Telegram Web Link
ዳሩል ሀዲስ ኢንስቲትዩት Darul Hadith institute
የሙሐደራ ግብዣ ለሴቶች
🔅እሁድ ሚያዝያ 12፣2017

🔅ጠዋት ከ3:00-6:0

🔅18 ማዞሪያ አካባቢ

⭐️ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

https://www.tg-me.com/darulhadis18

🍃🪴🍃🪴🍃🪴🍃
📣የሙሐደራ ግብዣ ለሴቶች

💎ነገ እሁድ ሚያዝያ 12፣2017

💎ጠዋት ከ3:30-6:00

💎18 ማዞሪያ አካባቢ

🕌ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

ለእህቶችና ለእናቶች ጥሪውን በማስተላለፍ የአጅር ተካፋይ ይሁኑ!

https://www.tg-me.com/darulhadis18

🌻🍂🌻🍂🌻🍂🌻
ዳሩል ሀዲስ ኢንስቲትዩት Darul Hadith institute
Photo
📣የሙሐደራ ግብዣ ለሴቶች

"وَوَصَّىٰ بِهَا إِبْرَاهِيمُ بَنِيهِ وَيَعْقُوبُ يَا بَنِيَّ إِنَّ اللَّهَ اصْطَفَىٰ لَكُمُ الدِّينَ فَلَا تَمُوتُنَّ إِلَّا وَأَنتُم مُّسْلِمُونَ"  البقرة ١٣٢

"በርሷም (በሕግጋቲቱ) ኢብራሂም ልጆቹን አዘዘ፡፡ ያዕቁብም (እንደዚሁ ልጆቹን አዘዘ)፡፡ «ልጆቼ ሆይ! አላህ ለናንተ ሃይማኖትን መረጠ፤ ስለዚህ እናንተ ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጂ አትሙቱ» (አላቸው)፡፡"  (በቀራ 132)

⭐️የነብያት አባት የሚወሳበት ልዩ መድረክ

🔅እሁድ ግንቦት 10፣ 2017

🔅ጠዋት ከ3:00-6:30

🔘18 ማዞሪያ አካባቢ

ለበለጠ መረጃ  +251904366666

🕌ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

ለእህቶችና ለእናቶች ጥሪውን በማስተላለፍ የአጅር ተካፋይ ይሁኑ!

https://www.tg-me.com/darulhadis18

                               🪴🍂🪴🍂🪴🍂🪴
ኩኑዝ... የማንነት እነፃ

ልዩና ወቅታዊ የሙሀደራ መድረክ

هَـٰذَا بَیَانࣱ لِّلنَّاسِ وَهُدࣰى وَمَوۡعِظَةࣱ لِّلۡمُتَّقِینَ

በአላህ ፈቃድ እሁድ ግንቦት 17/2017  ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ እንደ አዲስ በተገነባው ኡስማን ኢብኑ ዓፋን (ሸህ ደሊል) መስጂድ ልዩ የሙሀደራ ዝግጅት ይካሄዳል።

🔉የቀናቶች ንጉስ

በኡስታዝ መሐመድ ሀሰን ማሜ


እና


🔉 ብዥታና እውነታ

በአቡጁነይድ ሳላህ አህመድ


«አላህ መልካም የሻለትን ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል» ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበዉታል

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
____
🕌 ibnu Masoud islamic Center
www.tg-me.com/merkezuna
ኡድሂያን ለተቸገሩ ወገኖች

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የ1446 አ.ሒ ኡድሕያን በከንባታ፣ በሐዲያ፣ በከረዪና በሌሎች አካባቢዎች ለተቸገሩ ወገኖች ለማከፋፈል ዝግጅቱን አጠናቋል።

ባለንበት የተባረከ የዙልሒጃ ወቅት ኸይር ስራ ታላቅ ምንዳ እንዳለው የታወቀ ነው። በመሆኑም በኢትዩጽያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 1000461657455 የበኩልዎን ድጋፍ ያድርጉ።

ለበለጠ መረጃ፤
📱 0972 757575

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

____
🕌 ibnu Masoud islamic Center
www.tg-me.com/merkezuna
ብስራት ለወላጅና ለልጆች
እንኳን ደስ አላችሁ!!!


ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ከነሲሃ ቲቪ ጋር በመሆን ልዩ የክረምት ኮርስ በተመላላሽ እና በርቀት ለሁሉም ፆታ በተመቻቸ መልኩ ያዘጋጀን መሆናችንን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው።

🖍ዕድሜያቸው ከ10 - 12 ለሆኑ ልጆች፣
ከ13- 14 ለሞላቸው ታዳጊዎች፣ እንዲሁም 15 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ወጣቶች፣

✔️እምነታቸውን ከምንጩ የሚያውቁበት !
✔️የኢባዳን አፈፃፀም የሚማሩበት!
✔️ኢስላማዊ ተርቢያ የሚቀስሙበት!
✔️መልካም አርአያዎቻቸውን የሚተዋወቁበት ታላቅ መድረክ
✔️ጌታቸውን ጠንቅቀው የሚያውቁበት ኮርስ

  ለወንዶች ከሰኔ 17- 28 ባሉት ቀናት 18 በሚገኘው ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ዋና ቢሮ በስራ ሰዓት በአካል በመምጣት መመዝገብ የሚችሉ ሲሆን፤
ለሴቶች ደግሞ ከሰኔ 17- 23  18 ባለው ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ,በቤቴልና በፉሪ ቅርጫፎች መመዝገብ

📌ለበለጠ መረጃ 
 ለወንዶች በስልክ ቁጥር 0912617007/0912023190/0912617005
 ለሴቶች ለ18 ኢብኑመስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር 0904366666
ለቤቴል ቅርጫፍ  0911105653/0911375952/+251913840323
ለፉሪ ቅርጫፍ  0911479151/0912058590/251 92 694 8459   ይደውሉ፤ ይመዝገቡ፤ በእውቀት ብርሀን ከፍ ይበሉ።

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
@nesihatv

የምዝገባ ቀን ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከ 2:30-9:30

በአካል በመገኘት ይመዝገቡ
⚘️የሙሐደራ ግብዣ ለሴቶች

🗓እሁድ ሰኔ 22/ 2017

🕒ጠዋት ከ3:00-6:30

🕌18 ማዞሪያ አካባቢ

ለበለጠ መረጃ 0904366666

ኢብን መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

https://www.tg-me.com/darulhadis18
📣 ኩኑዝ... የማንነት እነፃ

هَـٰذَا بَیَانࣱ لِّلنَّاسِ وَهُدࣰى وَمَوۡعِظَةࣱ لِّلۡمُتَّقِینَ (آل عمران 138)

🔉 የአላህ ሐቅ

🎤 በሸይኽ ሁሴን ዒሳ

🔉 ቤታችን በተቅዋ ሲያብብ

🎤 በኡስታዝ ጣሃ አህመድ

🗓 በአላህ ፈቃድ፡ እሁድ ሀምሌ 06/ 2017 ዓ.ል
ከጠዋቱ 3:30 ጀምሮ

📍 ኮልፌ 18 በሚገኘው አባ ጅፋር መስጂድ

«አላህ መልካም የሻለትን ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል» ቡኻሪና ሙስሊም

____
🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
📲 www.tg-me.com/merkezuna
📚 ልዩ የዲን ኮርስ ለእውቀት ፈላጊዎች !

          📝  " القواعد في توحيد العبادة "
       አል ቀዋዒድ ፊ ተውሒድ አል ኢባዳ       

🎤 በኡስታዝ ጣሃ አህመድ

🗓 ሀምሌ 19 እና 20 / 2017 ዓ.ል
         (ቅዳሜ እና እሁድ )

ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ – 9:00 ሰዓት

📍 ኮልፌ 18  በነሲሓ መስጂድ

«አላህ መልካም የሻለትን ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል» ቡኻሪና ሙስሊም

____
🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
📲 www.tg-me.com/merkezuna
📚 ልዩ የዲን ኮርስ ለእውቀት ፈላጊዎች !
          
"قواعد في منهج أهل السنة والجماعة "

ቀዋዒድ ፊ መንሀጅ አህሊ ሱነቲ ወል ጀመዓ 

🎤 በኡስታዝ ሁሴን ኢሳ

🗓 ሀምሌ 26 እና 27 / 2017 ዓ.ል
         (ቅዳሜ እና እሁድ )

ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ – 9:00 ሰዓት

📍 ኮልፌ 18  በነሲሓ መስጂድ

«አላህ መልካም የሻለትን ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል» ቡኻሪና ሙስሊም

____
🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
📲 www.tg-me.com/merkezuna
📚 ልዩ የዲን ኮርስ ለእውቀት ፈላጊዎች !
                                                            
"أسس التي قامت عليها
عقيدة أهل السنة والجماعة "


               " የአህሉሱና አቂዳ መሰረቶች " 

           🎤 በኡስታዝ ሱልጣን ኸድር

🗓 ነሃሴ 3 እና 4 / 2017 ዓ.ል
         (ቅዳሜ እና እሁድ )

ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ – 9:00 ሰዓት

📍 ኮልፌ 18  በነሲሓ መስጂድ

«አላህ መልካም የሻለትን ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል» ቡኻሪና ሙስሊም

____
🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
📲 www.tg-me.com/merkezuna
⚘️ዲን እየተማሩ ነውን?

🪴ኢስላም ከማንኛውም ነገር በፊት ዕውቀትን በመገብየት ላይ አደራ ይላል፡፡ ምክንቱም የምናደርጋቸው እንቅስቃሴዎች ዕውቀትን መሰረት ያላደረጉ ከሆነ አላዋቂ ሳሚ ... እንደሚባለው ብሂል ከልማቱ የምንዘፈቅበት አዘቅቱ ያመዝናል፡፡  አንዳንዴም በኛ ሳይገደብ የኛው የጥፋት ረመጥ ይቀጥልና ሌሎችን እኛ የሰመጥንበት አዘቅጥ ውስጥ እንዲዋኙ የጥፋት ጀልባ እና መቅዘፊያ እንድንሆን ያደርገናል፡፡ 
       
🪴ቁርአን ስለ እውቀት ፋይዳዎችና ስለ አዋቂዎች ደረጃ ብዙ ይላል። ዓዋቂው አምላካችን ስለ እውቀት ባለቤቶች ከፍ ያለ ደረጃ ዓዋቂዎች በሚገነዘቡት መልኩ እንዲህ ይላል፡-

"يَرْفَعِ اللَّهُ الَّذِينَ آمَنُوا مِنكُمْ وَالَّذِينَ أُوتُوا الْعِلْمَ دَرَجَاتٍ" [٥٨:١١]
«አላህ ከናንተ እነዚያ ያመኑትንና እነዚያ ዕውቀት የተሰጡትን በደረጃ ከፍ ያደርጋል» ሙጃደላህ፡11
                           
🪴ታላቁ ሶሃብይና የቁርአን ተፍሲር ዓዋቂ ዓብደላህ ኢብኑ ዓባስ እንዲህ ሲል የአንቀፁን መልዕክት የሚያጠናክር ንግግር አላቸው «የተማሩ ሰዎች ደረጃ ከተራው ሙዕሚን ሰባት መቶ እጥፍ ይበልጣል፡፡ ከአንዱ ደረጃ ወደ ሌላ ደረጃ ያለው ርቀት የአምስት መቶ ዓመት ርቀት ይሆናል»

በሌላ የቁርአን አንቀፅ አላህ እንዲህ ይላል፡-

"إِنَّمَا يَخْشَى اللَّهَ مِنْ عِبَادِهِ الْعُلَمَاءُ"  [٣٥:٢٨]
«አላህን ከባሮቹ ውስጥ የሚፈሩት ዐዋቂዎቹ ብቻ ናቸው»  ፋጢር፡28

🪴መልዕክተኛው (ﷺ)  እንዲህ አሉ፤ «ዕውቀትን ቅሰሙ አላህን የምትፈሩት ባወቃችሁት ልክ ነውና»

አዎን! የማያውቁትን አካል እንዴት ተገቢውን ፍራቻ ይፈሩታል?!

🪴አላህ መልዕክተኛው (ﷺ) እንዲጨምርላቸው እንዲጠይቁት ያዘዘው ብቸኛ ነገር ዕውቀት ነው! ከየት አመጣኸው ትይኝ ይሆናልና ማስረጃውን :-

"وَقُل رَّبِّ زِدْنِي عِلْمًا "
«ጌታዬ ሆይ! ዕውቀትን ጨምርልኝ በል» 20፡114

🪴የትኛውም የዕውቀት ደረጃ ላይ ብንገኝ በአላህ ከታገዝንና ጥረት ካደረግን ብዙ መሻሻል ይቻላልና አሁኑኑ ጥረት ማድረጉን እንጀምር።

🤲አላህ  በኢስላማዊ ዕውቀት ወደተሻለ ደረጃ ከፍ እንል አንድ ያግዘን፤ እውቀትን ያግራልን። ልባችንን በቁርአን ያብራልን።

አሚን !
_
@abujunaidposts
📣ለ2018 ምዝገባ  ጀምረናል (ለሴቶች)

"አላህ መልካም ለሻለት ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል”

ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር አዲስ አበባ 18 በሚገኘው መርከዝና  በቤተል ቅርንጫፍ ለ2018 የትምህርት ዘመን የዲን ትምህርቶችን ለመስጠት ምዝገባ ጀምሯል።

ከሰኞ እስከ ጁሙአ ባሉት ቀናት የሚሰጡ ትምህርቶች

1⃣ 📖 ቁርአን ለወጣቶች እና ለእናቶች

🔅 በነዘር (ለጀማሪዎች)

🔅 በነዘር (በተጅዊድ )

ከመሰረታዊ የዲን ትምህርት ጋር

🕥የሰአት አማራጭ

▪️ጠዋት ከ1:00-2:30 ጠዋት ከ3:00-6:30፣ከሰአት 8:00-10:00 ፣ከአስር በኋላ10:30-12:00

🔅 ቁርኣን ሂፍዝ (ከ2:30-10:00)
ከሰኞ እስከ ቅዳሜ

2⃣የ2 አመት የሰርተፊኬት ፕሮግራም (ከ3:00-6:30)

3⃣የ2 አመት የዲፕሎም ፕሮግራም
(ከ3:00-6:30)

4⃣ ለተማሪና ለሰራተኛ በሳምንት 1 ቀን ቅዳሜ ጠዋት (3:00-6:30)
የኪታብ ቂርአት


🗓የመመዝገቢያ ቀናት ከነሐሴ 15-30፣ 2017

ከሰኞ እስከ ጁሙዓ  ከጠዋቱ  3:00-9:30

ለበለጠ መረጃ፦
ለ18 ☎️ 0904 36 66 66

ለቤተል ☎️0911062499/
0913840323  ይደውሉ።

⚠️መልእክቱን ሼር በማድረግ  የበኩላችንን አስተዋጽዖ እናድርግ።

https://www.tg-me.com/darulhadis18
📣የክረምት ትምህርት መዝጊያ ፕሮግራም
📣 የሙሃደራ ግብዣ ለሴቶች

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የሴቶች ክፍል በ18፣ በቤተልና በፉሪ ቅርንጫፎች
የተሰጠውን የክረምት ትምህርት መጠናቀቅ ምክኒያት በማድረግ ያዘጋጀውን ልዩ ትምህርታዊ ፕሮግራም ላይ እንድትሳተፉ ይጋብዛችኋል

⚡️እሁድ ጷግሜ 2፣ 2017

⚡️ጠዋት 2:30-6:30

አንተነህ አዳራሽ (አየር ጤና አካባቢ)

⚠️መግቢያ በነፃ
መልእክቱን ለእህቶች በማድረስ የአጅር ተካፋይ ይሁኑ!

https://www.tg-me.com/darulhadis18

🌺🍃🌺🍃🌺🍃🌺🍃🌺🍃🌺🍃🌺
ዳሩል ሀዲስ ኢንስቲትዩት Darul Hadith institute
Photo
📌 ሳምንታዊ የቅዳሜ የዲን ትምህርት ፕሮግራም ለሴቶች

📢 ታላቅ የምስራች በስራ እና በትምህርት ምክንያት በመደበኛ ቀን የዲን ትምህርት ለመማር ላልተመቻችሁ እህቶች 

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ዳሩል ሀዲስ ቤተል ቅርንጫፍ ዘወትር ቅዳሜ ከሰአት ሳምንታዊ የዲን ኮርስ ለመጀመር ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።


👌 የተማሪዎች የቅበላ መስፈርት

▪️እድሜ ከ 12 አመት በላይ የሆነች

የትምህርት ሰዐት  ከ8:00-11:00

🏢 አድራሻ ፦ ቤተል አደባባይ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 4ኛ ፎቅ

✔️ትምህርቱ የሚጀመረው በአላህ ፈቃድ የፊታችን ቅዳሜ ጥቅምት 1፣2018 ይሆናል።

☎️ ለበለጠ መረጃ፦ 👇
  
▪️911062499
▪️911692377

⚠️መልእክቱን ሼር በማድረግ የአጅር ተካፋይ እንሁን!

@darulhadis18
📣የሙሐደራ ግብዣ ለሴቶች

💎ስለ እምነትሽና ስለ ሂጃብሽ
የምንመካከርበት መድረክ


▫️እሁድ ጥቅምት 9፣ 2018

▫️ከጠዋቱ 3:00-6:00

⭐️ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

@darulhadis18
2025/10/21 01:49:07
Back to Top
HTML Embed Code: