Telegram Web Link
ድሮም ዘንድሮም አዲስ አበባ ፒያሳ እና መሀል ከተማ ላይ ከ2 ወር በፊት የተነሱ ፎቶዎችም በአልበም የምናጋራችሁ ይሆናል።

ክፍል አንድ

የዚህ ፔጅ ምስረታ ስም እንደሚያመለክተው ከቮልስ መኪኖችም ባሻገር ድሮም ዘንድሮም ስለመበረ ስልጣኔ እና ከተማ ታሪክን የምንዘክርበት እንደሆነ ይታወቃል።


ከዛሬ ጀምሮ ለማስታወሻ ከ2 ወር በፊት በመሀል አዲስ አበባ ላይ የተነሳናቸውን ፎቶዎችን እናጋራለን። ይህች የ1973 ቮልስዋገን ሱፐር ቢትል መኪና ድሮም ዘንድሮም ከተመሰረተበት 4 አመት የቆየ ኦንላይን ኮምኒቲ(የፌስቡክ፣ቴሌግራም፣ ኢንስታግራም፣ ትዊተር) ማስታወሻ ስትሆን ዘመን ያልሻራቸው ማስታዋሻዎችን እየዞርን የቃኘንበት ባለታሪክ መኪና Symbol እንድትሆን ታስባ ታድሳ፣ በአዲስ ቦዲ እና ቀለም የተበረከተች ናት።

ለዚህ የጉዞ ማስታወሻ @mykeysjourney (ሚኪያስ ልየው) በፎቶግራፍ ሰንዶ አስቀምጧል ለቀና ትብብርህ እና ማስታወሻዎች ከልብ እናመሰግናለን

#volkswagenethiopia #deromzenderom #ድሮምዘንድሮም #streetsofaddis
#streetphotography #photography #storytelling #AddisAbaba #piyassa
#ኢትዮጵያ #volkswagen #ቮልስዋገን #beetle

@deromzenderom
ቮልስዋገን በምርት ላይ 1970's

@deromzenderom
🟡ቮልስዋገን ዘመን የማይሽረው ውበት ያለው መኪና ነው ከተመረቱበት አመት ጀምሮ እስካሁን ድረስ በዘመናዊም ሆነ የድሮ ቀለም ቢቀቡ ውበታቸው ተገልፆ አያልቅም 🟡

@deromzenderom
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ይህ የስንት ሞዴል ቮልስዋገን ቢትል ነው?

@deromzenderom
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😢 የፒያሳ ድንገተኛ ህልፈት በፊት ይሄንን ዶክመንተሪ ሰርተን በካሜራ አስቀመጥን፣ የአዲስ አበባ ታሪክ ከያዘው መሀል ፒያሳ ላይ ለማስታወሻ የተቀረፀ ሲሆን ይህ ይሆናል ብለን አልጠበቅንም ነበር።

ከተማ ይታደሳል እንጂ አይፈርስም፣ ይህ ቪድዬ ለታሪክ ይቀመጥ ....

ፒያሳ ነፍስ ይማር 😀

ጥር 19: 2016
ካሜራ ማን: ሚኪያስ ልየው
ካስት: ድሮም ዘንድሮም

@deromzenderom
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2025/07/05 15:36:55
Back to Top
HTML Embed Code: