Telegram Web Link
ድሮም ዘንድሮም ቤተሰብ ውሎ ከተላከለን ፎቶ ይሄኛወወ ደስ ይላል
.
T.me//deromzenderomgroup የቴሌግራም ግሩፕ ከፍተናል ይቀላቀሉ ጥያቄ ካለዎት ቤተሰብ መሆን ከፈለጉ ያግኙን
.
#deromzenderom #volkswagenethiopia #beetle #fusca
.
.
@deromzenderom
👍21🔥1
ይሄ ቻናል ከተከፈተ 3 አመት አልፎታል ቁምነገር እየሰራን እንድንሄድ ቀጣይነት እንዲኖር ይሄንን ጥያቄ አዘጋጅተናል፣ የተቀመጡትን ምርጫዎች ብቻ ይጫኑ

ጥያቄ: ምን አይነት ቮልስ መኪና ይነዳሉ?
Anonymous Poll
39%
ትንሿን VW Beetle?
7%
ኮምቢ VW Kombi?
2%
ቫርያንት VW Variant
3%
ካርማን Karmann Ghia
16%
ሌላ መኪና አይነት
44%
መኪና የለኝም አድናቂ ነኝ
👍1
ሰላም ውድ የድሮም ዘንድሮም ቤተሰብ ሰላም ዋላችሁ? 👋

ወዳጅነታችን እንዲጠናከር፣ መሰባሰባችን ዋጋ እንዲኖረው፣ መኪናችን ነፍስ እንዲዘራ ባለሙያዎች የጀርባ አጥንት ናቸው እና እንማን እንደሆኑ፣ የት እንደሚገኙ ፣ ምን እንደሚሰሩ ለመተዋወቅ እንፈልጋለን እና የተጠቀሱ የሙያ ባለቤት ዝርዝሮች የሆኑ ወይንም የሙያ ባለውለታዎችን እንተዋወቅ ስማቸውን @deromzenderombot ላይ ላኩልን

እናመሰግናለን 🤲
👍3
VW Beetle በዚሁ መልክ በኤሌትሪክ የቤት መኪና አማራጭ ለገበያ ቢቀርብ ትገዛላችሁ?

#volkswagenethiopia #deromzenderom #ድሮምዘንድሮም #fusca

@deromzenderom
👍3
እንኳን ለአድዋ ድል በአል አደረሳችሁ

@deromzenderom
5
የመኪና ቀለም ቦዲ ሲሰራ አራቱም
ፈረፋንጎ ለብቻው መነቀል መቀጥቀጥ አለበት? አስተያየታችሁን

@deromzenderom
★ March 8 ★

እንኳን ለአለም አቀፍ የሴቶች ቀን አደረሳችሁ
Happy International Womans Day
.
.
Proud Members 🙌

#volkswagenethiopia
@Deromzenderom
10👍3
👋 አብረን እንደግ 😊

ውድ የድሮም ዘንድሮም ቤተሰብ ተደራሽነታችንን ለማስፋት ይህንን ቴሌግራም ቻናል Like በማድረግ እና ቢያንስ ለአምስት አዲስ ሰዎች Invite/Share በማድረግ ይሳተፉ ...

@deromzenderom
👍65
What a beautiful color combination for 1973 Beetle

@deromzenderom
7👍1
2025/07/09 23:31:49
Back to Top
HTML Embed Code: