Telegram Web Link
ይህንን ታውቃላችሁ? ⭐️

የትኛውንም አይነት ቲሸርት እና ሁዲ ለድሮም ዘንድሮም ስትገዙ የሚገኘውን ትርፍ ሙሉ በሙሉ ቤተክርስቲያን እና መስጂድ ተጠልለው ለሚገኙ ወገኖቻችን ዳቦ ገዝተን እንደምናበላ? 🥖🍞

💯 አንድ ሰው አንድ ቲሸርት ሲገዛ ከሚገኘው ትርፍ በትንሹ 25 ዳቦ ይገዛል ይመግባል።

ይህንን ተግባር ከደገፋችሁ አንድ ቀን መድበን ብር አዋተን ምግብ አሰርተን እና ገዝተን ከተማ እየዞርን እንመግባለን

እስካሁን የድሮም ዘንድሮም ቲሸርት ገዝታችሁ ላጌጣችሁ ከልብ እናመሰግናለን፣ እያጌጣችሁ በጎ ነገር እንደምትደግፉ ላሳውቃችሁ እወዳለሁ 🤲

Order your T-Shirts now @deromzenderombot or call 0904657143
እነሱጋ Vs እኛጋር

ዋናው ላቭ ነው ❤️

@deromzenderom
⭐️ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬች እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ 🙂

Admin

@deromzenderom
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከእለታት በአንድ ቀን #deromzenderom

@deromzenderom
🔥መኩሪያ ይባላል የድሮም ዘንድሮም መኪና ነው ተዋወቁ⭐️

#deromzenderom #ድሮምዘንድሮም

@deromzenderom
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
📣 ብዙዎቻችሁ በጠየቃችሁት መሰረት በጥቁር ወይም በነጭ፣ ትልቅ ወይም ትንሽ ቲሸርት እንዲሁም ሁዲ ላይ ከ20 በላይ ልዩ ዲዛይን አዘጋጅተናል መርጠው ማዘዝ እንደሚችሉ ያውቃሉ?

📌 ማዘዝ ለምትፈልጉ በቴሌግራም @deromzenderombot ላይ ያገኙናል
ወይም በዚህ ስልክ ይድውሉ 0912899205

@deromzenderom
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔔▶️🔔▶️🔔▶️🔔

ሰላም ሰላም ቤተሰብ ቲሸርቶች ለዝነጣ እንዲመቹ ተደርገው ተዘጋጅተዋል፣ Order ያደረጋችሁም ሲግናል አደባባይ ጋር ያለው የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 1ኛ ፎቅ ማግኘት ይችላሉ በ0912899205 ይደውሉ።

Order yours today @deromzenderombot

@deromzenderom
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔼የሚፈልጉትን ዲዛይን ከዚህ ላይ መርተው በጥቁር ወይም ነጭ ቲሸርት ይዘዙ

@deromzenderom
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጲያ አየር መንገድ ሞዴል የነበረ፣ በአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ጊዜ እንግዳ የሚቀበለው፣ በመስቀል በአል እና ሌሎችም ማድመኪያ የነበረው ታዋቂው አንበሳ መኩሪያ መጠሪያ የተሰየመ ቲሸርት እንሆ

Order @deromzenderombot or call 0904657143

@deromzenderom
አርቲስት በላይነሽ አመዴ

ከጀርባ ያለው ቮልስዋገን የስንት አመተምህረት ነው?

@deromzenderom
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🎶 ይሄንን ነገር የት ታስታውሱታላችሁ? Inner Child

FYI: This is a 0.4KG European Standard bluetooth speaker and a Radio, the light is optional it can be turned off DM for order @deromzenderombot

@deromzenderom
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ምንም ማረግ አይቻለም 😯

@deromzenderom
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2025/07/06 05:18:45
Back to Top
HTML Embed Code: