Telegram Web Link
ደካማ ጎንዎን የሚነግርዎን ሰው አስተያየት አለመቀበል ጉዳቱ ለራስ ነውና አመስግነው ይቀበሉ

7122 SMS | ከፍታ
_
ወደ 7122 በ SMS ok ብለው ቢልኩ መሰል ማስታወሻዎችን ያገኛሉ
https://www.tg-me.com/sms7122
📢የልጅዎ ተርቢያ አሳስበዎታል?

🗒 እንግዲያውስ በአዒሻ መስጂድ ስለ ኢስላማዊ የልጆች አስተዳደግ እና ሌሎችም ፕሮግራሞች ተዘጋጅቶ ይጠብቅዎታል።

📅 የፊታችን ቅዳሜ ሀምሌ 3 ቀን 2013

⌚️ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ

🔎አድራሻ፦ ስልጤ ሰፈር
አዒሻ መስጂድ

⚠️ፕሮግራሙ የሚመለከተው ሴቶችን ብቻ ነው

@darulhadith18
📢ለሴት ታዳጊዎችና ወጣቶች
ልዩ የሴቶች በሴቶች የክረምት ኮርስ

🔑“ዕውቀት ከተግባርም ሆነ ከንግግር ይቀድማል”
(ኢማሙል ቡኻሪ)

◾️በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ስር የሚገኘው የዳሩል ሀዲስ የሸሪዓ ትምህርትና የአረብኛ ቋንቋ መማሪያ ተቋም እድሜያቸው ከ12 ዐመት በላይ ለሆኑ ሴቶች የተለያዩ የዲን ትምህርቶችን በ4 ጣቢያዎች ለመስጠት ተዘጋጅቷል።

✔️የሚሰጡ ትምህርቶች
አቂዳ፣ፍቅህ፣ተርቢያ፣ተጅዊድ

☎️ የመመዝገቢያ አድራሻዎች

📱 አለም ባንክ ስልጤ ሰፈር

09 11 71 97 42

09 12 04 56 79

📱 ፉሪ

09 11 47 91 51

09 26 94 84 54

📱ቤተል

09 11 69 23 77

09 11 37 59 52

📱 አስራ ስምንት (ኢብኑ መስዑድ)

09 04 36 66 66

09 67 67 18 91

🗒 የምዝገባ ጊዜ ከሐምሌ 19-24

🗒 የትምህርት ጊዜ ከሐምሌ 26 እስከ ነሐሴ 30 / 2013

🏢ዳሩል ሀዲስ የዓረብኛ ቋንቋ እና የሸሪዓዊ ትምህርቶች ኢንስቲትዩት

@darulhadis18
ልዩ የክረምት የወንዶች ኮርስ ከ12 አመት በላይ ለሆኑ ታዳጊዎችና ወጣቶች

“አላህ መልካም ለሻለት ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል”

በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ዳሩል ሀዲስ የዓረብኛ ቋንቋና የሸሪዓ ትምህርቶች ኢንስቲትዩት

እድሜያቸው ከ12 ዓመት በላይ ለሆኑ ወንድ ታዳጊዎችና ወጣቶች

ከሐምሌ 28 እስከ ነሐሴ 30 / 2013 የክረምት ኮርስ ለመስጠት መዘጋጀቱን ይገልፃል።

➤ትምህርቱ የሚሰጠው በተመላላሽ ፕሮግራም ከሰኞ እስከ ሀሙስ ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡30

 ➤ት/ቱ የሚሰጥበት ቦታ፣ ቤቴል አርባ ሜትር በሚገኘው በአል-ዓፊያ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት

➤ኮርሱ የሚያካትታቸው የትምህርት ዓይነቶች፣

❶ ለታዳጊዎች፣ በደረጃ አንድና ሁለት

▪️  አል ኡስሉ ሰላሳ

▪️ ቀዋዒዱል አል አርበዓ

▪️ ነዋቂደል ኢስላም ከሼይኽ ሀይሰም ማብራሪያ ጋር በአማርኛና በዐረብኛ፣

▪️ ቁርአን ተጥቢቅ

▪️ የተለያዩ የተርቢያ ትምህርቶች

❷ ለወጣቶች

▪️  ሙዘኪራህ ፊል አቂደቲል ዋሲጢያ 

▪️  አልበይቁንያ

▪️  አል አርበዒን አነወውያ

▪️  ከወጣቶች ጋር ተያያዥ የሆነ የተርቢያ ትምህርት

✔️ የምዝገባ ቦታ፦

ቤቴል በሚገኘው የነሲሓ ዳዕዋ ማስተባበሪያ ቢሮ በአካል በመገኘት

✔️  የምዝገባ ጊዜ፦

ከሐምሌ 20-24/2013  ከጠዋቱ 3፡00  - 10፡30

✔️  ክፍያ፦ ለኪታብ እና ተያያዥ ወጪዎች ለአንድ ሰው 300 ብር

ለበለጠ መረጃ ይደውሉ

0912617004 /0912023190

ዳሩል ሀዲስ የዓረብኛ ቋንቋ እና የሸሪዓዊ ትምህርቶች ኢንስቲትዩት

T.me/darulhadis18
አስደሳች ዜና ልዩ የክረምት ኮርስ ከነሲሓ አካዳሚ በነሲሓ ቲቪ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም በሚል መርህ ኢስላማዊ ትምህርትን ለሙስሊሙ ህብረተሰብ እያዳረሰ የሚገኘው ነሲሓ አካዳሚ ከአሁን በፊት በሁለት ዙር በርካታ ተማሪዎችን በነሲሓ ቲቪና በኦንላይን ማስተማሩ ይታወቃል ይህንን ክረምትም በአራት የተለያዩ ደረጃዎች ተማሪዎችን በነሲሓ ቲቪ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ እናንተን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል
1 የአዋቂዎች
I. ቤተሰባዊ ትምህርት
II. አዱሩሱል ሙሂማህ
III. የተመረጡ ተፍሲሮች
2 የሴቶች
I. ተንቢሀት
II. ሒራሰቱል ፈዲላ
III. ተፈጥሮአዊ ደሞች
IV. ሪሳለቱል ሒጃብ
V. ተውጂሀት
3 የታዳጊዎች
I. አቂዳ
II. ፊቅህ
III. የሰሐቦች ታሪክ
IV. ተፍሲር
4 የህጻናት
I. ሐዲስና ሲራ
II. ፊቅህ
III. አቂዳ
IV. ቃኢደቱል ኑራንያህ

ለመመዝገብ
I. የሚማሩትን ደረጃ ይምረጡ
II. ወደ 0912617004 አሁኑኑ ይደውሉ ወይም በኦንላይን ለመመዝገብ www.nesiha.com/academy ላይ ያመልክቱ
III. የምዝገባው ጊዜ ከዛሬ ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ሶስት ቀናት ብቻ መሆኑን ልብ ይበሉ
በተጨማሪም
ትምህርቱን በአግባቡ ተምረው ለሚያጠናቅቁ ተማሪዎች ሰርተፊኬት የተዘጋጀ መሆኑን እንገልጻለን

@darulhadis18
አላህ መልካም ለሻለት ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል
📌 ታላቅ የምስራች ለኢስላማዊ እውቀት ፈላጊ ሴቶች በሙሉ

በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ዳሩል ሀዲስ የሸሪዓ ትምህርቶችና የዐረብኛ ቋንቋ መማሪያ ኢንስቲትዩት እድሜያቸው ከ15 አመት በላይ ለሆኑ ሴቶች የዲን ትምህርት ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ ምዝገባ መጀመሩን ሲገልፅ በታላቅ ደስታ ነው

⚫️የትምህርት ቀናት እና ሰአት አማራጮች

🔅በጠዋቱ ክፍለ ጊዜ

▪️ከሰኞ-ጁሙኣ=ቁርአንና ኪታብ

▪️በሳምንት 3 ቀን=ቁርአንና ኪታብ

▪️ቅዳሜ ብቻ=የኪታብ ቂረኣ

🔅በከሰአቱ ክፍለ ጊዜ

▪️ከሰኞ- ጁምኣ =ቁርአንና ኪታብ

▪️ከሰኞ- ሀሙስ =የኪታብ ቂረኣ

▪️ቅዳሜ= የኪታብ ቂረኣ

🔅ከአስር በኃላ

▪️ከሰኞ- ጁምኣ=ቁርአንና ኪታብ

⚠️የሚሰጡት ትምህርቶች ቁርአን ያልቀሩ እና ጀማሪ የኪታብ ተማሪዎችንም የሚያካትት ይሆናል።

▪️መመዝገቢያ 300ብር

🗓 የምዝገባ ጊዜ፦ ከጁምኣ ነሐሴ 21/2013 እስከ ጿግሜ 3/2013

የምዝገባ ሰአት
ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከ3:00_10:00
ጁምኣ ከሰአት አይኖርም።

🕌 የምዝገባ ቦታ፦ ከጦር ሀይሎች ከፍ ብሎ የሚገኘው አባጅፋር መስጂድ ከሴቶች መግቢያ በር ፊት ለፊት
(የቀድሞው መርየም መድረሳ)

☎️ ለበለጠ መረጃ፦
በስልክ ቁጥር 0904 36 66 66
ወይም 0967 67 18 91 ይደውሉ

🚫 ማሳሰቢያ፦
👉 ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ!!

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
@darulhadis18
إضاءات_من_حياة_الشيخ_المحدث_محمد_بن_علي_بن_آدم_الإتيوبي.pdf
555.8 KB
🗞 إضاءات من حياة الشيخ المحدث محمد بن علي بن آدم الإتيوبي رحمه الله

د.سالم بن صالح العماري
(من خلال صحبته ثلاثين عامًا)
https://salafcenter.org/6233/
ـــــــــــــــــــــــ
#مركز_سلف
#أعلام_السلفية
#الشيخ_محمد_علي_آدم

@merkezuna
“አላህ መልካም ለሻለት ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል”

📌 ታላቅ የምስራች ለኢስላማዊ እውቀት ፈላጊ ሴቶች በሙሉ

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ዳሩል ሐዲሥ የሸሪዓ ትምህርቶችና የዐረብኛ ቋንቋ መማሪያ ኢንስቲትዩት ቤተል ቅርንጫፍ ለሴቶች ልዩ የዲን ኮርስ አዘጋጅቶ ይጠብቆታል።

🗓 የምዝገባ ጊዜ፦ከሰኞ መስከረም 10— ሀሙስ መስከረም 13 /2014
የመመዝገቢያ ሰዐት ከ3:30— 6:30

🕌 የምዝገባ ቦታ፦ ቤተል አደባባይ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 4ኛ ፎቅ

☎️ ለበለጠ መረጃ፦ 👇

ስልክ ቁጥር 0911692377
0911375952

🚫 ማሳሰቢያ፦
👉 ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ!!
👉ምዝገባው ነባሮችንና አዲስ ጀማሪዎችንም ያጠቃልላል።

ዳሩል ሀዲስ
@darulhadis18
🔖 አዲስ መፅሐፍ በቅርብ ቀን

💎 የመልካም ሚስት ስብዕና

🖌 አዘጋጅ ፕሮፌሰር ሸይኽ ዐብዱረዛቅ ቢን ዐብዱልሙሕሲን አል`በድር

📝 ትርጉም ወንድም ሐይደር ኸድር ዐብደላህ
📌 አስደሳች ዜና ለሴቶች

በኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር ቃሊቲ ኢህሳን መድረሳ ቁርአንን ለመሀፈዝ ለሚፈልጉ ሴቶች በሙሉ አስደሳች የሆነ ዜና ይዞ ቀርቧል

📖📚📖📚

🔴 ኢህሳን መድረሳ በአላህ ፍቃድ በዚህ አመት ለሴቶች ብቻ በተመላላሽ 80% የቁርአን ሂፍዝ እና 20% ደግሞ የተርቢያ ትምህርቶችን ለ 2 ተከታታይ አመታት ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ ጨርሷል፡፡

በዚህም መሰረት ከታች ባለው መስፈርት ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል

#መስፈርቶች
1- ከቁርአን ቢያንስ 1 ጁዝ የሀፈዘች እና ሙሉ የሆነ ፍላጎት ያላት፡፡
2- የተማሪዋ እድሜ ከ 15 አመት በላይ መሆን፡፡
3- በመድረሳው የመተዳደሪያ ደንብ ለመተዳደር ፍቃደኛ የሆነች፡፡
4- መልካም ስነ ምግባር ያላት እና ከአስተማሪዎቿ ጋር ጥሩ ግንኙነት የምትፈጥር፡፡
5- የሂፍዝ መግቢያ ፈተናውን ማለፍ የምትችል፡፡

#የመማሪያ ጊዜ
በመድረሳው የመቆያ ጊዜ - 2 አመት
የትምህርት ቀናት - በሳምንት 4 ቀን
የትምህርት ሰአት - ከጠዋቱ 2፡00-7፡00 ድረስ

📌አድራሻ
ቃሊቲ ፖሊስ ጣቢያ 400ሜትር ገባ ብሎ
ስልክ፡- 📞 0910985564
📞 0925005032
☎️ 0118463721

ከላይ ያሉትን መስፈርቶች የምታሟላ እና ፍላጎት ያላት ተማሪ ይህን እድል በመጠቀም ከነገ ጥቅምት 1 እስከ ጥቅምት 10 ድረሳ በመድረሳው ቅጥር ግቢ በመገኘት እንድትመዘገብ እናስታውቃለን፡፡


« وبالله التوفيق »
--------------------------
@merkezuna
📌 ሳምንታዊ የቅዳሜ የዲን ትምህርት ፕሮግራም ለሴቶች (ዳሩል ሐዲስ)

📢 ታላቅ የምስራች በስራ እና በትምህርት ምክንያት በመደበኛ ቀን የዲን ትምህርት ለመማር ላልተመቻችሁ እህቶች

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ዳሩል ሀዲስ የዓረብኛ ቋንቋ እና የሸሪዓዊ ትምህርቶች ኢንስቲትዩት፤ ከታች በተገለፁት ሁለት ደረጃዎች ዘወትር ቅዳሜ በሁለት ፈረቃ ጠዋት እና ከሰአት የሚሰጠውን ሳምንታዊ የዲን ኮርስ የጀመረ በመሆኑ ያልተመዘገባችሁ እህቶች በቀረን ውስን ቦታ ላይ እንድትመዘገቡ ያሳውቃል።

⓵ አንደኛ ደረጃ (ለጀማሪዎች)

የሚቀሩ ኪታቦች፦
☞ ዐቂዳ
📚ኡሱሉ ሰላሳ
📚ኹዝ ዓቂደተክ

☞ ሀዲስ
📚አርበዑነ- ነወዊያ

☞ ተርቢያ
📚 ተውጂሃት

⓶ ሁለተኛ ደረጃ
የሚቀሩ ኪታቦች
☞ ዐቂዳ
📚ኪታቡ ተውሂድ
(ሸይኽ ሙሀመድ አ/ወሃብ)

ፊቅህ
📚ሚንሃጁ ሳሊኪን

ተርቢያ
📚ኡምደቱል መርኣ

👌 የተማሪዎች የቅበላ መስፈርት
🌷እድሜ ከ 15 አመት በላይ የሆነች
🌷 ትምህርቱን ለ1 አመት በሳምንት 1 ቀን ቅዳሜ
ጠዋት ከ3:00-6:30 ወይም
ከሰአት ከ 7፡30 እስከ 10፡00 ድረስ ለመከታተል ዝግጁ መሆን
🌷 የመርከዙን ደንብና ስርዓት አክብሮ ለመማር ዝግጁ መሆን

🕌 የመማሪያ ቦታ፦ ከጦር ሀይሎች ከፍ ብሎ የሚገኘው አባጅፋር መስጂድ አካባቢ
ከሴቶች መግቢያ ፊት ለፊት (የቀድሞው መርየም መድረሳ)

☎️ ለበለጠ መረጃ፦
በስልክ ቁጥር +251967671891
ወይም +251904366666ይደውሉ።

መልእክቱን ሼር በማድረግ ከአጅሩ እንቋደስ
🕌 ዳሩል ሀዲስ የዓረብኛ ቋንቋ እና የሸሪዓዊ ትምህርቶች ኢንስቲትዩት
@darulhadis18
🎊 ልዩ ፕሮግራም ለሴት ተማሪዎች!

ኢስላም ለሴቶች ላቅ ያለ ስፍራ ችሯል! ለወጣቶች ደግሞ ልዪ ትኩረትን ሰጥቷል! ሁለቱ አንድ ላይ ሲጣመሩ ደግሞ ደረጃው እጅግ ከፍ ያለ ይሆናል!

ኑ! ስለ ሁለቱም በጋራ እንመካከር የተሻለ ማንነት እንፍጠር!

በአላህ ፈቃድ ሴትነትና ወጣትነትን የሚመለከቱ የተለያዩ አንገብጋቢና ወሳኝ ርዕሶች የሚዳሰሱበት ድንቅ ፕሮግራም አዘጋጅተን የእናንተን ውድ እህቶቻችንን መምጣት በናፍቆት እየጠበቅን ነው!

🗓 መቼ ነው ታዲያ?

ከረቡዕ ህዳር 29 እስከ ጁሙዓ ታህሳስ 1 2014

ከጠዋቱ 3:00-6:30

🕌 አድራሻስ፦

አባጂፋር መስጂድ አጠገብ የቀድሞ መርየም መድረሳ።

🛎 እንዳታቀሩ ሳይሆን እንዳታረፍዱ ነው የምንላችሁ!

📮 ይህን የመሰለ ዜና ሰምቶ ዝም ማለታ ንፉግነት ነው! በሉ ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ ንገሯቸውና ይህን ምርጥ ፕሮግራም እንዲሳተፉ ጋብዟቸው!

🎁 ትልቅ ስጦታ እንደሰጣችኋቸው አትጠራጠሩ!
☎️ ለበለጠ መረጃ፦
በስልክ ቁጥር
+251967671891
ወይም
+251904366666 ይደውሉ

@darulhadis18
🎊 ሴቶች ለሴቶች የሙሃደራ ፕሮግራም

ኑ! ስለራሳችንና ስለልጆቻችን በጋራ በመመካከር የተሻለ ማንነት እንፍጠር!

በአላህ ፈቃድ
▪️ኢልም እና
▪️መልካም የልጆች አስተዳደግን

የተመለከቱ ወሳኝ ርዕሶች የሚዳሰሱበት ድንቅ ፕሮግራም አዘጋጅተን የእናንተን ውድ እህቶቻችንን መምጣት በናፍቆት እየጠበቅን ነው!

🗓
ቅዳሜ ታህሳስ 16፣2014

ከጠዋቱ 3:00-6:30

🕌 አድራሻ

ኢማሙ አህመድ መስጂድ
(አለም ባንክ)

🛎 እንዳታቀሩ ሳይሆን እንዳታረፍዱ ነው የምንላችሁ!

📮 ይህን የመሰለ ዜና ሰምቶ ዝም ማለት ንፉግነት ነው!
መልእክቱን ሼር እናድርገው።

@darulhadis18
🎊 ሴቶች ለሴቶች የሙሃደራ ፕሮግራም

ኑ! ስለራሳችንና ስለልጆቻችን በጋራ በመመካከር የተሻለ ማንነት እንፍጠር!

በአላህ ፈቃድ
▪️ኢልም እና
▪️መልካም የልጆች አስተዳደግን

የተመለከቱ ወሳኝ ርዕሶች የሚዳሰሱበት ድንቅ ፕሮግራም አዘጋጅተን የእናንተን ውድ እህቶቻችንን መምጣት በናፍቆት እየጠበቅን ነው!

🗓
ቅዳሜ ታህሳስ 16፣2014

ከጠዋቱ 3:00-6:30

🕌 አድራሻ

ኢማሙ አህመድ መስጂድ
(አለም ባንክ)

🛎 እንዳታቀሩ ሳይሆን እንዳታረፍዱ ነው የምንላችሁ!

📮 ይህን የመሰለ ዜና ሰምቶ ዝም ማለት ንፉግነት ነው!
መልእክቱን ሼር እናድርገው።

@darulhadis18
📌 ሳምንታዊ የቅዳሜ የዲን ትምህርት ፕሮግራም ለሴቶች

📢 ታላቅ የምስራች በስራ እና በትምህርት ምክንያት በመደበኛ ቀን የዲን ትምህርት ለመማር ላልተመቻችሁ እህቶች

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ዳሩል ሀዲስ ቤተል ቅርንጫፍ ከታች በተገለፁት ሁለት ደረጃዎች ዘወትር ቅዳሜ ጠዋት ሳምንታዊ የዲን ኮርስ ለመጀመር ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።

⓵ አንደኛ ደረጃ (ለጀማሪዎች)

የሚቀሩ ኪታቦች፦
☞ ዐቂዳ
📚ኡሱሉ ሰላሳ

☞ ሀዲስ
📚አርበዑነ- ነወዊያ

☞ ተርቢያ
📚 ተውጂሃት

⓶ ሁለተኛ ደረጃ
የሚቀሩ ኪታቦች
☞ ዐቂዳ
📚ኪታቡ ተውሂድ
(ሸይኽ ሙሀመድ አ/ወሃብ)

ፊቅህ
📚መንሃጁ-ሳሊኪን

ተርቢያ
📚ኡምደቱል-መርኣ

👌 የተማሪዎች የቅበላ መስፈርት

▪️እድሜ ከ 12 አመት በላይ የሆነች
የትምህርት ሰዐት ከ3:00-6:30

የምዝገባ ጊዜ፦ከዛሬ ጀምሮ ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች በመደወል መመዝገብ ትችላላችሁ።

🏢 የምዝገባ ቦታ፦ ቤተል አደባባይ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 4ኛ ፎቅ

✔️ትምህርቱ የሚጀመረው በአላህ ፈቃድ ቀጣይ ቅዳሜ ታህሳስ 22፣2014 ይሆናል።

☎️ ለበለጠ መረጃ፦ 👇

▪️911062499
▪️911692377

⚠️መልእክቱን ሼር በማድረግ ከአጅሩ እንቋደስ!

#ዳሩል ሀዲስ
@darulhadis18
🎊 ሴቶች ለሴቶች የሙሀደራ ፕሮግራም

ሙራቀበቱላህ!

የአላህ ፍራቻ "ተቅዋ" ን ለመላበስ እና ኢማንን ለማበልፀግ ከሚያግዙ ነገሮች አንዱ ሲሆን እሱም አላህ እንደሚቆጣጠረንና የምንሰራውን ስራ ሁሉ እንደሚመለከት ማሰብ ነው።

በዚህና በሌሎች ርእሶች ዙሪያ ለመተዋወስና በአላህ ፈቃድ የተሻለ ማንነት ለመፍጠር

🗓 እሁድ ጥር 1፣2014

ከጠዋቱ 3:00-6:30

ቀጠሮአችን በዳሩል ሀዲስ ይሁን።

🕌 አድራሻ፦

አባጂፋር መስጂድ አጠገብ የቀድሞ መርየም መድረሳ።

👆መልእክቱን ለእህቶች በማድረስ የበኩላችንን ሀላፊነት እንወጣ!

https://www.tg-me.com/darulhadis18
2025/10/31 09:05:29
Back to Top
HTML Embed Code: