Telegram Web Link
“የሞተ ደጋፊ የለንም" ወላይታ ዲቻ ስፖርትክለብ

ሟች "አለው አልሞትኩም"

Jawar Mohammed“ ሞተሃል ተብለሃል በቃ ሞተሃል😅😅😅

አቦይ ስብሃት ሥራ እየሰራህ አይደለህም እንዳይለው የባጥ የቆጡን ይለጥፋል😅😅😅😅
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እጅግ አሣዛኝ ነዉ ‼️
============
አትሌት ገለቴ ቡርቃ በባለቤቷ ታደለ ገ/መድህን ገ/ማሪያም ሙሉበሙሉ ያፈራቿን ሀብቷን መዘረፏን ለገመዳ ሾው ተናገረች ‼️

አትሌት ገለቴ ቡርቃ ለ20 ዓመታት ጥራ ግራ ያፈራችውን ንብረቷን በባለቤቷ ምክንያት ማጣቷን በገመዳ ሾው ላይ ቀርባ ባደረገችው ቃለምልልስ አስረድታለች ።

መኖሪያ ቤት እና መንግስት በተለያየ ጊዜ የሸለማት 11 መሬቶች ውስጥ አስሩ ባለቤቷ መሸጡን እና አሁን ካለችበት ቤት ለማስወጣት በፍርድ ቤት ጉዳዩን እየጨረሰ ነው ስትል አትሌቷ ተናግራለች።

ካሏት 5 መኪናዎች 4 መኪኖችን ባለቤቷ መሸጡንም ገልጻለች።

በአሁኑ ወቅት ልምምድ አቁማ በፍርሃት ለአንድ አመት ከቤት ሳትወጣ መቀመጧን ተናግራለች።

ፍርድ ቤት ሁሉንም ነገር እኔ ላይ እየፈረደ ነው የእኔን ጉዳይ እየተመለከተ አይደለም በማለት ተናግራለች።

እኔን የሚሰማኝ ጠፍቷል ።አሁን የቀረው ጠቅላይ ሚንስትሩ ነው ።ጎዳና ላይ ከመውደቄ በፊት ህዝቡ ድምጽ ይሁነኝ ብላለች።
#JusticeForGelateBurka
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጵያ ሀገራችንን እንደ ቅርጫ እየገነጣጠለ ሲያከፋፍል የኖረው ስብሃት ነጋ አሁን ደሞ ለእኩይ አላማው ባንዳ ልጆቹን ስብስቦ ትብብር ብሎ መጣ
ላኪ አይጠየቅም ተላላኪ ነው ሚጠየቀው ያለው አቦይ ስብሃት ትክክል አይደለም ሀገር አፍራሽ ላኪም ተላላኪም ነው ሚጠየቀው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአውሮፓ የሚኖር የኤርትራ ተወላጅ አቶ ዮናስ ስለ አስብ የተናገረው
ትርጉም በወዲ ሻምበል

" መቶ ሚሊዮን ህዝብ እንዴት ነው ባህር ስጡኝ ብሎ የሚለምነው?አይሆንም እራስህ ነው መውሰድ ያለብህ፣ ይሄ ማለት ልክ የ40 ዓመት ጎረምሳ የሁለት ዓመት ህፃን ልጅ መንገድ ላይ አታልፍም ብሎ ማሳለፍ ያገደው እንደዛ ማለት ነው። ኤርትራውያን ምን ይላሉ ህግ አለ አይችሉም፣ ባህሩ የኤርትራ ነው፣ኤርትራ ደግሞ የኢትዮጵያ ናት።ላለፉት አምስት ሺህ ኤርትራውያን ኢትዮጵያዊ ሆነን በአማርኛ ቋንቋ ስናወራ የነበርን ነን።ለማለት የፈለኩት አብይ አህመድ ባህሩ የእናንተ ነው ትግራይ ፅምዶ አትበሉ ከአማራ፣ከኦሮሞ ጋር ተስማምታችሁ አንዲት ታላቅዋን አቢስኒያ አድርጓት። ይሄው በአፋር መንገድ ዘጉት መኪኖች አይሄዱም። ምን ያድርጉ አሜሪካ የሚኖር እንድ ውዳቂ ስሙን የማይፅፍ ስታሊን እና አንድ ቆሻሻ ላይ ተጥሎ የነበረ ዓወል ሲእድ ስሙን የማይፅፍ ፅምዶ ፅምዶ እያሉ"። አቶ ዮናስ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“ስብሃት ነው እኔን ተንኮል ያስተማረኝ” ወዲ ረዳ።
የጎጃም መርጌታዎች ከዚህ በፊት ቅዱስ ዘመነ ካሴ ብለው ቅኔ በመቀኘት ቅድስናውን ካበሰሩን በኋላ ይሄው መስቀል በስሙ ቀርፀው ይፋ አድርገዋል ።
ታቦትም ሳይቀረፅለት አይቀርም ያው ታቦት በአደባባይ ስለማይታይ ይሆናል ያላሳዩን ።
በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ በቅርቡ ከድሮን ጥቃት ጋር በተያያዘ ኤምባሲያቸው ያወጣው መግለጫ “በስህተት ነው” ሲሉ ገለጹ።

በኢትዮጵያ የአሜሪካን አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ኤምባሲያቸው ግንቦት 15 ቀን 2017 “የፌደሬል መንግስት በዜጎቹ ላይ የሚፈጽመውን የድሮን ጥቃት በአስቸኳይ እንዲያቆም” በሚል የተላለፈው መልዕክት በስህተት ነው ሲሉ ገልፀው፤ መልዕክቱ “በአስተዳደራዊ ስህተት” የተካተተ ነበር ሲሉ በምክንያትነት አስቀምጠዋል።

"ስህተት ነበር፤ ስህተት ነበር ከማለት ውጭ ምንም ተጨማሪ የሚገለጽም ይሁን የሚቀነስ ነገር የለውም በመጀመሪያ የተጻፈውን የመግለጫውን ረቂቅ ነበር የተጠቀሙት፤ እኔ ያላየሁት እና ያላፀደኩትን ነው የተጠቀሙት፤ ይህም በአስተዳደራዊ ችግር የተፈፀመ እና እንዳለመታደል ሁኖ ተላለፈ” ሲሉ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ተናግረዋል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከዚህ ደብር ይነሳ እና የኦሮምያን ድንበር አቋርጦ አንገት በስመ አብ እያለ ይሸልታል ከድነዚህ አይነት ደንቆሮ ጋር ነው በአንድነት ሆነን ለኦሮሞ ህዝብ ዲሞክራሲ እናመጣለን የሚሉን ተንበርካኪዎቹ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የልደቱ እና መሰል በህውሃት ጀርባ ተንጠልጥለን ለህዋት ባርያ ሆነን ህዝባችንን እየጨፈጨፍን እያስገበርንላቸው እንኖራለን የሚሉ በጠቅላላ ህውሃት በጦርነት እንድትመለስ ሚፈልጉ ናቸው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በዚህ በያዝነው ሳምንት እጃቸውን ለመከላከያ ደቡብ እዝ በሰላም የሰጡት የኦነግ ሸኔ አዛዥ ጃል ቦና ባሪ እና የቡድኑ ጠቅላላ ስምሪት ሃላፊ ጃል አቡሎሻይ ቦንሳ የትጥቅ ትግሉ ትክክል እንዳልሆነ ተናገሩ።
የፌደራል መንግሥት"የኤርትራ ሰራዊት ከግዛቴ ይውጣ የሚለው ትግራይ ለመውረር ነው"። ወይዘሮ ፈትለወርቅ

የህውሀት ስዎች 53 ቀበሌ ተቆጣጥሮ ያለውን ሻቢያ ከኢትዮጵያ ግዛት እንዳይወጣ እያገዙት ይገኛሉ።
መረጃ

ስምንት ኦሮሞዎች በሻቢያ ግብዣ አስመራ ጥሪ እንደተደረገላቸው አዲስ ኮምፖስ መረጃውን አጋርቷል።

ከህውሃት ሸሽተው አፋር ላይ እየተደራጁ ያሉ የትግራይ ሃይሎች ገብተው ለመምታት ሻቢያ እና ህውሃት ተስማምተዋል።

የህዳሴ ግድብ ከመመረቁ በፊት ለማደናቀፍ ሻቢያ ባንዳዎቹን ትእዛዝ ሰጥቷል

https://www.youtube.com/live/_QqUefTc1Cg?si=bJ-i3JgfWZvHYtes
በወሎ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የኦነግ ሸኔ አባላት የህዝባቸውን ስቃይ ለመቀነስ ሰላምን መርጠው ገብተዋል።

የጦርነት ጥሩ የሰላም መጥፎ የለውም ሁሉም መመለስ አለበት።
የግርግር መንግስቱ የበላይ ጠባቂ 🙈
2025/06/29 20:26:27
Back to Top
HTML Embed Code: