዩኒቨርሲቲው፣ የፌዴራል ፖሊስ የምዕራብ መምሪያ የሬጅመንት አንድ ምክትል አዛዥ ዋና ኢንስፔክተር አየለ ሲሳይን በቪድዮ ይዟቸው ቀርቧል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኦሮሞ ፣የአማራ እና የትግራይ ዲያስፖራዎች ለምንድነው ሀገር ቤት በፍፁም ስላም እንዳይመጣ የሚፈልጉት ብላቹ ጠይቃቹሀል ? ለምንድነው በየሚዲያው ሚያላዝኑት ብላቹ ጠይቃቹሀል. ውጪ ያለው ምስኪን የራሱን ህዝብ ነፃ ይወጣል በሚል ኪሱን አውልቀው እንዴት እንደሚበሉት ይህንን የትግራዩን ብቻ እንስማ !!
የኡፋር ወንድማችን ትዝብቱን አጋርታል
EBS ከደቂቃዎች በፊት ያወጣውን መግለጫ ከገጹ ላይ አንስቶታል።ለምን እንዳነሳው አላወቅንም።ለማንኛዉም verified ከሆነዉ ገጹ ላይ screenshot ቱ ተይዟል።እንመለስበታለን።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በ1969 አርግዤ በ1987 ወለድኪ ። ለ18 አመት መሃፀኔ ውስጥ ቆይቷል ። ተወልዶ በሁለት አመቱ በሬ ጠምዶ ያርሳል 🙄
የኤርትራ ብሄረሰቦች በቋንቋ፣ በሃይማኖት፣ በኑሮ ዘይቤ እና በጂኦግራፊያዊ አቀማመጥ ይለያያሉ። ለምሳሌ፡

ትግሪኛ: በተራሮች አካባቢ የሚኖሩ፣ በአብዛኛው ክርስቲያኖች ናቸው።

አፋር: በደንከልያ በረሃ አካባቢ፣ በአብዛኛው ሙስሊሞች።

ሳሆ: በሰሜን ምስራቅ ኤርትራ የሚኖሩ መንጋዴ እንስሳት አርቢዎች።

ኩናማ: በምዕራብ ኤርትራ፣ በእርሻ እና በከብት እርባታ የሚተዳደሩ።

እነዚህ ብሄረሰቦች ለዘመናት በአንድ ላይ መኖራቸው ቢኖርም፣ በተለያዩ ወቅቶች በውጭ ኃይሎች እና በውስጥ መንግሥታት ሥር የጭቆና ሰለባ ሆነዋል።

2. ታሪካዊ ጭቆና

ኤርትራ በ19ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃ ላይ በጣሊያን ቅኝ ግዛት ሥር ወድቃ ነበር። ይህ ዘመን ለኤርትራ ብሄረሰቦች ከፍተኛ ጭቆና አምጥቷል። ጣሊያኖች የአካባቢውን ህዝብ መሬት ያዙ፣ ባህላቸውን መግፈፍ ሞክረዋል፣ እና በተለይ ትግሪኛና ኩናማ ብሄረሰቦችን ለጉልበት ሥራ ተጠቅመዋቸዋል።

3. ወቅታዊ የጭቆና መገለጫዎች

ኤርትራ ከ1991 ጀምሮ ነፃ ሀገር ብትሆንም፣ የአሁኑ መንግሥት በኢሳይያስ አፈወርቂ መሪነት በአምባገነንነት መወንጀሉ ተደጋግሟል። የሰብአዊ መብት ድርጅቶች እንደሚገልጹት፣ የኤርትራ ብሄረሰቦች በተለያዩ መልኮች ጭቆና ይገጥማቸዋል፡

የግዳጅ ወታደራዊ አገልግሎት: በሁሉም ብሄረሰቦች ውስጥ ያሉ ወጣቶች ለዘለአለም የሚመስል ወታደራዊ አገልግሎት ይገደዳሉ። በተለይ አፋርና ሳሆ ብሄረሰቦች ይህን እንደ ከፍተኛ ጫና ይገልጻሉ።

የመግለጽ ነፃነት መገደብ: የተለያዩ ብሄረሰቦች ባህላቸውንና ቋንቋቸውን በነፃነት መግለጽ አይችሉም።

መፈናቀል: በኢኮኖሚያዊ ችግሮች እና በመንግሥት ፖሊሲዎች ምክንያት ብዙ የኤርትራ ብሄረሰቦች ከሀገራቸው መሰደድ ተገደዋል።

4. የተለያዩ ብሄረሰቦች ልምዶች

አንዳንድ ብሄረሰቦች በተለየ መልኩ ተጎድተዋል። ለምሳሌ፡

አፋር: በደንከልያ ክልል ያለው የጨው ማዕድን በመንግሥት ቁጥጥር ሥር መዋሉ የአካባቢውን ኢኮኖሚ አደጋ ላይ ጥሏል።

የኤርትራ ብሄር ብሄረሰቦች በተለያዩ ዘመናት የተለያዩ የጭቆና ዓይነቶችን ገጥሟቸዋል። ከቅኝ ግዛት ጀምሮ እስከ ወቅታዊው የአምባገነን መንግሥት ዘመን ድረስ፣ እነዚህ ህዝቦች የመብት መገፈፍ፣ የባህል መጨቆን እና የኢኮኖሚ ተግዳሮቶችን ገጥሟቸዋል። ይህንን ሁኔታ ለመቀየር፣ የኤርትራ መንግሥትም ሆነ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ተጨማሪ ጥረት ማድረግ አለባቸው። የኤርትራ ብሄረሰቦች የተለያዩ ታሪኮች እና ተሞክሮዎች ቢኖራቸውም፣ የጋራ የሆነው ነገር ለነፃነትና ለፍትህ ያላቸው ትግል ነው::
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ ደመኛ ጠላቶች፣ የባዕዳን ተለላኪ ባንዳ'ዎች የፈርኦን ተላላኪዎች ኢትዮጵያችንን ሲያፈርሱ ቆመን ማየት የለብንም።
እኔ ሚገርመኝ ይሄ ሁሉ ሤራ ይሄ መንግሥት ከኦሮሞ የወጣ ነው ተብሎ ነው እነዚህ የኛ መንደር ስው ሥልጣን አልያዘም ብለው ልጋጋቸው እያላገጉ ከነዚህ ሴረኞች ጋር ሳያውቁት የሚተባበሩት መቼ ነው ሚነቁት ነው የኔ ጥያቄ ???
አዋቂ ነኝ ሊሂቅ ነኝ አክቲቪስት ነኝ እያለ በገንዱማ እያሰበ ሲነፋረቅ የሚውለው ለሻቢያ ፈረስ እንደሆነ ያውቀዋል ግን ?!!
የሻቢያ ፈረስ ለመሆን ካልሆነ ይሄንን መንግሥት ሲቃወም የሚውል ኦሮሞ ጎጠኛ ጠባብ ሁላ. የተነሳው ጠላት አቅም ቢኖረው ቀርጥፎ የሚበላው መጀመርያ እሱን እንደሆነ ያውቃል ? የከሸፈ ሊሂቅ
ሻቢያ እኛን በማባላት ቢዚ ነው በገንዱማ የሚያስበው ጎጠኛ ጠባቡ ደሞ ለጠላት ፈረስ እየሆነ ነው
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሌላ ሀገር ዜጋ 130 ሚሊየን ህዝብ የባህር በር ተዘግቶበታል ግፍ ተስርቶበታ አለማቀፉ ማህበረስብ ከኢትዮጵያ ጋር ሊቆም ይገባል እያለ ይጮሀል. የኛዎቹ የባዕዳን ተላላኪ ባንዳዋች ከሻቢያ ጋር ተስልፈው ሀገራቸውን እና ህዝባቸውን ይወጋሉ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ መከላከያ ጠቅላይ ኢታማዦር ብርሃኑ ጁላ ትክክለኛውን ነገር ከዓመት በፊት እንደዚህ ነግረውን ነበረ።
የኦሮሞ ኃይል እንኳንስ ስልጣን ተረክቦ ሀገር ለመመስረትና ለመገንባት የሚችል አቅም ይቅርና
ባለፉት 30 አመታት ደህና ተቃዋሚ የፖለትካ ፓርቲ እንኳ አላደራጀም
ደህና የሲቪክ ተቋም እንኳ የለዉም
በዉጪ ያለዉ ዲያስፖራው አልተሰባሰበም ...
እርስ በርሱ አይግባባም
ትንሽ ትምህርት ያለዉ ኦሮሞ በኮሚሽን እየተገዛ ለሕወሓት ሲሞግት ነዉ የሚናዉቀዉ እንጂ የኦሮሞን ኃይል ሲያደራጅ አይታወቅም

ፖለትከኞች ተብዬዎች መሪራ ጉዲናና ዳዉድ ኢቢሳ ስልጣን ሲከጅሉ እንጂ ስልጣን ለመያዝ ሲደራጁና ሲያደራጁ አላረጁም

ጀዋር መሐመድ ለስሙ የኦፌኮ አባል ነዉ... አንድም ፓርቲዉ የይስሙላ ስለሆነ
አንድም ከግለኝነቱ የተነሳ ፓርቲዉ ዉስጥ ሆኖ ሳይሆን ብቻዉን እየተራወጠና እየተናወጠ ነዉ..
እርሻ እንኳ ጂጊ ይፈልጋል

እዚህና እዚያ ዉር ዉር የሚል የመሮ ሽፍታ ቡድን ሌላዉ ቀርቶ የትዉልድ ወረዳዉን ሆሮ ጉዱሩን በወጉ ካልተደራጀዉ ከፋኖ ሽፍታ መታደግ አልቻለም ....

መንግስት እንዲፈርስ በስሜት የሚትወራጩት ኦሮሞዎች ምን ሊታመጡ ነዉ?
የጠ/ሚር ዐቢይ መንግስት ፈረሰ እንበል....
ከዚያስ በኋላ ?
የሚሆነዉን አስባችሁበታል?

Hawwii Daraaraa
2025/07/05 16:35:18
Back to Top
HTML Embed Code: