Telegram Web Link
ላለፉት ብዙ አመት መኪኖችን ፅድት አድርጎ በማደስ ምርጥ ስራ የሚሰራው ወንድማችን ሄኖክ የእጅ ስራ ነው👌

ለም ሆቴል በሄኒ መኪና የማያውቀው የለም

እናመሰግናለን ለአገልግሎትህ Henock Lemhotel 🏆

@deromzenderom
👍32
ከእለታት በእሁድ ቀን thank you @city_cruise_ for inviting us

More photos coming soon

@deromzenderom
12
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከእለታት በእሁድ ቀን City Cruise ከተጋበዝነው ትእይንት መሀል 👌

@deromzenderom
6👍1
Kombi VW for sell - ለሽያጭ የቀረበ ኮምቢ ቮልስ

አዲስ ቡርትካናማ በነጭ ቀለም እና ሙሉ ወለል አዲስ የተቀየረ ነው
ሙሉ የታደሰ ሞተር፣ የቶዬታ ዲናሞ ሬጉሌተር የተገጠመለት
ሁሉንም የመኪና ኦሪጅናል እቃ ያሟላ (ቸርኬ፣ ቸርኬ ሳህን ማውጫ ማውረጃ፣ የነዳጅ እና ፍጥነት መቁጠሪያ፣ የፊት የሗላ መብራት ብርጭቆ፣ ወንበር፣ ዝናብ መጥረጊያ፣ የውስጥ የውጪ ስፒኪዬ፣የሞተር እቃዎች....) ሁሉም በአዲስ ይዞታ ላይ ያለ
በሙሉ አዲስ ኤሌትሪክ ዝርጋታ
አዲስ ሲልድ 70 አምፔር ባትሪ
2015 ቦሎ የታደሰ


የሚጎድለው ነገር
⚡️ ከቀለም እንደወጣ ስለሆነ ታፒሴሪ አልተሰራም ኦሪጅናል የፋብሪካ ወንበሮች ናቸው
⚡️ ጎማዎች መቀየር ይፈልጋሉ

ከላይ ከተጠቀሱት ውጪ እጅግ በጣም ጥሩ ሁኔታ የተያዘ የአንድ ሰው መኪና ሲሆን ባለቤቱም የዚህ ድሮም ዘንድሮም ፔጅ መስራች ነው እና ትክክለኛ ገዢ በ0912899205 ይደውል
.
@deromzenderom
👍2😱1
Addis Ababa , National Bank 1993

© ታሪካችን

#ድሮምዘንድሮም #deromzenderom

@deromzenderom
5👍4
ድሮም ዘንድሮም 🇪🇹
Photo
🟠 1975 ሞዴል የሚሸጥ ኮምቢ 🟠

በጣም በተመጣጣኝ ዋጋ ለሽያጭ ቀርቧል ሳያመልጥዎ ይግዙ።

አዲስ ቀለም እና ቦዲ ስራ፣ ሙሉ የታደሰ ሞተር፣ አዲስ ኤሌትሪክ ዝርጋታ፣ የፋብሪካ እቃ ብቻ ያለው በአንድ ሰው እጅ ብቻ የተያዘ ንፁህ እጅግ ቆንጆ መኪና

ስልክ 0912899205

@deromzenderom
3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Video details of 1975 Kombi VW

Call 0912899205
7
2025/07/10 12:13:46
Back to Top
HTML Embed Code: