Telegram Web Link
ሻቢያ ( ህግደፍ) ቅንጥብጣቢ ሚጥልላቸው የባዕዳን ተላላኪ ባንዳዎች ይዞ ሀገር ለማበጣበጥ እየሰራ እንደሆነ ይታወቃል የኢትዮጵያ ህዝብ ነቅቶ የራሱን ስላም ማስጠበቅ አለበት።
ይሄንን እየፃፈ ያለው የሻቢያ አባል ነው. ህዝብ ጥንቃቄ ያድርግ  የሻቢያ ቅጥረኛ የአማራ የኦሮሞ እና የትግሬ ባንዳዎችን መለየት እና እነሱ ሚያስራጩትን የሻቢያ አጀንዳ ቶሎ ቶሎ ማክሸፍ ያስፈልጋል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አንዳንድ ጊዜ ነገሮች በግልፅ ከኛ ወገን ስለማይነገር እና ወያኔ ጉያ ስር የተወሸቁ የኦሮሞ ሊሂቃን ኢትዮጵያ ትግራይን እንደበደለች ያለማቋረጥ ስለጮሁ እውነታው ይደበቃል ማለት አይደለም

ህውሃት ሥልጣን ይዞ ኦሮምያ እና ደቡብን እስከ ጥግ ባይዘርፍ ኖሮ ዛሬ በውጪ እና በሃገር ውስጥ ሀብታም ትግሬ ልናይ አንችልም ትግሬ ሪሶርስ የለው ተፈጥሮ ደሀ እንዲሆን አድርጋዋለች በምንም ሁኔታ ሀብታም ሊሆን አይችልም ነበረ እድሜ ለህውሃት ዛሬ በድፍረት በተጋሩ ሀብት እያለች ስታወራ ሰርተው ያመጡት ታስመስለዋለች ወደ ህሊናቸው እንዲመለሱ በኦሮሞ እና ደቡብ ህዝብ ላይ ሰርተው የሄዱትን ማስታወስ ያስፈልጋል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሻዕቢያ፣ የህወሓት አንጃ፣ የአማራና የኦሮሞ ሸኔዎች በጋራ የተጣመሩበት የጥፋት እቅድ ለጊዜው ቢከሽፍም በቀጣይ በሌሎች የጥፋት ተግባሮች ላይ መሰማራታቸው ሳይታለም የተፈታ ስለሆነ ከወትሮው የተለየ ልዩ ጥንቃቄ ያስፈልጋል።
በ ሰላሌና አካባቢው ሲንቀሳቀስ የነበረው የኦነግ/ሸኔ ታጣቂ ትግሉ ሻቢያ እና ህውሃትን ወደ ፊንፊኔ እንዲመጡ መንገድ መጥረግ ብቻ እንደሆነ የተገለፀላቸው ደማችንን ከስክስን ጠላት ቀዬአችን ላይ አናመጣም በማለት እጃቸው ከነ ትጥቃቸው ለመከላከያ ሰራዊትና ለክልሉ መንግስት አስረክቧል::

የጠላት ሴራ ይከስሽፋል ኦሮምያ ስላም ይሆናል ።
ዛሬም ጃዋር አልተሸጠም የሚል ገልቱ አይጠፋም እኮ ጃዋር ለሻቢያ ፈርሟል ለባዕዳን ነው እየሰራ ያለው።
አምስት የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ጣቢያ ሰራተኞች “በሽብር ወንጀል” ተጠርጥረው ፍርድ ቤት ቀረቡ !
የፌደራል ፖሊስ “በሽብር ወንጀል ጉዳይ” ጠርጥሬያቸዋለሁ ያላቸውን አምስት የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ጣቢያ ሰራተኞችን፤ በዛሬው ዕለት ፍርድ ቤት አቀረበ። ጉዳዩ የቀረበለት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት፤ ፖሊስ በጠየቀው የ14 ቀናት የጊዜ ቀጠሮ ላይ ብይን ለመስጠት ለመጪው ሰኞ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።
እንኳን ለሲዳማ የዘመን መለወጫ በሰላም አደረሳቹ !! ፊቼ ጨምበላላ !!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አብይ አህመድ ልክ እንደ መለስ አባይን የደፈረ መሪ እንደተባለው ቀይ ባህርን ያስመለሰ መሪ ሊባል ነው ችግሩ ተጋሩ የሸጠውን ቀይ ባህር ኦሮሞ አስመለስው ተብሎ ተጋሩ እድሜ ልክ እንደ ባንዳ ይቆጠራል ብላ የቀይባህር የማስመለስ ጥያቄ በኦሮሞ መሆን እንደሌለበት ኦሮሞ ስሙን መትከል እንደሌለበት ትናገራለች

እዚህ ጋር ነው እንግዴ እነሱ ስር የተወሸቁ ሸኔ እና ደጋፊው ይሄ ነገር ይገባቸዋል ወይ ? የራሱን ህዝብ ከብት አርዶ ደሚበላ የኦሮሞ እናቶችን መቀነት ሲፈታ የሚውል ተጓዦችን ሲያግት የሚውል የኦሮሞ ህፃናት እና አሮጊቶችን ሲደፍር የሚውለው ሸኔ ይሄ ይገባዋል ወይ ???

ሸኔ ለኦሮሞ ህዝብ እርግማን ነው !!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“ አርቲስት ብርቱካን ተመስገን ቸግሮኞል በረንዳ ላይ ወድቂያለው ብላ ነው ፕሮግራም እንዲሰራላት ኢቢኤስን የጠየቀችው "

የEBS ባለቤት የሆኑት ኤርትራዊው አቶ አማን

ህውሃት ሻቢያ እና የኦሮሞ የአማራ ሸኔዎች በቀጣይ ጥፋት ሊያደርስ የሚችል ነገር በጋራ ሰሚሰሩ ህዝብ ጥንቃቄ ያድርግ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በማዓዛ አርክቴክትነት የተቀናበረውን የቡርቴን የጥፋት ፕሮጀክት በተመለከተ ተጨማሪ የድምፅ ማስረጃ ደርሶኛል!

የድራማው መሪ ተዋናይ ብርቱካን ድራማው በኢቢኤስ ከተላልፈ በኋላ ከቅርብ ዘመዷ ጋር ያደረገችው ንግግር ነው :: በዚህ የስልክ ንግግር ቡርቴ እንዲህ ትልልሃለች :

👉አቢኤስ ለተውኔት ብሎ እንደወሰዳት፣ ገንዘብም እንደከፈላት ፣ እሷም ስራ ብላ እንደሰራች ፣

👉አዲስ ምዕራፍ የተባለው ፕሮግራም ላይ እንደሚቀርብ እራሱ የማታውቅ መሆኑ ፣

👉 በድራማ ላይ የታያው ታሪክ እራሱ ቀድሞ እንዳልተነገራት ፣ ይልቁንም መነባነብ ስታቀርብ እንደነበር ፣

👉 በጣም የሚቆጫት ቤተሰቧን በውሽት መግደሏ መሆኑ እና ብዙ ብዙ ድራማዋን ከጅምሩ እስከ መጨረሻ አንድ በአንድ እንድንገዘብ የሚያስችል ነገሮችን ዘርዝራ ትናገራለች።

እነ መሳይ (ቦምቡ ፍቅርሽ) ሲባነንባቸው እዚህ አጀንዳ ላይ ብዙ አንቆይ ቢሉም እኔ የሀሰትን ግምብ እያፈራረስኩ መቆየትን መርጫለሁ::

ህዝቤ ሆይ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ነው እያልክ እራስህን ማሞኘት፣ እራስህን ማታለል መብትህ ነው ። እኔ ግን ሀሰትን በእውነት ማስረጃ ማጋለጤን እቀጥልበታለሁ። በቀጣይ ደግሞ እነ ማዓዛ ሀገር ውስጥ ባለው ግብራበሮቻቸው ወደ ደብረ ብርሃን እናስወጣሽ እንዳሏት ብርቱካን የምትናገርበትን ድምፅ አቀርባለሁ። ይሄው ነው!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከብርቱካን ሴራ በስተጀርባ ያለው ሴራ ይሄ ነው!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የደም ነጋዴ እሬሳ ሻጮች ፀረ ህዝብ እና ፀረ ሀገር ከ ወንጀል አጋራቸው ዘመድኩን በቀለ አንደበት
በ28/03/25 #በሆሮ_ጉድሩ_ወለጋ አቤ ዶንጎሮ ወረዳ ቱሉ ሞቲ በተባለ ሥፍራ ላይ #የጽንፈኛው_ፋኖ መሣሪያ የሌለውን 15 ሰላማዊ ሰው በአንድ ቦታ ጨፍጭፈዋል.

የኦሮሞ ሥልጣን ጥመኛ ተገራጅ ከፋኖ ጋር እንሰራለን የሚሉን በህዝባችን ደም ተረማምደው ነው
2025/07/07 05:41:46
Back to Top
HTML Embed Code: