Telegram Web Link
ለሽያጭ የቀረበ መኪና

Call 0911620524
ድሮም ዘንድሮም 🇪🇹 pinned «ድሮም ዘንድሮም ዝግጅት ድጋሚ ቢካሄድ ስንቶቻችሁ መኪናችሁን ይዛችሁ ትመጣለቀችሁ? 🤔»
ሚስተር ራፋኤል ይባላል በ1986 እ.አ.አ ጀምሮ ይህንን የመሰለ የብረት ጥበብ ስራ ያረፈባቸውን ቮልስዋገን መኪኖች በመስራት በውድ ዋጋ ይሸጥ እንደነበር ይነገራል፣ ከዛም አልፎ ሀገሩ ሜክሲሶ ላዘጋጀችው አለም አቀፍ ኦሎምፒክስ ብረትን እንደ ጨርቅ እያጠፈ እንደዚህ ውብ አድርጎ ይሰራቸው ነበር።

@deromzenderom
የሀይስኪል ተማሪዎች የማይረሳ ጊዜ ከኛ ጋር ያሳልፋሉ #90's #ድሮምዘንድሮም

መከራየት ከፈለጉ 0912899205 ይደውሉ

#legacy #deromzenderom #highschool

@deromzenderom
👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የ1970 ቮልስዋገን ወደ ኤሌትሪክ መኪና በዚህ መልክ ተቀይሮ ማገልገሉን ቀጥሏል፣ እቃ ቢወደድ በኤሌትሪክ ይቀየራል እንጂ መኪኖቹ አይወድቁም 😊

@deromzenderom
3👍3
2025/07/09 08:44:34
Back to Top
HTML Embed Code: