ክስተቶች ሁሉ የህይወት አንድ አካል ናቸው
ጥሩም መጥፎም ቢሆኑ.....😊
@degagliboch ❤️❤️❤️
"አራት ዓይኖች አሉህ ፤ እነርሱም........
ግራ ዓይንህ ፣ ቀኝ ዓይንህ ፣ አዕምሮህና ልብህ ናቸው፡፡
አምስት እንዲሆኑልህ በህሊናህ ሥራበት፡፡

#ማኅትማ_ጋንዲ

💫
@degagliboch ❤️❤️❤️ 💫
🌼@cekuaa🌼
🌼2013ን🌼

#ምክንያታዊ ወይስ #ስሜታዊ !

`ስሜታዊማለት ለአንድ ገጠመኝ ወይም ክስተት የሚሰጥ ድንገተኛ ምላሽ ነው፡፡ የዚህ አይነቱ ምላሽ ውጤት ምን እንደሆነ አይታወቅም፡፡ በተቃራኒው ምክንያታዊነት ማለት ለአንድ ገጠመኝ ወይም ክስተት በቂ ጊዜ ወስዶ፣ ውጤቱን አውጥቶና አውርዶ ውጤቱን ከጅማሬ አይቶ ምላሽ መስጠት ማለት ነው፡፡ አንድን ነገር ለማድረግ ስታስብ መነሻህ ስሜታዊነት ይሁን ወይስ አእምሮህ ያሰበበትና አጥጋቢ ምክንያት ያለው ተግባር ለይተህ የማወቅን ልምምድ አዳብር፡፡ ይህንን መለማመድ ዘወትር በስሜት እየተነዳህ ውሳኔና እርምጃ ውስጥ ከመግባትና ውጤቱ አፍራሽ ከሆነ ሁኔታ ይጠብቅሃል፡፡

ለምሳሌ፣ ከዚህ በፊት ለነበረህ ገጠመኝ የሰጠኸውን ምላሽ አስብና ያንን ምላሽ የሰጠህበትን መነሻ አሳብ አጢነው፡፡ “ያነሳሳኝ ስሜት ነው ወይስ አእምሮዬን ተጠቅሜ በቂ ምክንያት አግኝቼ ነው?” የሚል የማስታወሻ ጽሑፎችን በመጻፍ ልዩነቱን ማየት ትችላለህ፡፡ እንዲህ አይነት ልምምዶችን በመደጋገም በማድረግ ስሜታዊ ልማዶችህን ቀስ በቀስ ልትቀርፋቸው ትችላለህ፡፡ አንዲት ደቂቃ በመታገስ የእለቱን የጋለ ስሜት ማሳለፍ ሲችሉ የመጣላቸውን የስሜት ንዝረት በማስተናገድ የሌላውንና የራሳቸውን ታሪክ ያበላሹ ሰዎች ቁጥር እጅግ ብዙ ነው፡፡

በየእለት የሰው ለሰው ግንኙነት መካከል በሚነሱ ነገሮች ሁሉ የሚፈነዱና ቁጣ ቁጣ የሚላቸው ሰዎች፣ በትዳርና በቤተሰብ ሕይወት ውስጥ በስሜት በተናገሩት ንግግር ከተቆሳሰሉ በኋላ ለመወያየት የሚሞክሩ ሰዎች፣ በማሕበራዊውና በሃገር ደረጃ አንድን ነገር ገና ከመስማታቸው ስለሁኔታው በሚገባ ሳያጠኑና የምክንያታዊነት ሂደት ሳይከተሉ ለጥፋት የሚነሳሱ ሰዎች ምክንያታዊ ሳይሆኑ ስሜታዊ ሰዎች ናቸው፡፡

ምክንያታዊነት የበሳሎች መንገድ ነው፡፡ ምክንያታዊነት የአዋቂዎች ምርጫ ነው፡፡ ምክንያታዊነት ሚዛናዊ በራስ የመተማመን ደረጃ የደረሱና ከፍ ያሉ ሰዎች ምርጫ ነው፡፡

ስሜታዊነት ጠባብነት ነው፡፡ ስሜታዊነት አርቆ ማሰብ ያለመቻል ምልክት ነው፡፡ ስሜታዊነት የተስፋ መቁረጥ ምልክት ነው፡፡ ስሜታዊነት የመሸነፍና አቅም የማጣት ምልክት ነው፡፡

ከዛሬ ጀምሮ ከስሜታዊነት ወደ ምክንያታዊነት የመሸጋገርን ጉዞ እንድትጀምርና የግልህን፣ የቤተሰብህንና የሕብረተሰቡን ሕይወት ወደተሻለ ደረጃ ለማድረስ የምትሰራ ብልህ ሰው እንድትሆን ላበረታታህ፡፡
@ degagliboch ❤️❤️❤️
🌼🌼
ለምን_እንደምትኖር_እወቅ፦ ህይወት ማለት የተሰጠህን ሃላፊነት ለመጨረስ የተሰጠችህ ጊዜ ናት።ሃላፊነትህ ምንድን ነው? በህይወትህ ማድረግ የምፈልገው ነገር ምንድን ነው? መልሱ ካወቅክ ለህይወት ያለህ አመለካከት ይለወጣል።

💌┉✽̶»̶̥🌹@yalazar 🌹»̶̥✽̶┉💌

Comment 👆👆🎸
💚

🌸❤️🌹
Share&Join📲
👇👇👇👇👇
@degagliboch
የሆነ ነገር ከመስጠትህ በፊት የምትሰጠው ነገር ሰወች ዘንድ ያለውን ቦታ ተመልከት፡፡ አንተ ውድ ያልከውን ነገር ለማይገባቸው ሰወች እንዳሰጥ፡፡

💌┉✽̶»̶̥🌹 @yalazar 🌹»̶̥✽̶┉💌

Comment 👆👆🎸
💚
.....

ለአንተ በጣም አስፈላጊ የሆነን ሰው
ልትረሳው ፈጽሞ አትችልም።
የሰው ልጅ አእምሮ ልብ ውስጥ
የገባን ሰው መቼም አይረሳም።

💌┉✽̶»̶̥🌹 @yalazar 🌹»̶̥✽̶┉💌

👆👆📍 Comment 👆👆🎸
💚
◎● #ፍቅር_ያሸንፋል ●◎

አንድ በጣሙን ደሃ የሆነ ሰው ከሚስቱ ጋር ይኖር ነበር፡፡ አንድ ቀን ሚስቱ ጸጉሯን የምታበጥርበት ማበጠሪያ እንዲገዛላት ጠየቀችው፡፡ ባል በጣም አዘነ፡፡ በኪሱ አንዳችም ገንዘብ ስለሌለው እያዘነ እንደማይችል ገለጸላት፡፡ ሌላው ይቅርና በቅርቡ ማሰሪያው ለተበጠሰበት የእጅ ሰዓቱ እንኳ ማሰሪያ መግዛት ስላልቻለ በኪሱ ይዞት እንደሚዞር ማሰሪያው የተበጠሰውን ሰዓት እያሳየ እንደማይችል ገለጸላት፡፡ ሚስትም ነገሩን ተወችው፡፡ ባል ወደ ሥራ ሲሄድ በአንድ የሰዓት መሸጫ በኩል ሲያልፍ ወደ መሸጫው ገብቶ ማሰሪያው የተበጠሰውን ሰዓት ሸጠ፡፡ ሌላ ሱቅ ገባ፡፡ ለሚስቱ በጣም የሚያምር ማበጠሪያ ገዛ፡፡
ምሽት ላይ ከስራ ወደ ቤት ሲመለስ ዋንኛ ዕቅዱ ለሚስቱ እንዴት ያንን የሚያምር ማበጠሪያ እንደሚሰጣት ነበር፡፡ ሚስቱን ሲያያት ግን ደነገጠ፡፡ ያ የሚያምረው ዘንፋላ ጸጉሯ በአጭሩ ተቆርጧል፡፡ ባለማመን እንደተዋጠ የገዛላትን ማበጠሪያ ከቦርሳው አውጥቶ ወደ እሷ ቀረብ ሲል አይኗ በእንባ እንደረጠበ በእጆቿ መሃል የያዘችውን ነገር ተመለከተ የሰዓት ማሰሪያ፡፡ ሰዓቱን ሸጦ ማበጠሪያ እንደገዛላት ሁሉ፣ ለካንስ እሷም ያን ዘንፋላ ጸጉሯን አስቆርጣ ሸጣ የሰዓት ማሰሪያ ገዝታለት ነበር፡፡
አንዳቸው ለሌላኛቸው የከፈሉት የፍቅር መስዋእትነት ሁለቱንም ከልብ አስለቀሳቸው፡፡

#ፍቅር_ራሱን_ይሰጣል፡፡
#ራሱንም_ይቀበላል

አቦ
#ፍቅር ይስጠን!!!🙏

🌹🌹🌹🌹🌹

┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄
             
#ያለው_ፍሰሀ ነኝ
   ╔═══❖•🌺•❖═══╗
#ፈጣሪ_ኢትዮጵያንና_ህዝቦቿን_ይባርክ

           ❤️#ፍቅር_ያሸንፋል❤️

🥀💞መንታ💞ልብ💞🥀
SHARE AND JOIN IT !!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@degagliboch
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
❤️💛💚ድሮ ለካ ቅርብ ነው……💚💛❤️

በቤታችን መሀል አጥር አልነበረም ድሮ እኛ ቤት ቡና ተፈልቶ ለብቻ አይጠጣም አንተ ቤት ምሳ ተሰርቶ ለብቻቹ አትበሉም ነበር ……ድሮ ሰው ሀገር ነበረው ሀገርም ሰው ነበራት…ድሮ ላይ ሰው እንደሰው ያስብ ነበር ድሮ በራችን ይዘጋ የነበረው ሲመሽ ነበር……አሁንስ ግን……

አሁንማ ሰው ቡና አያፈላም ቢያፈላም ለብቻው ነው…ሰው ስራ አይሰራም የተሰራውን ግን ይወቅሳል…ሰው አጥር ሰርቶል ሊያውም በጣም እረጃጃጅም……አሁን ላይ በራችን ጠዋትም ማታም ዝግ ነው…አሁን ላይ ወዳጄ ሰው ሰውነቱን ትቶል…እሚያስማማን ብዙ ነገር እያለ አለመስማማትን መርጠናል።ም

ድሮ ሰው ብቻውን መኖርን ይፈራ ነበር አሁን ግን ከሰው ጋር መኖርን ይፈራል…ድሮ መልካምነት በቴሌቨዥን አይወራም ነበር በሬዲዬ ዜና አይሆንም ነበር ሰዋች ለሽልማት ብለው መልካም አያደርጉም ነበር…ድሮ ደራስያን እውነት ይፃፉ ነበር አሁን ግን ሰው እሚፈልገውን አልያም ሰው እሚስማማበትን ብቻ ይፃፋሉ።

ግን እኛ ሰዎች ነን ከዛም ነን ኢትዬጵያውያን… ኢትዬጵያውያን የሆነው ሰው ከሆንን በኋላ ነው…መልካምነትን ያስተማሩን ብዙ ሰዋች አሉ… እየሞቱ ያኖሩን …እየራባቸው ያበሉን…እየወደቁ ከፍ ያደረጉን እጅግ በጣም ብዙ ሰዎች አሉ።

🕯❤️ከተባበርን ለውጥ እናመጣለን❤️🕯
🌹ፍቅር ያሸንፋል!🌹

ሁሉም መልካም ይሆናል!🙏
┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄
             
#ያለው_ፍሰሀ ነኝ
   ╔═══❖•🌺•❖═══╗
#ፈጣሪ_ኢትዮጵያንና_ህዝቦቿን_ይባርክ

           ❤️#ፍቅር_ያሸንፋል❤️

🥀💞መንታ💞ልብ💞🥀
SHARE AND JOIN IT !!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/degagliboch
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
share And Subscribe
ይህ ወታደር አህያውን ተሸክሞ የሚሄደው ከአህያው ፍቅር ይዞት ሳይሆን በአህያው ስህተት ምክንያት ፈንጂ ረግጦ እዳያስጨርሳቸው ነው። አንዳንዴ በህይወታችን ውስጥ ለመኖር ስንል ምንሸከማቸው ብዙ አህዮች አሉ😏

💌✽̶»̶̥🌹📥 @degagliboch 🌹»̶̥✽̶💌

👆👆📍Comment 👆👆🎸
እወቅ: ይቅርታ የጠየኩህ ስህተት በመስራቴ ብቻ አይደለም ነገር ግን ከአንተ ጋር ያለንን ግንኙነት ለኔ ከምንም በላይ ዋጋ ስላለው ነው😌

💌─━━━━💓⊱✿⊰💗━━━━─💌
༒︎༆ @degagliboch ༆༒︎
┈••◉❖◉●••┈
🇯 🇴 🇮 🇳 𝐔𝐬 🌹
🌹 🌹 🌹 🌹 🌹
ላም ለመንደሩ ሙሉ የሚሆን ወተት ትታለብ እና ምንም አትጮህም። ግን ዶሮ ለአንድ ህፃን ልጅ ቁርስ እንኳን የማይሆን እንቁላል ጥላ ሀገር ምድሩን በእወቁልኝ ጩኸት ታናጋዋለች።
😂😂😂😂😂

ስለዚህ ወንድሜ የሚጮህ ሁሉ ቁም ነገር የሰራ አይምሰልህ። በዝምታ ከጎናችን ሆነዉ ትልልቅ ነገሮችን የሚያደርጉ አሉ። አስተዉለን እንጓዝ!!

#join
®👁‍🗨 @degagliboch
®👁‍🗨

Contact👉
🍀... ብዙውን ጊዜ ሰዎች ካደረክላቸው በርካት ነገሮች ይልቅ ያጠፋከውን ትንሽ ነገር ነው የሚመለከቱት።
" ይህ ሰወኛ ባህሪ ነውና በዚህ አትዘን"

💚💛❤️join💚💛❤️
👉 👈
❤️💚💛👆👆💛❤️


@degagliboch
ፍላጎት😜😏😡




የሚያስፈልጉን ብዙነገሮች አሉ እኛ ደሞ አብዝተን ምንፈልገው ና ምንመኘው ብዙ ነገሮችም አሉ ሁሌም ይጠቅሙናል ይበጁናን የምንላቸው ነገሮች ሁሉ እዳሰብናቸው እዳላየናቸው ጭራሹኑ እዳላየናቸው ሆነው እናገኛቸዋለን ሂወት ሚዛን አልባ ናት ብዙ ጊዜ ከእውነት ጋ እንጣላለን የሚያስፈልጉንን እንተወዋለን እንጠላለን እንርቃለን በቃ በተቃራኒው ደሞ የማይፈልጉንን እንከተላለን ከማይጠቅሙን ጋ እንውላለን ጊዜአችንም እናቃጥላለን በፍላጎታችን የምናደርገው አብዛኛዋቹ ነገሮች ስተት ሆነው እናገኛቸዋለን አንድ ቀን ሁሉን እንረዳለን በፍላጎታችን ያደረግናቸውን ይተውናል ይጎድናል የሚያስቡልንም የነበሩት ከጊዜ ወዲያ ለመጨረሻ ጊዜ እንኮን ላናያቸው በጣም እርቀውን ይሄዳሉ በጣም እንጎዳለን ያንን ሰው መሆን ፍጱም መሆን የለብንም በፍላጎታችን እና በስሜታችን መነዳትም መጎዝም የለብንም
ሁሌም ቢሆን ሚያፈቅሩንን ማፍቀር ሚወዱንን መውደድ መቻል አለብን
"ከራሴ አደበት"
ታሪክ አለኝ ካልክ/ሽ
👉@yalazar
አስማት አስማት የሆኑ ነገሮችን ለማግኘት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Join join ,,,,,,,join
@degagliboch
🔥🔥ውዶቼ እነዝህ ሁለቱ ለራሴም መምረጥ የከበዱኝ ናቸው እስኪ ፍረዱ የቱ ይሻላል👇👇👇
የምወድህ ከልቤ ነውና⚡️

ያልተሰሙ ድምፆች
🎻🎻🔥🔥🎺🎺

[ 📥Comment @Dpapi ]

╔═══✿💌💌✿═ ══╗
☞ join & share ☜
@yalazar@degagliboch
╚═══❀💌💌❀═ ══╝
ፍቅር እዚም እዝያም አትበል🔥🔥

ያልተሰሙ ድምፆች
🥁🥁🎷🎷🎼🎼

[ 📥Comment @Dpapi ]

╔═══✿💌💌✿═ ══╗
☞ join & share ☜
@yalazar@degagliboch
╚═══❀💌💌❀═ ══╝
👇👇👇👇♦️♦️👇👇👇👇

የጭንቅላትህን ዋጋ በኮፍያህ ይተምኑልሃል፣ጫማ ከሌለህ እግርህ አይታይም፣መከራ ተሸክሞ ሲኖር ያላዩትን ትከሻ ኮት ሲለብስ ያጨበጭቡለታል፣ታሪክህን ጨርቅህ ላይ......ስምህን ልብስህ ላይ ለማንበብ ይሽቀዳደማሉ።

#ከእያዩ_ፈንገስ(ከግሩም ዘነበ) የተወሰደ

Creator by @yalazar
Channel @degagliboch
Forwarded from 🌿🌿 መርጌታ ይግዛው ባህላዊ መዳኒት ህክምና 🌱🌱 (𝑭𝑰𝑳𝑰𝑴𝑶𝑵 👑)
፡ ምነው ታዲያ?

መርሳት ቀላል ነው እንዴ?… ሁሉንም ነገር መተውስ?… አዲስ ነገር ለመጀመር ያለፈውን ማርሳት ያስፈልጋል እንዴ?…ምነው ታድያ?… ይሄ ለአንተ ቀለለህ… እኔ እመቤቴን አላውቅም…

✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ
🎙 ……………

🌼 @filimonhappy 🌼
🍃 @itsmehappy 🍂
ጠቃሚ ምክር ለእርስዎ!

ይሄን ፅሁፍ ማንበብ 100 መፅሐፍት እንደማንበብ ነው!
★★★
በወጣትነት ሁሉም ነገር ትክክል ነው ከሚል መመሪያ ውጣ ፤ ሁሉንም ካላየሁ አላምንም አትበል ። ሰምቶ ማመን ፣ ከተጎዱት መማር አስተዋይነት መሆኑን አትርሳ ። የሰማንያ ዓመት ዕውቀትን ለመገብየት ግድ ሰማንያ ዓመት መኖር የለብህም ። ሰማንያ ዓመት ከኖሩት በትሕትና መጠየቅ ይገባሃል ።

ምክርን ብትሰማ በነጻ ትማራለህ ። ምክርን አልሰማ ብትል ግን በዋጋ እንደምትማር እወቀው ። በዋጋ መማር ግን አድካሚ ደግሞም የሚያስመርር ነው ። ብልህ ከሆንህ በሰው ከደረሰው ትማራለህ ፣ ሞኝ ከሆንህ ግን በራስህ ሲደርስ ትማራለህ ።

የታየህን አሳይ ፣ ያልታየህን አጥራው ። በደንብ ያልተረዳኸውን አታስተምረው። ያልቀመስከውን ለሰው አትጋብዝ ። የሰማኸውን ሁሉ አትመን ። ያየኸውን ሁሉ ስጡኝ ፣ የተናገርከውን ሁሉ ፈፅሙ አትበል ። የሰጠኽውን እርሳ እንጂ አታውራ። ፍፃሜውን ሳታይ ምስጋና አታብዛ ። ቀኑ ሳይመሽ ቀኑ ጥሩ ነው አትበል ።

ዓይንህ የፊቱን ቢያይ ልብህ የኋላውን ያስብ ። ነገ ላይ እንድትደርስ የትናንቱን አትርሳ ። የምትሄድበት እናዳይጠፋህ የመጣህበትን አትዘንጋ ።

የአባቶችህን መልካም ሥራ አብነት አድርግ ። ካሳለፉት ሕይወት ተማር እንጂ አወዳሽና ወቃሽ አትሁን ። ሌሎች መሆን ያለባቸውን ስታውቅ አንተ መሆን ያለብህ እንዳይጠፋህ ተጠንቀቅ ። ደግሞም አንተም በታሪክ ፊት መሆንህን እወቀው ።

ክፋት አይሙቅህ ፣ መልካም ነገርም ብርድ ብርድ አይበልህ ። ለክፋት አቅም ካለህ ለበጎ ነገርም አቅም አለህና ተግባርህ የምርጫ ውጤት ነውና አስብበት ።

ገንዘብ የሚመልሰው የገንዘብን ጥያቄ ብቻ ነውና ሁሉንም ነገር ገንዘብ ያስገኝልኛል ብለህ አታስብ ። ላለው አትሩጥ ፣ ምጽዋትህና ተግባርህ በአቅምህ መጠን ይሁን እንጂ ከአቅምህ አትነስ ። ድሃም ሆነህ ተበድረህ ስጦታ አትስጥ ። በጣም ካልቸገረህ ለቅንጦት አትበደር ። ያንተን ድርሻ ከጨረስህ ያልተጨረሰ የሌሎችን ድርሻ ፈፅምላቸው ።

ለሀብታም አትሳቅ ፣ የደሀ ጉልበት አይለፍብህ ፣ ያለ ሰው ሰው አልሆንክምና ሰው አትጥላ ፣ የወጣህበትን መሰላል አትገፍትር ፣ ለመውረድም ያስፈልግሃልና ፣ ያየኽውን ሴት ሁሉ የመውደድ ጠባይህ ካለቀቀህ ትዳር አትያዝ ፣ ካልጋበዙህ በቀር አማካሪ አትሁን ፣ ባልጠሩህ ሥፍራ አቤት አትበል ፣ ካልሾሙህ መሪ አትሁን ፣ ጉድለት በሌለበት ቦታ ጊዜህን አታባክን ፣ የሰው ፊት ጥገኛ ሁነህ ሲስቁልህ የምትስቅ ሲቆጡህ የምታለቅስ አትሁን ፣ ነገርህን በልክ ፣ ቃልህን በጣዕም ፣ ድምፅህን በዝግታ ፈፅመው ።

እውር እንዳይሉህ ያልታየኽን አያለሁ አትበል ። ጨካኝ እንዳይሉህ ያልተሰማህን ጩኸት እሰማለሁ አትበል ። ንፉግ እንዳይሉህ ያለ አቅምህ እረዳለሁ አትበል ። ነገር አይገባውም እንዳይሉህ ያልገባህን እንደገባህ አድርገህ አትለፍ ። አንድ በጎ ዕውቀት ሳትጨብጥ የዋልክበትን ቀን እንደ ኖርክበት አትቁጠረው ፣ ስለዚህ መፅሐፍትን አንብብ ፣ አዋቂዎችን ጠይቅ ፣ ሁሉን ሳትንቅ ስማ ።

ሥልጣን ሲሰጥህ መሪ እንጂ አለቃ አትሁን ፤ ከፊት እየቀደምህ አስከትል እንጂ ከኋላ ሆነህ አትቅደም ።

በዓላማ ኑር ፤ እንቅፋቶች የሚያጸኑህ እንጂ ተግባርህን የሚያስተውህ አይሁኑ ። ሕይወት ትምህርት ቤት መሆኑና ባለማወቅ ብዙ ትህምርቶች እንዳያመልጡህ ተጠንቀቅ ።

የመከራ ቀን ወዳጆችህን አትርሳ ፤ የዛሬ ሰው ብቻ አትሁን ፤ የትላንቱንም አስብ ፤ አንገት የተፈጠረው ዞሮ ለማየት ነውና ።

ዓለም ዋዣቂ ናት ። ከፍና ዝቅ ስትል አትደናገጥ ፤ ፀሐይ ዝናብን ተከትላ ትፈነጥቃለች ። ከመከፋትም በኋላ ትልቅ መፅናናት ይሆናል ። ከሌሊት በኋላም ሌሊት አይመጣም ። ከሀዘን በኋላ ደስታ ይሆናልና በርታ!

መነቀፍን አትፍራ ፤ ነቀፋህን ግን አጥራው ፤ ስለ ሀሰት ሳይሆን ስለ እውነት ተገፋ ፤ ሌሎችን ውደድ ፍቅር ስጦታ እንጂ ብድር አይደለምና አልወደዱኝም ብለህ በአበዳሪዎች አንቀጽ አትካሰስ ፤ የገባህን አድርግ የዚህ ዓለም ሰው ሲወድህም ሲጠላህም ባለማወቅ ነው ። ብዙዎች ስለወደዱህ ይወድሃል ፤ ብዙዎች ስለጠሉህ ይጠላሃል ።

ሁልጊዜ የበላዮችህን አትመልከት ፤ የበታቾችህንም ተመልከት ። ለድምፅ አልባዎች ጩህላቸው ፣ ለተጠቁት ተሟገትላቸው ። እውነት እውነት በማለትህ የምታጣው ሀሰተኛ ወዳጅህን ብቻ ነው ። እውነት እውነት በማለትህ የምታተርፈው ግን እውነተኛ ወዳጅን ነው ።

ደጋፊዎች ተከታዮች አይደሉም ። ሰዎች ስለደገፉህም የያዝኩት እውነት ነው ብለህ መንቻካ አትሁን ፤ ምናልባት ዛሬ የሚጮሁልህ ዛሬን ሊረሱብህ ሊሆን ይችላልና ። ሲያለቅሱልህም ቃልህ ማርኳቸው ሳይሆን የሞተ ዘመዳቸው ትዝ ብሏቸው ሊሆን ይችላልና አለቀሱ ብለህ ንግግርህን ድንበር አታሳጣው ። እውነትንም በደጋፊ ብዛት እንዳትመዝናት ተጠንቀቅ ።

ለእውነታ እንጂ ለይሉኝታ አትኑር ፤ ያን ስልህ የምትኖርበት ሕዝብና ባሕል ከእውነት ጋር እስካልተጋጨ መጋፋት የለብህም። ሠዎች የሚቀበሉህ ባሕላቸውን ስታውቅና ስታከብርላቸው ነው ።

ልጅነት የለሰለሰ መሬት ፣ ወጣትነት የአዝመራ ዘመን ፣ ሽምግልና ደግሞ የአጨዳ ዘመን መሆኑን አስተውል ። በሽምግልናህ የምታጭደው የወጣትነትህን አዝመራ ነውና ዛሬ ለምትዘራው ተጠንቀቅ ።

የሰዎችን ያለማወቅ አግዝ ፤ ዕውቀትህ ባላወቁት ላይ እንድትኮራና እንድትፈርድ አያድርግህ የአዋቂ ኩሩ ቁጥሩ ካላዋቂዎች ነውና ማወቅ ባለዕዳነት እንዳይሆን አላዋቂዎችን እርዳቸው !!

ሁሉን ወሬ ላውራ አትበል ፣ የደበቁህን ምስጢር አታውጣጣ ፣ የሰማኽውን ወሬና የተገለጠልህን ምስጢር ምን መፍትሔ ሰጠኸውና ? ያየህውን ሥራ ሁሉ እሰራለሁ የሰማኸውን ትምህርት ሁሉ እማራለሁ አትበል ። ይህ የተሰወረው የቅንዓት ጠባይ ነውና ሁሉን ልያዝ ማለትም ዝንጉ አድረጎ እንዳያስቀርህ ሁሉም ውስጥ ልኑር አትበል ።

ቆንጆዎች ቁንጅናቸው ሁሉን የሚተካ እየመሰላቸው ከዕውቀትና ከትሕትና ይርቃሉ ። ሁሉንም ሰው በመልካቸው የሚማርኩት ስለሚመስላቸው ኩሩና ተንኮለኞች ይሆናሉ ። አንተ ግን ቆንጆ ወዳጅን እንጂ ቆንጆ ቁመናን አትሻ ፤ ቆንጆ ትዳርን እንጂ ቆንጆ ሴትን አትመኝ ፤ የላይ ነገር ከንቱና ኀላፊ ነውና በሚፈርስ አካል ፣ ኑሮ በሚለውጠው መልክ አትደለል።

እወድሃለሁ ብለህ የምትናገረውን ቃል ውለታ አታድርገው ፣ መውደድህን የምትናገረው እንወድሃለን እንዲሉህ አይሁን ፣ ሠላም ያለው አፍቃሪ የራሱን ፍቅር ያለ ምክንያት መፈፀም የሚችል ብቻ እንደሆነ እወቅ ። መወደድህን ለመስማት አትጠብቅ ።

የሰዎችን ያለማወቅ አግዝ ፤ ዕውቀትህ ባላወቁት ላይ እንድትኮራና እንድትፈርድ አያድርግህ የአዋቂ ኩሩ ቁጥሩ ካላዋቂዎች ነውና ማወቅ ባለዕዳነት እንዳይሆን አላዋቂዎችን እርዳቸው ።
ዛሬ የመዝራት ዘመንህ ነገ መከርህ ነውና በእምነት እውነትን ዝራ ፤ በምታውቀው ቦታ ላይ አገልጋይ በማታውቀው መልካም ተግባር ላይ ደጀን ሁን ፤ በቦታህ መምህር ያለቦታህ ተማሪ ሁን ፤ ክብሩ እንዳይቀንስብህ ከዕቃ ትምክህት ፣ ከዕውቀት ሙግት ራቅ ።
ሁሉን ወሬ ላውራ አትበል ፣ የደበቁህን ምስጢር አታውጣጣ ፣ የሰማኽውን ወሬና የተገለጠልህን ምስጢር ምን መፍትሔ ሰጠኸውና ? ያየህውን ሥራ ሁሉ እሰራለሁ የሰማኸውን ትምህርት ሁሉ እማራለሁ አትበል ። ይህ የተሰወረው የቅንዓት ጠባይ ነውና ። ሁሉን ልያዝ ማለትም ዝንጉ አድረጎ እንዳያስቀርህ ሁሉም ውስጥ ልኑር አትበል ።

ቂም አፍን የሚያመር ፣ ልብን የሚያነቅዝ ፣ ተግባርን የሚያልፈሰፍስ ነውና ለበደለህ ሰው ቅያሜህን ግለጥለት ፤
2024/05/04 06:40:33
Back to Top
HTML Embed Code: