ላለፉት አምስት አመታት በላይ በድሮም ዘንድሮም ግሩፕ እና ቻናል እንቅስቃሴ የተነሳ እጅግ ብዙ የቮልስ መኪኖች ታድሰው በከተማው በኩራት መነዳት ችለዋል፣ ሰው ቮልስ ይዞ ቀና ብሎ የሚሄድበት ውበት እና ጥንካሬያቸውን ባማረ መንገድ በየእለቱ መመልከት ተችሏል።
ባለፉት አመታት እንደ ፊያት ወይም ሌላ ቆየት ያለ መኪና ፈላጊ እና ተፈላጊ በመራራቅ ከገበያ ሳይጠፉ ብሎም ዋጋቸው 2x3 እጥፍ ማደግ ችሏል። መካኒኮች፣ የጋራዥ፣ የቀለም፣ የቦዲ ባለሙያዎች እንደ አዲስ ባንሰራራው ገበያ ተጠቃሚ መሆን ችለዋል እንዲሁም ተገልጋዩች በከፈትነው ግሩፕ የቮልስ መኪናቸውን ካለ ምንም የክፍያ ማስታወቂያ መሸጥ፣ መግዛት፣ ለተለያየ ፕሮግራም፣ የቲቪ እና ሶሻል ሚድያ ማስታወቂያ ማከራየት ችለዋል በዚህም ይህንን Platform ከብዙ ፈተናዎች ጋር ለዚህ ሁሉ አመት በማገልገላችን ኩራት ይሰማናል፣ አብሮነት እና በጋራ መስራት በደበዘዘበት ጊዜ ይህንን በፍቅር ቤተሰብ መስርተናል ብዙ ሺህ ተከታይ ማፍራት ችለናል።
እኛም በቻልነው አቅም ሁሉንም የመኪና ባለቤት ሳንለይ በድጋሚ በትልቁ ለማሰባሰብ ከአንድም ሶስት ጊዜ ትልቅ የፌስቲቫል ፕሮግራማችን ለተከታታይ አመታት በዘለቀው ሀገራዊ ፀጥታ ችግር ማከናወን ሳንችል በተለያዩ ቦታዎች(Open Door event) ፈቃድ መከልከል ብዙ ዋጋ ከፍለን፣ ብዙ እድሎች፣ ብዙ ኪሳራ ያለፉን ቢሆንም እንኳን ይኽው በሶሻል ሚዲያ ግን በርትተን ሳንሰለች አንድነታችንን አስጠብቀን፣ ልክ እንደ አሜሪካ፣ አውሮፓ፣ ኤዢያ ላይ እንዳሉ የቮልስ ግሩፖች ይህንን የመሰለ ሀገር በቀል Online Community ላለፉት 5 አመታት በላይ ማደራጀት ችለናል፣ ቢሳካ እና ቢሞላላን ከዚህ በላይ የማድረግ ሙሉ አቅሙ አለን እስከዛው ይህንን ቻናል ተከታተሉ ተሳተፉ ሀሳብ አስተያየት ስጡ።
ቮልስ መኪኖቻችን በህይወት እስካሉ ይሄ ግሩፕ እና ቻናል ስህተት እያረምን በጋራ ለመስራት ዛሬም ነገም እንቀጥላለን።
የድሮም ዘንድሮም ቴሌግራም ቻናል እና ግሩፕ፣ የፌስቡክ፣ ትዊተር፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ አባል ለሆናችሁ ቤተሰብ ሁሉ እናመሰግናለን።
→ የድሮም ዘንድሮም አድሚን መልእክት ™
@deromzenderom
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ለመጀመሪያ ጊዜ የሞተር ስፖርት ውድድር በቮልስዋገን ሞተር እና ቦዲ ተሳትፉ ሁሉንም ዙር በማጠናቀቅ በ4ተኛ ደረጃ ማሸነፍ ችሏል 🙌
Name: Oumer million Omer
1300CC Volkswagen Beetle 🚘
@deromzenderom
Name: Oumer million Omer
1300CC Volkswagen Beetle 🚘
@deromzenderom
Name: Robel Getachew
1600CC Volkswagen Beetle 🚘
@deromzenderom
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM