Telegram Web Link
በኪራሙ ወረዳ የበዴሳ(ጨቢ) ቀበሌ አንገት ቆራጭ አማራ ፋኖ ቤት ለቤት እየሄደ ኦሮሞን ከጠዋት ጀምሮ እየገደለ እንደሆነ መረጃዎች እየወጡ ነው ።

በተለይ የወለጋ ህዝብ በኦነግ ሸኔ እና በአማራ ፋኖ የጥቃት ሰለባ ሆኗል. ይዘረፋል ፣ይገደላል ፣ ሀብት ንብረቱ ይቃጠላል ይወድማል አሮጊቶች እና ህፃናት ይደፈራሉ ወርቅ ተቆፍሮ ለነ ደብረፂዮን ይላካል በአጠቃላይ የወለጋ ኦሮሞ ሲቃ ውስጥ ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አንዳንድ አፍቅሮተ TPLF ያላቸው ኦሮሞዎች ኃይለ ሊባኖስ ወልደሚካኤል ተያዘብን ብለው ከነ ሞንጆሪኖ ከነ እስታሊን በላይ ሲያለቅሱ ታዝበናል
ነገር ግን ስውዮው የኦሮሞን ህዝብ አንጡራ ሃብት ከዘረፉት አንድ ሲሆን የተለያየ ወንጀል በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ሲሰራ የነበረ በትላንትናው ዕለትም #ቦሌ_ዓለም አቀፍ አየር መንገድ ቁጥጥር ስር የዋለው አቶ #ኃይለ_ሊባኖስ ወልደሚካኤል በሻንጣ ውስጥ ደብቆ ለማሳለፍ የሞከራቸው መሳርያዎች የሚያሳይ የተንቀሳቃሽ ምስል ነው በዚህ እንደሚታየው TPLF ለጦርነት ዝግጅት እያደረገ እንደሆነ ለዛም የራዲዮ መገናኛ ይዞላቸው ሲሄድ ነው የተያዘው።
"ኢትዮጵያዊነት በሽታ ነው"። ያለው ይሄ የኦሮሞን ሀብት እና ማቴክን ቀርጥፎ የበላ ይሄ ግለሰብ ነው ኢትዮጵያዊነት ኦሮሞን ስትዘረፈው ጣፋጭ ፈዋሽ ተደርሶብህ ተዋርደህ ስትባረር ኢትጵያዊነት በሽታ ሊሆን አይችል. የእናንተ ስነልቦና የእናንተ አይምሮ ነው የማይድን በሽታ ያለበት
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዘር አጥፊው ፋኖ ምስራቅ ወለጋ ኪራሙ ላይ ቤት ለቤት እየሄደ ኦሮሞዎችን ህፃንናትን ጭምር ሲገድል ነው ያረፈደው

የወለጋ ህዝብ በABO/WBO ሸኔ በፋኖ ያለ ዕረፍት እየተገደለ እየተዘረፈ ይገኛል የክልሉ መንግሥት እና መከላከያ ከወለጋ ህዝብ ጋር በመቀናጀት እነዚህን የጥፋት ሃይሎች ሊያጠፋቸው ይገባል።
ፋኖ ዘመቻ መቶ ተራሮች ሲል እነዚህ ይቀበሉና ዘመቻ ሺ ግምባር ብለው የህዝብ ሀብት እና ንብረት ያወድማሉ የህዝብ ዶክመንት ያቃጥላሉ ፋኖ በንጋታው ይገባና ያገኘውን እየገደለ የዘረፈውን ዘርፎ ይሄዳል ።

ትናበው ነው የወለጋን ኦሮሞ እያጠፉት ያሉት።
ሁለት ሳምንት እንኳን አልሞላም ይሄ ግድያ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰበር መረጃ !

በደንብ አድምጡት😂😂😂
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እራሱን ንፁህ ትግሬ ያደረገው አድዋ የነ ደብረፂዮን ቡድን በራያ አዘቦ ወረዳ ኩኩፍቶ ቀበሌ ከሁለት ቀን በፊት ጭፍጨፋ ፈፅሟል. ህዝቡም ይህንን ጠባብ ቡድን እየተቃወመ ይገኛል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
መራ ራ እውነት መናገር ህዝብ እንዲያውቅ ማድረግ ተገቢ ነው የፋኖ copy ኦሮምያ ውስጥም ተመሳሳይ ድርጊት ነው እየፈፀመ ያለው።
ለአማራ ብቻ ሳይሆን እስታሊን ወዲ አባገዳ ለምትሉት መፍዙዞች ጭምር ነው ይሄ መልክት
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መንግሥት ጫካውን ለአረንጓዴ ልማት ይጠቀምበታል በየጫካው የተቀመጡ ወንበዴዎች ጫካውን ለማገት እና ለመድፈር ይጠቀሙበታል ማም ውክልና ተሰጥቶት ታገልልኝ የተባለ የለም።
በምስራቅ ወለጋ ዞን ኪራሙ ወረዳ በዴሳ(ጨቢ) በተባለች ቀበሌ ዛሬ ማለዳ ላይ የፅንፈኛ ፋኖ ታጣቂዎች በደረሱት ጥቃት የተገደሉት ንፁሀን ዜጎች ቁጥር 15 መድረሱን ነዋሪዎች ለOMN ተናገሩ።

የዛሬው ጥቃት በሳምንት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ መሆኑን የገለጹት ነዋሪዎች፣ ከቀናት በፊት በነበረ ጥቃትም የሰው ህይወት መጥፋቱን ተናግረዋል።

በዛሬው ጥቃት እስካሁን 15 ሰዎች መገደላቸውንና ተጨማሪ ሰዎች በመቁሰላቸው የሟቾች ቁጥር ሊጨምር እንደሚችልም ተናግረዋል።

ፅንፈኛ ታጣቂ ቡድኑ የቀበሌውን ነዋሪዎች በሙሉ ማፈናቀሉም ተሰምቷል።

ፅንፈኛ ታጣቂ ቡድን ፋኖ በምስራቅ ወለጋ እና ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞኖች በተደጋጋሚ በንፁሃን ላይ ጥቃት እያደረሰ መሆኑን ነዋሪዎች ይናገራሉ።
ዛሬ ፋኖ በወለጋ ኪራሙ የፈፀመውን በትግራይ ክልል ፈፅሞ ቢሆን ኖሮ የኦሮሞ ፖለቲከኞች እና አክቲቪስቶች ማስ ሚዲያውን እና ሶሻል ሚዲያውን ቀውጢ አድርገውት ነበረ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ራያ ህዝብ በህውሀት በጉልበት ትግርኛ እንዲናገር የተደረግ ኦሮሞ ነው. ለዚህም ነው ጌታቸው ረዳ ለጊዛዊ ፕሬዘዳንትነት ሲመረጥ ጋላ እያሉ የአድዋ ዎቹ ሲሰድቡት የነበረው ለራያ ህዝብ እንደሚንቁት እንደሚሰድቡት ከዛዲግ አብርሀም ስምተናል. አሁን በተከታታይ በአድዋ ህውሃት ቡድን በየቀኑ እየተገደለ ነው
Forwarded from Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ካዛንቺስ ከዚህ ቀደም የነበረው ሁኔታ ለረዥም ግዜ ጥርሱን ሳይፍቅ የቆየ ሰው የሚያሳያው አይነት ፈገግታ፣ ለረዥም ጊዜ ማበጠርያ ጸጉሩን ሳይነካው የቆየ ሰው በጸጉሩ ላይ የሚታየው ገጽታ ምልክት ነበረች። ዛሬ ታጥባ፣ አምራ እንደዚህ አይነት ግርማ ሞገሳም ሆና ማየት ለኛ ትልቅ ስኬት ነው። ለህዝባችንም ትልቅ ኩራት።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ብርቱካኔ ተከታታይ ድራማ ቁጥር 2
አንድ የኃይማኖት አባት የተረዱትንና የሚያምኑበትን አስተምረው የማትቀበለው ከሆነ ለምን እንደማትቀበለው በምክንየት አስረዳ:: አንተም የተረዳሀውንና የምታምንበትን ስበክ:: ከዚያ አልፈህ አባታችንን መፈለጥ፣ መቆረጥ፣ መነቀል አለባቸው ብለህ የመስቀል ጦርነት ማወጅ እና የግዲያ ሙከራ ማድረግ የተጓተተውን የኦሮሞ ኦርቶዶክስ ሲኖዶስ ያፋጥንልናል ዛሬ የተደረገባቸው የግድያ ሙከራ መላው የኦሮሞ ህዝብ አይኑን እንዲገልጥ እንዲጠብቃቸው እናሳስባለን።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ብፁእ አቡነ ገብርዔል መልስ ሰጥተዋል።

እውነት ነው ቤዛነትን በአራት ከፍለን ልናየው እንችላለን፣ የቁስ፣ የገንዘብ፣ የሰው እና የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቤዛነት።

ነገሩ ግን በእለተ አርብ ተሰቅሎ ፍፁም ቤዛ የሆነን ስለ ክርስቶስ መመስከሩ ከሁሉ በላይ አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘሁት የክርስቶስን ቤዛነት በመተንተን አስተማርኩኝ

የጌታ ቤዛ መሆንና የሌሎች ቤዛነት የተለያዩ በመሆኑ ምድር ላይ የቤዛነት ምንጭ ማለትም ለሙሴ፣ ለቅርጫት፣ ለገንዘብ ቤዛ እንድሆኑ የፈቀደው እግዝአብሔር ነው ስሉ ማብራረያ ሰጥተዋል።

አክሎም እመቤተ ማሪያም፣ ያሳደገችን እመቤት፣ በስሟ በእንተ ማርያም ብዬ ዛሬ የደረስኩበት እሷ ቤዛችን ናት። አባቶችም ቤዛችን ብሏታል እኮ። ግን የእሷ ቤዛነት የኢየሱስ አይነት ቤዛነት አይደለም። የክርስቶስ ቤዛነት ፍፁም ስሆን ለእመቤቴ ማሪያም ቤዛ እንድትሆነን የሰጠን ግን ልጇ ጌታች አምላካችን ኢየሱስ ነው ብለዋል።

ጎዶልያስ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የዳዊት ከበደ መጨረሻው አላማረም ። ታደሰ ቢሮ ደጃፍ ሁኖ የወጣቶችን ድምፃቸው ለማፈን ሲሞክር ዞር በል አንተ አሽከር ብለው አባረሩት ። ዳዊት ከበደ ሌባ አንተ የኛ ድምፅ አይደለህም ብለው አዋርደውታል።
2025/07/05 10:22:31
Back to Top
HTML Embed Code: