This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እራሱን ንፁህ ትግሬ ያደረገው አድዋ የነ ደብረፂዮን ቡድን በራያ አዘቦ ወረዳ ኩኩፍቶ ቀበሌ ከሁለት ቀን በፊት ጭፍጨፋ ፈፅሟል. ህዝቡም ይህንን ጠባብ ቡድን እየተቃወመ ይገኛል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
መራ ራ እውነት መናገር ህዝብ እንዲያውቅ ማድረግ ተገቢ ነው የፋኖ copy ኦሮምያ ውስጥም ተመሳሳይ ድርጊት ነው እየፈፀመ ያለው።
ለአማራ ብቻ ሳይሆን እስታሊን ወዲ አባገዳ ለምትሉት መፍዙዞች ጭምር ነው ይሄ መልክት
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መንግሥት ጫካውን ለአረንጓዴ ልማት ይጠቀምበታል በየጫካው የተቀመጡ ወንበዴዎች ጫካውን ለማገት እና ለመድፈር ይጠቀሙበታል ማም ውክልና ተሰጥቶት ታገልልኝ የተባለ የለም።
በምስራቅ ወለጋ ዞን ኪራሙ ወረዳ በዴሳ(ጨቢ) በተባለች ቀበሌ ዛሬ ማለዳ ላይ የፅንፈኛ ፋኖ ታጣቂዎች በደረሱት ጥቃት የተገደሉት ንፁሀን ዜጎች ቁጥር 15 መድረሱን ነዋሪዎች ለOMN ተናገሩ።
የዛሬው ጥቃት በሳምንት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ መሆኑን የገለጹት ነዋሪዎች፣ ከቀናት በፊት በነበረ ጥቃትም የሰው ህይወት መጥፋቱን ተናግረዋል።
በዛሬው ጥቃት እስካሁን 15 ሰዎች መገደላቸውንና ተጨማሪ ሰዎች በመቁሰላቸው የሟቾች ቁጥር ሊጨምር እንደሚችልም ተናግረዋል።
ፅንፈኛ ታጣቂ ቡድኑ የቀበሌውን ነዋሪዎች በሙሉ ማፈናቀሉም ተሰምቷል።
ፅንፈኛ ታጣቂ ቡድን ፋኖ በምስራቅ ወለጋ እና ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞኖች በተደጋጋሚ በንፁሃን ላይ ጥቃት እያደረሰ መሆኑን ነዋሪዎች ይናገራሉ።
የዛሬው ጥቃት በሳምንት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ መሆኑን የገለጹት ነዋሪዎች፣ ከቀናት በፊት በነበረ ጥቃትም የሰው ህይወት መጥፋቱን ተናግረዋል።
በዛሬው ጥቃት እስካሁን 15 ሰዎች መገደላቸውንና ተጨማሪ ሰዎች በመቁሰላቸው የሟቾች ቁጥር ሊጨምር እንደሚችልም ተናግረዋል።
ፅንፈኛ ታጣቂ ቡድኑ የቀበሌውን ነዋሪዎች በሙሉ ማፈናቀሉም ተሰምቷል።
ፅንፈኛ ታጣቂ ቡድን ፋኖ በምስራቅ ወለጋ እና ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞኖች በተደጋጋሚ በንፁሃን ላይ ጥቃት እያደረሰ መሆኑን ነዋሪዎች ይናገራሉ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ራያ ህዝብ በህውሀት በጉልበት ትግርኛ እንዲናገር የተደረግ ኦሮሞ ነው. ለዚህም ነው ጌታቸው ረዳ ለጊዛዊ ፕሬዘዳንትነት ሲመረጥ ጋላ እያሉ የአድዋ ዎቹ ሲሰድቡት የነበረው ለራያ ህዝብ እንደሚንቁት እንደሚሰድቡት ከዛዲግ አብርሀም ስምተናል. አሁን በተከታታይ በአድዋ ህውሃት ቡድን በየቀኑ እየተገደለ ነው
Forwarded from Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ካዛንቺስ ከዚህ ቀደም የነበረው ሁኔታ ለረዥም ግዜ ጥርሱን ሳይፍቅ የቆየ ሰው የሚያሳያው አይነት ፈገግታ፣ ለረዥም ጊዜ ማበጠርያ ጸጉሩን ሳይነካው የቆየ ሰው በጸጉሩ ላይ የሚታየው ገጽታ ምልክት ነበረች። ዛሬ ታጥባ፣ አምራ እንደዚህ አይነት ግርማ ሞገሳም ሆና ማየት ለኛ ትልቅ ስኬት ነው። ለህዝባችንም ትልቅ ኩራት።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ብፁእ አቡነ ገብርዔል መልስ ሰጥተዋል።
እውነት ነው ቤዛነትን በአራት ከፍለን ልናየው እንችላለን፣ የቁስ፣ የገንዘብ፣ የሰው እና የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቤዛነት።
ነገሩ ግን በእለተ አርብ ተሰቅሎ ፍፁም ቤዛ የሆነን ስለ ክርስቶስ መመስከሩ ከሁሉ በላይ አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘሁት የክርስቶስን ቤዛነት በመተንተን አስተማርኩኝ
የጌታ ቤዛ መሆንና የሌሎች ቤዛነት የተለያዩ በመሆኑ ምድር ላይ የቤዛነት ምንጭ ማለትም ለሙሴ፣ ለቅርጫት፣ ለገንዘብ ቤዛ እንድሆኑ የፈቀደው እግዝአብሔር ነው ስሉ ማብራረያ ሰጥተዋል።
አክሎም እመቤተ ማሪያም፣ ያሳደገችን እመቤት፣ በስሟ በእንተ ማርያም ብዬ ዛሬ የደረስኩበት እሷ ቤዛችን ናት። አባቶችም ቤዛችን ብሏታል እኮ። ግን የእሷ ቤዛነት የኢየሱስ አይነት ቤዛነት አይደለም። የክርስቶስ ቤዛነት ፍፁም ስሆን ለእመቤቴ ማሪያም ቤዛ እንድትሆነን የሰጠን ግን ልጇ ጌታች አምላካችን ኢየሱስ ነው ብለዋል።
ጎዶልያስ

የዳዊት ከበደ መጨረሻው አላማረም ። ታደሰ ቢሮ ደጃፍ ሁኖ የወጣቶችን ድምፃቸው ለማፈን ሲሞክር ዞር በል አንተ አሽከር ብለው አባረሩት ። ዳዊት ከበደ ሌባ አንተ የኛ ድምፅ አይደለህም ብለው አዋርደውታል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የህውሃት እና ሻቢያን ጡት እየጠባ ጦርነት ከሚያፋፍም የሙሁር ደንቆሮ በተሻለ ልደቱ አያሌው ሀገሩን ይወዳል።
አብን ዛሬ ያወጣው መግለጫ
"አብን ከአማራ ህዝብና ከቀጣናዊ የሰላም መረጋገጥ እንዲሁም ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም አንጻር በሻዕቢያ አሁናዊና የትላንትና ዘመን ሁኔታ ላይ ሰፊ ግምገማ አድርጓል፡፡ በዚህም መሰረት ሻዕቢያ ከፍጥረቱ ጀምሮ ከአማራ ህዝብ ብሎም ከኢትዮጵያዊ የፖለቲካ ማህበረሰብ ህልውና አንጻር በበጎ ሊመዘገብለት የሚያስችል ታሪክ የሌለው ኃይል መሆኑ ይታወቃል። አሁን ላይም በአማራ ክልል እንዲሁም በኦሮምያ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች የሚስተዋለውን የጸጥታ ችግር ለማባባስ ከሚሰሩ ኃይሎች ጋር የአጋርነት ዝንባሌ እንዳለው መረጃዎች የሚያሳዩ ሲሆን የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ተቀጽላ በመሆን በሀገሪቱ ብሄራዊ ጥቅም ላይ ያለመታከት የሚሰራ በመሆኑ ሁሉም ኢትዮጵያዊ አጥብቆ ሊያወግዘውና ሊታገለው ይገባል:።
"ትላንት ኢትዮጵያ በተዳከመችበት ዘመን ሻዕቢያና ወያኔ መሩ የጣምራ መንግስታት የፖለቲካ መድረኩን በተቆጣጠሩበት ዘመን በተናጥል ስምምነት እና በሁለትዮሽ መመሳጠር በሽግግር መንግስት ወቅት የተገንጣይነት አጀንዳውን የኢትዮጵያ ህዝብ ባልተሳተፈበት በቀላሉ እንዲያሳካ ተደርጓል። ከዚህ ጋር በተያያዘ ፓርቲያችን አብን ኤርትራ የሚባለው ሐገር የተመሰረተበት ታሪካዊ ሂደት ቅቡልነት ላይ ጥያቄ ያለው ከመሆኑም በላይ ኢትዮጵያ ሐገራችን ታሪካዊ ይዞታዋ ከሆነው የባህር በር የተገፋችበት የሸፍጥ አካሄድ እንደገና ይፋና ቀዳሚ ሀገራዊ አጀንዳ ሆኖ እንዲያዝና ቁርጠኛ ትግልም እንዲደረግበት ይጠይቃል።"
- የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን፟) ካወጣው መግለጫ

ጦርነት የፖለቲካ ግብ ማስፈጸሚያ መሣሪያ ነዉ ፤ የፖለቲካ ግቡ መዳረሻ ደግሞ የኢኮኖሚ ፍላጎቶች ናቸዉ--
ይሄ በደረቅ ቋንቋ ሲገለጽ የሰዉ ልጅች ሌሎችን የመመዝበር ፍላጎት ጦርነትን ያስከትላል
ኤሪትሬዉ ከትግሬ ጋር ተጣምረዉ
የ'አማራ' የሚሉትን ደርግን ወጉ
ደርግ ተሸነፈ ፧ ከዚያስ?
ሻዕቢያና ወያኔ አማራን የትላንት ገዢ ብሔር ብሎ በማግለል የኦሮሞን የተፈጥሮ ሀብት መበዝበዝ ያዙ
ቆዩና...ሻዕቢያና ወያኔ በኦሮሞ ቡና ላይ ተጣሉ፤ ተዋጉም
ሻዕቢያ ተሸነፈ
ወያኔ ብቻዉን የኦሮሞና የደቡብን ሀብት ይዘርፍ ገባ
ቡናዉን ፣ ወርቁን እየዘረፈ አልጠግብ ያለዉ ወያኔ የኦሮሞን መሬት ካልቸበቸብሁ ሲል የቄሮ አብዮት ተነሳ
ወያኔ ወደ መቀሌ አፈገፈገ
ያለዝርፊያ መኖር የማይችለዉ ወያኔ ዳግም ለመንገስና ለመዝረፍ ጦርነት ተቀሰቀሰና ተሸነፈ
ከ20 አመታት በፊት የዘረፋ ምኞቱ በወያኔ የተጨናገፈበት ሻዕቢያ አሁንም የፕሪቶሪያ ስምምነት ስላደናቀፈበት አኮረፈ
አሁን ሻዕቢያ ወያኔንና ፋኖን
የ 'ሰሜን ጥምረት' በሚል ግንባር ስር ለጦርነት እያስተባበረ ነዉ
በተለያየ ሰበብ እስከ ዛሬ በዓለም ላይ የተደረጉ ጦርነቶች ሁሉ ዋነኛ ጉዳይ economic motive ነዉ
the so-called የ #ሰሜንጥምረት (ጥንዶ) ኦሮሞንና ደቡብን ለማስገበር ያለመ ስለመሆኑ ደግሞ ስሙ ራሱ ይነግረሃል
ለወያኔና ሻዕቢያ የ 1990 ዓም ጦርነት
ባድሜ የሚትባል ፋይዳ የሌላት ቦታ ሰበብ እንደሆነች ሁሉ ለቀጣዩ የ 'ሰሜኖች' ዘመቻ ዐቢይ አሕመድ ሰበብ እንጂ ምክንያት አይሆንም
ለአንድ ሰዉ ሲባል የሚደረግ ጦርነት በሆሜራዊ አፈታሪክ እንጂ በታሪክ አልታየም
ትላንት ያልነበረ ደግሞ ነገ ሊኖር አይችልም
Via Hawwii daraaraa

#OMN በሻዕቢያ አጋፋርነት ሕወሓት ፣ ሻዕቢያና ፋኖን ያጣመረ የጋራ ግንባር እንደተመሠረተ በፌስ ቡክ ገጹ ላይ ይዞ ዛሬ ወጥቷል
ዜናነቱ ለኦሮሞ ጆሮ እንጂ የ#ሰሜንጥምረት የሚል የግንባር ሐሳብ የቆየ ነዉ
አሁን በትግበራ ምዕራፍ ላይ ነዉ የሚገኘዉ
የረፈደም ቢሆን #DejeneGutema ትኩረት መስጠትህ ማለፊያ ነዉ
ከፕሪቶሪያ ስምምነት ማግስት ጀምሮ በሕወሓት ሽንፈት ቁጭት ያደረባቸው የትግራይ ሚዲያ አክቲቪስቶች ለትግረይና ለአማራ አሊያንስ ነበር ያቀነቀኑት
#ቴድ/ርዕዮትና ማሪያማዊትን ልብ ይሏል
ታዲያ.... ያኔ የ#ሰሜንጥምረት ሲሉ የአቻ ለአቻ ሕብረት ሳይሆን እነርሱ ትግራዊያኑ የሚመሩት፤
ፋኖዎች ደግሞ የሚተባበሩበት ማለታቸው ነበር
የትግራይ የዉስጥ ፖለትካ ስንጥቃትን ተከትሎ ሻዕቢያ የተጋሩን የ#ሰሜንጥምረት ሐሳብ በመቅለብ ከግብጽ ፈንድ አስመድቦ በእርሱ አጋፋሪነት ለተግባራዊነቱ እንቅስቃሴ ጀመረ
እንደ ዉስጠ ፖለትካቸዉ ሁሉ የሻዕቢያ ዋና ተዋናይ ሆኖ መከሰት የተጋሩን ምሁራን ለሁለት ነዉ የከፈለዉ..
ሻዕቢያ ባለበት ሕወሓት ከተላላኪነት ያለፈ ሚና የለዉም የሚሉት እነ #ቴዲርዕዮት ፣ አሉላ ሰለሞን
ሻዕቢያ ''ጥንዶ'' የሚለዉን ፕሮጀክት ሲቃወሙት
የደብረጺዮን ደጋፊዎች ደግሞ ለ'ጥምረቱ' (ጥንዶ) ቡራኬ ከመስጠት አልፈዉ የሻዕቢያ አወዳሽ ሆነዋል
እንዲያዉም ሰሞኑን ሕወሓትና ሻዕቢያ በወኪሎቻቸዉ አማካይነት ሻዕቢያ በጦርነቱ ጊዜ የነበረዉን ሚና በማለሳለስና ለጥምረቱ የትርክት መደላድል በመፍጠር ጥረት ላይ ተጠምደዋል
በዉይይቱ ላይ በሕወሓት ወገን ያሉ ሰዎች ለሻዕቢያ ወኪሎች የሚያሳዩት ልምምጥ እነ #ቴዲርዕዮትን ፣ አሉላን በጣም ያበሳጫቸው ሆኗል
የትግራዋይ የፖለትካ ንቃትና ሕዝባዊ አመለካከት የሚደነቀዉ እዚህ ጋ ነዉ...
ሲያቀነቅኑት የነበረን የ #ሰሜንጥምረት አሁን የሚቃወሙት ሕወሓት በጥምረቱ ከተላላኪነት ያለፈ ሚና ሊይዝ አይችልም ከሚል ግምገማ ነዉ ...
ሕወሓትንም የሚከሱትና የሚቃወሙት የትግራይን ሕዝብ አንድነትና ''ጥቅም '' ማስጠበቅ አልቻለም ፤ አይችልምም ከሚል ሕዝባዊ አመለካከት እንጂ ከጎጥ ስሜት በመነሳት ወይም አንዱን የሕወሓት አንጃ በመደገፍ
አሊያም በሕወሓት በደል ደርሶብናል በሚል ጠባብ ዕይታ አይደለም
ሕወሓትን እየጠሉትም ቢሆን በፌዴራል መንግሥቱ ተጽዕኖ ደርሶበታል የሚል ስሜት ስሰማቸዉ ደግሞ ይሟገቱለታል
በትግራዋይ ዐይን የኦሮሞ ''ምሁር'' ነኝ የሚለዉን ለንጽጽር ተመልከቱት
የ#ሰሜንጥምረት የሚል ነገር ገና ሲነሳ ያለ ምንም ጥያቄ ቡራኬ ሰጪ #HenokGebissa ነበር
ምክንያቱ ደግሞ ዐቢይ አሕመድ ጠላት ነዉ የሚል ነዉ
#EtanaHDinka እና #MilkessaGemechu በቅርቡ የፋኖና የጃል መሮን ጥምረት አስፈላጊነት ሲያወሩ ነበር ...
ጥምረት ያስፈልጋል ማለተቻዉ በራሱ ችግር የለዉም
ሁለቱም ዐቢይ አሕመድን የሚዋጉ ናቸዉ በሚልእንጂ የፋኖና የጃልመሮ አማጺ የፖለትካ ፍላጎትና ዓላማ ተቀራራቢነት አላቸዉ ወይስ የላቸዉም ከሚል ግምገማ አይደለም
በነገራችን ላይ .... ጃል መሮ ራሱ ለፋኖ ያቀረበዉ የ አብረን እንስራ ጥያቄ ጠ/ሚር ዐቢይን ጭምር 'ኦነግ ነዉ' ብለዉ በሚከሱት ፋኖዎች ተቀባይነት አላገኘም
#JawarMohammed ን ጨምሮ የኦሮሞ ምሁራን ፖለትካን የሚተነትኑት ከግል ስሜታቸዉ በመነጨ በ#AbiyAhmedAli ተገፍተናል ከሚል ጥላቻ
እንጂ በቀጠናዉ የፖለትካ ጥምረት ቢያስፈልግ የኦሮሞን ሕዝብ ጥቅም ለማስጠበቅ ብቃት ያለዉ ተደራዳሪ ኃይል አለ ወይ ብለዉ አይጠይቁም
የትግራይ ምሁራን ግን 270ሺህ ሠራዊት ያለዉንና ትልቅ የዉጊያ ልምምድ ያሳየዉን እነርሱ TDF የሚሉትን ኃይል የሻዕቢያ አቻ ሆኖ የትግራይን ጥቅም ማስጠበቅ አይችልም በሚል ስጋት ሻዕቢያ #ጥንዶ እያለ ያለዉን ጉድኝት እየተቃወሙ ናቸዉ
የ #ሰሜንጥምረት የሚባለዉ ነገር ምን አይነት የኃይል አሰላለፍ ይኖረዋል?
ከኦሮሞ ሕዝብ ጥቅምና ፍላጎት ጋር ይጣጣማል ወይስ ይጋጫል ?
ብሎ መጠየቅ ይቅርና የ#ሰሜንጥምረት የሚባለዉ ነገር ራሱ ለኦሮሞ ምሁራንን ትኩረታቸዉን አልሳበም
ጀዋር መሐመድ ፣ ኢታና ሐብቴ ወዘተ ተጠምደዉ የሚዉሉት ዐቢይ አሕመድን በሚወነጅሉበትና በሚያሳጡበት ጥቃቅን ጉዳዮች ላይ ነዉ
እንጂ highly Volatile በሆነ ቀጣና ዉስጥ ለዉስጥ እየፈላ ያለ ፤
የኦሮሞን ሕዝብ ሕይወት ሊያመሰቃቅል በሚችለዉ ዐቢይ የፖለትካ ጉዳይ ላይ አይደለም
የኦሮሞ ወጣቶች ወደ ዉትድርና የመግባቱን አዎንታዊ አንደምታዉ አይታያቸዉም፤ የአፈጻጸም ግድፈቱ እንጂ...
Hawwii Daraaraa