Telegram Web Link
የዓለማየሁ ዋሴ " ችቦ " የተሰኘው አዲስ መጽሐፉ ለንባብ በቃ ::

ዓለማየሁ ዋሴ

እመጓ
ዝጎራ
መርበብት
ሰበዝ
ሚተራሊዮን

በተሰኙት መጻሕፍቱ ይታወቃል ::
👍8🥰1
ይህን ያውቁ ኖሯል? ማግባት የአራት አመት እረፍት የሚሰጣት የዲንካ(dinka) ሙሽራ
=============
በደቡብ ሱዳን ከሚገኙ ጎሳዎች መካከል አንዱ ናቸው ዲንካዎች። በዲንካ ማህበረሰብ ትልቅ ቦታ ከሚሰጣቸው የህይወት ዑደቶች መካከል አንደኛው ጋብቻ ነው።

አንድ የዲንካ ወጣት ለማግባት እንደ አቅሙ ከመቶ እስከ አምስት መቶ ከብት ጥሎሽ መጣል ይጠበቅበታል። ይህ ብቻ ግን በቂ አይደልም።


ጋብቻው ተፈቅዶ ሙሽሪት ወደ ሙሽራው ቤት ከገባችበት ቅጽበት ጀምሮ በባልየው ላይ የሚጣል ሌላም ኃላፊነት አለ። የዲንካ ሙሽራ ካገባች በኋላ ያሉት አራት አመታት የእረፍት ጊዜዋ ናቸው።


ምንም አይነት ሥራ ባሏ ቤት እንድትሰራ አይጠበቅባትም። ይህ የአራት አመት ጊዜ “Anyuuc” በመባል የሚታወቅ ሲሆን በዚህ ጊዜ ውኻ መቅዳቱን፣እንጨት መልቀሙን፣እቃ ማጠቡን ፣ ማብሰሉን ወዘተ የምትወጣው የባል እህት ትሆናለች።


የሙሽሪት የአራት አመታት ድርሻ አርፋ የባሏን ባህሪ በንቃት መታዘብ ነው። አራቱ አመት ሲያልቅ ባል ድል ያለ ግብዣ ያደርጋል። “Thaat” ይሉታል ይህን ግብዣ ዲንካዎች። በዚህ ግብዣ ላይ ከፍተኛ እርድ የሚደረግ ሲሆን ሙሽሪት የእረፍቷ ጊዜ ተጠናቆ ወደ ኩሽናዋ ገብታ የማብሰሉን ሥራ የምትጀምርበት ነው።


በአራቱ አመታት ጊዜ ባል ያልተገባ ባህሪ ቢያሳይ ሚስት ቤቱን ጥላ የመሄድ መብት ያላት ሲሆን የተጣለላትን ጥሎሽ የመመለስ ግዴታም አይጠበቅባትም::


ከሁሉም ለሁሉም!

መልካም ምሽት ይሁንላችሁ!
👍1
🎰🎰🎰 እንኳን ወደ ደሸት ፯፯፯ በሠላም መጣችሁ!

🎰የደሸት 777 ግሩፕ ለምን ተከፈተ? አባላትስ ማሰባሰብ ለምን አስፈለገ? ድርጅቱ ምን ሊሰራ እና ምን ሊፈጠር አስቧል? ከሌሎች ድርጅቶችስ በምን ይለየል? 🎰

የሚሉ ጥያቄዎች በአዕምሮዎ ውስጥ ከተቀረፀ መልሱን ግልፅ ለማድረግ እንሞክራለን።

🎰 ድርጅታችን ደሸት ፯፯፯ በአገር በቀል እውቀት እና በቴክኖሎጅ ማደግ (ancient wisedome and modren Technology develope) መሆን ነው።

🎰 የሰለጠነ ትውልድ (mental generation) እና ንቁ ማህበረሰብ ብሎም ታላቅ አገር (the greatest of countery) መገንባት ነው።

🎰ኃያል ሰራዊት (the powerfull military force biulding ) መገንባት እና በአገሪቱ ላይ ማስረፅ ነው።

🎰 ትውልዱን በሀብት ክምችት (economical capacity) የተማላ ማንነት ለመፍጠር እና ለማሳደግ ግልፅ አሰራርን (official disign) መዘርጋት እና ተጠቀሚ ማድረግ ነው።

🎰 አገራችን ውስጥ እየታየ ላለው  የስነምግባር (bad ethic)  ችግርን ለመቅረፍ እና አገራዊ ማንነትን ማላበስ እንዲሁም በአገሩ የሚኮራ እና የሚመካ ትውልድ ለማፍራት።

ምን ሊሰራ እና ምን ሊፈጥር አስቧል?

1ኛ. እጅግ ፈጣን እና በዓለም ውስጥ ያልተፈጠሩ ቴክኖሎጅ (in the world latest creative technology) ን ለመገንባት ዓላማ (objuctive mission) አድርጎ እየሄደ የተመሰረተ ነው።

2ኛ. ጥንታዊነትን ከመሠረቱ ይዞ የሚነሳ ሲሆን የታላላቅ ጥበበኞችን ሥራ እየመረመረ ከፀሐይ ብርሃን የፈጠነ (incredible magic) የቃል ኃይል መገንባት እና በዓለም ውስጥ የሚለቀቅ ጥበብ ማስቀጠል የሚቻልበትን ምቹ ሁኔታዎችን ለማሰባሰብ ነው።

አሁን ላይስ ምን እየሰራ ይገኛል?

1ኛ. ትውልድን ማነቃቃት (motivation speaker) እና መረጃን የማዳረስ ሥራ እየሰራ ይገኛል።

2ኛ. የተለያዩ የመረጃ መረቦችን (midea networke) በመዘረጋት social midea እና printing puplished በማድረግ ለህዝብ እያዳረሰ እና ትውልዱን ብቁ እያደረገ ይገኛል።

3ኛ. የተለያዩ የአገር በቀል ተቋማታን በመገንባት (traditional wisdom institute biulde) ገዳይ በሽታዎችን ጨምሮ (skiler disease) እያደነ ይገኛል።

1ኛ. የካንሰር ህክምና
2ኛ. የኩላሊት ህክምና
3ኛ. የተለያዩ  ቫይረሶች ህክምና እና የኤች አይ ቪ ኤድስን ጨምሮ
4ኛ.የስኳር ህክማና
5ኛ. የጨጓራ ህክና
6ኛ. የኮረናን መድሐኒት ከዓለም ቀድሞ ለዓለም ህዝብ ይፋ ያደረገ ቢሆንም አሁንም ድረስ እየሰጠ ባይሆንም ለመሥጠት ግን ፈቃደኛ ነው።

ቴክኖሎጅው ላይስ ምን ያክል እየተሰራበት ነው?

አገራችን ውስጥ ብዙም የተለመደ አይደልም። ስለ ቴክኖሎጅ ሃሳብ እና ቴክኖሎጅን መፍጠር የሚባለው እሳቤ አዲስ የተለመደ አይደለም። ይህ እሳቤም አገራችን ውስጥ ለቴክኖሎጅው የቅርብ እሩቅ በመሆን ብዙ ዋጋ አስከፍሏታል። የቅርብ እሩቅ ስል የእኛ አዕምሮ ከሌሎች ሁሉ የላቀ ተሰጥኦ እያለን መጠቀም የሚል እውቀት ባለ መጨመሩ በቴክኖሎጅው በኩል ተቀባዮች እንጅ ፈጣሪዎች አይደለንም።

ቴክኖሎጅ የሚፈጠረው ከመሬት በታች ባሉ ማ ዕድናት እና የተለያዩ እሳቤዎችን በማስቀደም ለቴክኖሎጅ ፍቅር ባለው ትውልድ ላይ ነው።

ከገለባው ብዛት ትንሽ ፍሬ አይታጣም በሚል ብሂል ደሸት ፯፯፯ ጉዞውን ቀጥሏል።

በቴክኖሎጅው ውስጥ ለፈጠራ  ቅርብ የሆነ አዕምሮ (creative mind) ያላቸውን እና የአስተሳስብ ልሂቃን (Intellectual idealist) እንዲሁም የተፈጥሮ አጥኚ (Naturalist study) ክህሎቶች በግለሰቡ አልያም በቡድን የሚደራጀው ግብረ ኃይል ሊኖረው ግድ ነው።

ቴክኖሎጅ በባህሪው የሚፈልገው ቁስን ሳይሆን ትልቅ ሃሳብ (huge idea) ነው። እንዲሁም ደግሞ የወደ ፊቱን እይታ (future imagnetion) ማየት ሲችል እና ማመን የሚችል አዕምሮ ያስፈልጋል።

ከዚሁ ጋርም ተጣምሮ ይቻላል መንፈስ (apex levle) መድረስ ያስፈልጋል።

ይህንን እሳቤ በማደራጀት ከተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ  የፈጠራ ክህሎት ያላቸውን ሰዎች በማሰባሰብ እና የማግባባት ሥራ እየሰራ ይገኛል።

ከሌሎች ድርጅቶች በምን ይለያል?

፩ኛ … ድርጅታችን ከሌሎች የሚለይበት ዋናው ምክንያት ኢትዮጵያዊ በመሆኑ እና የራሱን ማንነት እያዳበረ ጠቃሚ ዕውቀቶችን ደግሞ ከየትኛውም ቦታ አምጥቶ መጠቀም መቻሉ ነው።

፪ኛ . ይህ ድርጅት በሁለት ኃይል የሚመራ ነው።

1ኛ. ሠማያዊ ኃይል
2ኛ. ምድራዊ ኃይል ይጠቀማል።

፫ኛ. በአፍሪካ የመጀመሪያው መሆኑ እና በዓለም ላይ ደግሞ በነጭ ስም እራሱ ተሰይሞ ለተጎዳው ህዝብ ጠበቃ በመቆም ለንፁሃን ኃይል መሆን መቻሉ ነው።
ለምሳሌ፦ ኤች አይ ቪ ቫይረስ፥ ካንሰር፥ ኩላሊት፥ እንዲሁም ልክ እንደ ኮረና ቫይረስ ሰው ሰራሽ በሽታዎችን ቀድሞ ማምከን የሚችለው የእኛ ድርጅት ነው።

በዚሁ ሥራችን የ777 ኃይሎች እንባላለን።

መለያችንን በዚሁ በቁንፅል ቃላት ለመግለፅ ሞክረናል። ቀሪዎቹን ደግሞ በመረጋጋት ተከተሉን።

የሮጠ ይቀድማል፣ የተማረ መፍትሔ ይሰጣል። የተመራመረ መሪ ይሆናል።

https://www.tg-me.com/joinchat-V6oYXH8i7kXMtRlx
👍7🤣1
ሰላም ውድ የዚህ ቻናል ስነህይዎት በኢትዮጵያውያን ልጆቿ የተከፈተ ድንቅ ሀሳብ ፤አላማ እና ግብ ይዞ የተነሳ ልክ እንደዳዊት ወንጭፍ ሀገሪቷ በዚህ ሰአት ጎልያድ የሆኑበታን ችግሮቿን የህዝቡን የአእምሮ ልቀት እና ሞራል ግንባታን በወንጭፍ ተጠቅሞ ኢትዮጵያን ወደቀደመ ህዝቦቿ ኩሩ ጀግና ትውልድን ህይዎትን በተስፋ ሀገርን በጥበብ የሚኖሩባትን ኢትዮጵያን ለማሳየት ።ጨለማ ያረፈባትን ብርሀኗን ሰጦ ችግሯን ገፎ ድል የሚነሳላትን ትውልድ መገንባት የዚህ ቻናል አላማ ነው።

            ◆በዚህ ቻናል:-
  ➽ የስነልቦና ምክሮች
  ➽አነቃቂ ንግግሮች
➽ታሪካዊ አመጣጦች
➽ሳይንስና ፍልስፍናን ጨምሮ የተለያዩ ርእሰ ጉዳይችን እያነሳን እንማማርበታለን።

https://www.tg-me.com/lifeproces
https://www.tg-me.com/lifeproces
https://www.tg-me.com/lifeproces
https://www.tg-me.com/lifeproces
https://www.tg-me.com/lifeproces
1👍1
🇪🇹 ቃላቶቻችንና ተውሷቸው !!

የኛ የመሰሉን ባዕድ ቃላትና ትክክለኛ አማርኛ ፍቻቸው ።

1. ኮሌጅ------ መካነ ትምህርት
2. ዩኒቨርስቲ------መካነአምሮ
3. ሌክቸር .......ትምህርተ ጉባኤ
4. ሌክተቸረር.........መምህረ ጉባኤ
5. ዲን —--- ሊቀ ጉባኤ
7. ቢሮ........ መስሪያ ቤት
8. ባንክ..... ቤተ ንዋይ
9. ሲቪል ሰርቪስ...... ሰላማዊ አገልግሎት
10. Custom ...... ኬላ
11. ኮምፒተር...... መቀመሪያ
12. ድግሪ..... ማዕረግ
13. ሚኒስተር..... ምሉክ
14. ማስ ሚዲያ..... ምህዋረ ዜና
15. ፎቶ ግራፍ ..... ብራናዊ ስዕል
16. ራዲዮ.... ንፈሰ ድምፅ
17. ፖሊስ ...... የህግ ዘበኛ
18. ኢንተርኔት.... የህዋ አውታር
19. ሎሬት.... አምበል፣ ተሸላሚ የቅኔ
20. ዶክተር ..... ሊቀ ሙህር
21. ኢምባሲ ..... የእንደራሲ ፅ/ቤት
22. ዲፕሎማት ..... የመንግስት መልክተኞች
23. ኢኮኖሚክስ... ስነ ብዕል
24. ሀዋላ...... ምህዋረ ንዋይ
25. ሳሎን ..... እንግዳ መቀበያ
26. ቱሪዝም..... ስነ ህዋፄ
27. ስካን... ምክታብ
28. ፕሬዝዳንት.... ሊቀ ሀገር/ ሙሴ
29. ቴሌኮሚኒኬሽን.... ምህዋረ ቃል
30. ቪዛ ..... የይለፍ ፍቃድ
31. ፓስፖርት..... የኬላ ማለፊያ
ሞስት
👍16👎1
ራስን ማታለል (Bad Faith)

በሕይወትህ ለምን ያህል ጊዜ ለውድቀትህ ሌሎች ሰዎችን ወይም ሁነቶችን ወቅሰህ ታውቃለህ? እንዲህ ባይሆን ኖሮ እንዲህ እሆን ነበር' ብለህስ ታውቃለህ? አለቃህ፣ መምህራኖችህ፣ ወላጆችህ የሆነ ነገር እንድታደርግ አስገድደውህ ያውቃሉ?

የሃያኛው ክ/ዘመን ፈላስፋ የሆነው ዣን ፖል ሳርት እነዚህን ሃሳቦች በአንድ ሰብስቦ “bad faith' ብሎ ይጠራቸዋል። ይህም ራስን ማታለልን ያመላክታል። ብዙውን ጊዜ በሕይወት ላይ አማራጭ እንደሌለን ለራሳችን እናሳምነዋለን፡፡ ይህን ያደርግነው እንዲህ ስለሆነ ነው የሚል ምክንያትም ከድርጊቶቻችን ጀርባ እናስቀምጣለን። አሁን ላለንበት ደረጃ ያበቁንን አስገዳጅ ምክንያቶች እና ሰበቦች እንደረድራለን፡፡ ራስን ማታለል በዙሪያችን እስር ቤት የመገንባት ያህል ነው።

ማህበረሰቡ ባስቀመጠልን አስገዳጅ ህጎች አልያም ልማዶች ራሳችንን ወስነን በነጻነት ከመምረጥ እንገደባለን፡፡ ለምሳሌ ሜሴጅ እንደላከልሽ ወዲያውኑ አትመልሽለት” አይነት ተራ ሕጎች ጀምሮ እስከ በዳኛ የተደነገጉ ሕጎች ድረስ - የመምረጥ ነጻነታችን ይገደባል።

እናም ራስን ማታለል (bad faith) የሚጀምረው ለውድቀታችን እነዚህን ህጎች ተጠያቂ ስናደርግና በእነርሱ ውስጥ ስንሸሸግ ነው::

እናም ከማህበረሰቡ ተውስን የምንወስዳቸው ብዙ ጭንብሎች አሉን፡፡ በብዙ የሕይወት ክፍሎቻችን ላይ እንዲህ መሆን አለብህ ስለተባልን ልክ እንደ ተዋናይ ሆነን እንተውናለን፡፡
ነገር ግን ይለናል ሳርት፤ ህግ፣ ደንብ፣ ባህል እና ወዘተ... ከመምረጥ አያግዱንም፡፡ ምርጫዎችን የመምረጥ እና የመወሰን ፈቃዱም በእኛ እጅ ላይ ነው ያለው፡፡

በእያንዳንዷ ቅጽበት፣ በእያንዳንዱ ቀን ምርጫዎች አሉን። በእያንዳንዱ ሰከንድም የወደድነውን የመምረጥ ነጻነት አለን። ይህንን ነፃነት ምንም አይነት ነገር ከእኛ ሊቀማን አይችልም፡፡ ነጻ ለመሆንም የተገባን ነን።

በዚሁ ልክም ለእያንዳንዱ ምርጫዎቻችን ውጤት የምንጠየቀው እኛ ብቻ ነን። ቀድሞውኑ በሚገባ አመዛዝነን ካልወሰንን እና መንገዳችን ወደ መጥፎ መዳረሻ ካደረሰን፣ ከእኛ ውጪ ልንከሰው የሚገባ አካል አይኖርም፡፡ ጥፋታችንንም ከማመን ውጪ ማንም ላይ ማላከክ የለብንም፡፡

ነጻ ነህ ... ነጻነትህን ተጠቅመህ መንገድህን ምረጥ...

ምንጭ-ፍልስፍና ከዘርዓ ያዕቆብ እስከ ሶቅራጠስ
ዝግጅት-ፍሉይ አለም
👍2
ደሸት777.... (፯፯፯) pinned «ራስን ማታለል (Bad Faith) በሕይወትህ ለምን ያህል ጊዜ ለውድቀትህ ሌሎች ሰዎችን ወይም ሁነቶችን ወቅሰህ ታውቃለህ? እንዲህ ባይሆን ኖሮ እንዲህ እሆን ነበር' ብለህስ ታውቃለህ? አለቃህ፣ መምህራኖችህ፣ ወላጆችህ የሆነ ነገር እንድታደርግ አስገድደውህ ያውቃሉ? የሃያኛው ክ/ዘመን ፈላስፋ የሆነው ዣን ፖል ሳርት እነዚህን ሃሳቦች በአንድ ሰብስቦ “bad faith' ብሎ ይጠራቸዋል። ይህም ራስን ማታለልን…»
40 SUCCESS QUOTES:

1. "Success is not the key to happiness. Happiness is the key to success. If you love what you are doing, you will be successful." - Albert Schweitzer

2. "Success is not in what you have, but who you are." - Bo Bennett

3. "Success is not final, failure is not fatal: It is the courage to continue that counts." - Winston Churchill

4. "Success is not the absence of failure; it's the persistence through failure." - Aisha Tyler

5. "Success is not about the destination, but the journey." - Zig Ziglar

6. "Success is not measured by money, but by the impact you have on others." - Unknown

7. "Success is not about being the best, but becoming your best self." - Unknown

8. "Success is not about how much you accomplish, but how you inspire others to accomplish." - Unknown

9. "Success is not about luck, it's about hard work and dedication." - Unknown

10. "Success is not about the applause, but the satisfaction of knowing you gave it your all." - Unknown

11. "Success is not about the number of times you fall, but the number of times you get back up." - Unknown

12. "Success is not about being perfect, but embracing your imperfections." - Unknown

13. "Success is not about what you have, but who you become in the process." - Unknown

14. "Success is not about the size of your bank account, but the size of your heart." - Unknown

15. "Success is not about the destination, but the lessons learned along the way." - Unknown

16. "Success is not about winning every battle, but choosing the battles worth fighting for." - Unknown

17. "Success is not about the accolades, but the impact you make on others." - Unknown

18. "Success is not about the possessions you accumulate, but the memories you create." - Unknown

19. "Success is not about the title, but the influence you have on others." - Unknown

20. "Success is not about the quantity, but the quality of your relationships." - Unknown

21. "Success is not about the fame, but the fulfillment of living your purpose." - Unknown

22. "Success is not about the destination, but the person you become in the process." - Unknown

23. "Success is not about the material possessions, but the intangible values you hold dear." - Unknown

24. "Success is not about the external validation, but the internal satisfaction." - Unknown

25. "Success is not about the shortcuts, but the long-term commitment." - Unknown

26. "Success is not about the competition, but the collaboration." - Unknown

27. "Success is not about the quantity of your achievements, but the quality of your character." - Unknown

28. "Success is not about the destination, but the growth you experience along the way." - Unknown

29. "Success is not about the size of your dreams, but the determination to pursue them." - Unknown

30. "Success is not about the applause, but the fulfillment of knowing you gave it your all." - Unknown

31. "Success is not about the destination, but the lessons learned from the journey." - Unknown

32. "Success is not about the number of followers, but the impact you have on their lives." - Unknown

33. "Success is not about the recognition, but the satisfaction of knowing you made a difference." - Unknown

34. "Success is not about the destination, but the person you become in pursuit of it." - Unknown

35. "Success is not about the possessions, but the experiences that enrich your life." - Unknown

36. "Success is not about the external validation, but the internal fulfillment." - Unknown

37. "Success is not about the shortcuts, but the perseverance through challenges." - Unknown

38. "Success is not about the competition, but the collaboration that leads to greatness." - Unknown

39. "Success is not about the quantity of achievements, but the quality of your character." - Unknown

40. "Success is not about the destination, but the growth and transformation you undergo.”
👍5
እውነት ያልሆነ ግን እውነት እንዲሆን የምንፈልገውን ነገር በቀላሉ ማመንን መጠንቀቅ አለብን ምክንያቱም ራስን ከራስ በላይ በቀላሉ ሊሸውድ የሚችል ማንም የለም!
  
                  -- Richard Feynman --

https://www.tg-me.com/desht777
👏3
ደሸት777.... (፯፯፯) pinned «እውነት ያልሆነ ግን እውነት እንዲሆን የምንፈልገውን ነገር በቀላሉ ማመንን መጠንቀቅ አለብን ምክንያቱም ራስን ከራስ በላይ በቀላሉ ሊሸውድ የሚችል ማንም የለም!                      -- Richard Feynman -- https://www.tg-me.com/desht777»
ሰዎች እውነትን መለወጥ አይችሉም እውነት ግን ሰዎችን ይለውጣል!
👍1
🎰🎰🎰 እንኳን ወደ ደሸት ፯፯፯ በሠላም መጣችሁ!

🎰የደሸት 777 ግሩፕ ለምን ተከፈተ? አባላትስ ማሰባሰብ ለምን አስፈለገ? ድርጅቱ ምን ሊሰራ እና ምን ሊፈጠር አስቧል? ከሌሎች ድርጅቶችስ በምን ይለየል? 🎰

የሚሉ ጥያቄዎች በአዕምሮዎ ውስጥ ከተቀረፀ መልሱን ግልፅ ለማድረግ እንሞክራለን።

🎰 ድርጅታችን ደሸት ፯፯፯ በአገር በቀል እውቀት እና በቴክኖሎጅ ማደግ (ancient wisedome and modren Technology develope) መሆን ነው።

🎰 የሰለጠነ ትውልድ (mental generation) እና ንቁ ማህበረሰብ ብሎም ታላቅ አገር (the greatest of countery) መገንባት ነው።

🎰ኃያል ሰራዊት (the powerfull military force biulding ) መገንባት እና በአገሪቱ ላይ ማስረፅ ነው።

🎰 ትውልዱን በሀብት ክምችት (economical capacity) የተማላ ማንነት ለመፍጠር እና ለማሳደግ ግልፅ አሰራርን (official disign) መዘርጋት እና ተጠቀሚ ማድረግ ነው።

🎰 አገራችን ውስጥ እየታየ ላለው  የስነምግባር (bad ethic)  ችግርን ለመቅረፍ እና አገራዊ ማንነትን ማላበስ እንዲሁም በአገሩ የሚኮራ እና የሚመካ ትውልድ ለማፍራት።

ምን ሊሰራ እና ምን ሊፈጥር አስቧል?

1ኛ. እጅግ ፈጣን እና በዓለም ውስጥ ያልተፈጠሩ ቴክኖሎጅ (in the world latest creative technology) ን ለመገንባት ዓላማ (objuctive mission) አድርጎ እየሄደ የተመሰረተ ነው።

2ኛ. ጥንታዊነትን ከመሠረቱ ይዞ የሚነሳ ሲሆን የታላላቅ ጥበበኞችን ሥራ እየመረመረ ከፀሐይ ብርሃን የፈጠነ (incredible magic) የቃል ኃይል መገንባት እና በዓለም ውስጥ የሚለቀቅ ጥበብ ማስቀጠል የሚቻልበትን ምቹ ሁኔታዎችን ለማሰባሰብ ነው።

አሁን ላይስ ምን እየሰራ ይገኛል?

1ኛ. ትውልድን ማነቃቃት (motivation speaker) እና መረጃን የማዳረስ ሥራ እየሰራ ይገኛል።

2ኛ. የተለያዩ የመረጃ መረቦችን (midea networke) በመዘረጋት social midea እና printing puplished በማድረግ ለህዝብ እያዳረሰ እና ትውልዱን ብቁ እያደረገ ይገኛል።

3ኛ. የተለያዩ የአገር በቀል ተቋማታን በመገንባት (traditional wisdom institute biulde) ገዳይ በሽታዎችን ጨምሮ (skiler disease) እያደነ ይገኛል።

1ኛ. የካንሰር ህክምና
2ኛ. የኩላሊት ህክምና
3ኛ. የተለያዩ  ቫይረሶች ህክምና እና የኤች አይ ቪ ኤድስን ጨምሮ
4ኛ.የስኳር ህክማና
5ኛ. የጨጓራ ህክና
6ኛ. የኮረናን መድሐኒት ከዓለም ቀድሞ ለዓለም ህዝብ ይፋ ያደረገ ቢሆንም አሁንም ድረስ እየሰጠ ባይሆንም ለመሥጠት ግን ፈቃደኛ ነው።

ቴክኖሎጅው ላይስ ምን ያክል እየተሰራበት ነው?

አገራችን ውስጥ ብዙም የተለመደ አይደልም። ስለ ቴክኖሎጅ ሃሳብ እና ቴክኖሎጅን መፍጠር የሚባለው እሳቤ አዲስ የተለመደ አይደለም። ይህ እሳቤም አገራችን ውስጥ ለቴክኖሎጅው የቅርብ እሩቅ በመሆን ብዙ ዋጋ አስከፍሏታል። የቅርብ እሩቅ ስል የእኛ አዕምሮ ከሌሎች ሁሉ የላቀ ተሰጥኦ እያለን መጠቀም የሚል እውቀት ባለ መጨመሩ በቴክኖሎጅው በኩል ተቀባዮች እንጅ ፈጣሪዎች አይደለንም።

ቴክኖሎጅ የሚፈጠረው ከመሬት በታች ባሉ ማ ዕድናት እና የተለያዩ እሳቤዎችን በማስቀደም ለቴክኖሎጅ ፍቅር ባለው ትውልድ ላይ ነው።

ከገለባው ብዛት ትንሽ ፍሬ አይታጣም በሚል ብሂል ደሸት ፯፯፯ ጉዞውን ቀጥሏል።

በቴክኖሎጅው ውስጥ ለፈጠራ  ቅርብ የሆነ አዕምሮ (creative mind) ያላቸውን እና የአስተሳስብ ልሂቃን (Intellectual idealist) እንዲሁም የተፈጥሮ አጥኚ (Naturalist study) ክህሎቶች በግለሰቡ አልያም በቡድን የሚደራጀው ግብረ ኃይል ሊኖረው ግድ ነው።

ቴክኖሎጅ በባህሪው የሚፈልገው ቁስን ሳይሆን ትልቅ ሃሳብ (huge idea) ነው። እንዲሁም ደግሞ የወደ ፊቱን እይታ (future imagnetion) ማየት ሲችል እና ማመን የሚችል አዕምሮ ያስፈልጋል።

ከዚሁ ጋርም ተጣምሮ ይቻላል መንፈስ (apex levle) መድረስ ያስፈልጋል።

ይህንን እሳቤ በማደራጀት ከተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ  የፈጠራ ክህሎት ያላቸውን ሰዎች በማሰባሰብ እና የማግባባት ሥራ እየሰራ ይገኛል።

ከሌሎች ድርጅቶች በምን ይለያል?

፩ኛ … ድርጅታችን ከሌሎች የሚለይበት ዋናው ምክንያት ኢትዮጵያዊ በመሆኑ እና የራሱን ማንነት እያዳበረ ጠቃሚ ዕውቀቶችን ደግሞ ከየትኛውም ቦታ አምጥቶ መጠቀም መቻሉ ነው።

፪ኛ . ይህ ድርጅት በሁለት ኃይል የሚመራ ነው።

1ኛ. ሠማያዊ ኃይል
2ኛ. ምድራዊ ኃይል ይጠቀማል።

፫ኛ. በአፍሪካ የመጀመሪያው መሆኑ እና በዓለም ላይ ደግሞ በነጭ ስም እራሱ ተሰይሞ ለተጎዳው ህዝብ ጠበቃ በመቆም ለንፁሃን ኃይል መሆን መቻሉ ነው።
ለምሳሌ፦ ኤች አይ ቪ ቫይረስ፥ ካንሰር፥ ኩላሊት፥ እንዲሁም ልክ እንደ ኮረና ቫይረስ ሰው ሰራሽ በሽታዎችን ቀድሞ ማምከን የሚችለው የእኛ ድርጅት ነው።

በዚሁ ሥራችን የ777 ኃይሎች እንባላለን።

መለያችንን በዚሁ በቁንፅል ቃላት ለመግለፅ ሞክረናል። ቀሪዎቹን ደግሞ በመረጋጋት ተከተሉን።

የሮጠ ይቀድማል፣ የተማረ መፍትሔ ይሰጣል። የተመራመረ መሪ ይሆናል።
👍41
#ደሸት 777 (፯፯፯)

ደሸትን በፍፁም ልብ እና እምነት የተቀበላችሁ፤ ያላችሁን አቅም ተጠቅማችሁ ድርጅቱን ትልቅ ደረጃ ለማድረስ የሞከራችሁ በሙሉ ዉድ አባሎቻችን ሰዓቱ እና ጊዜዉ ተቃርቦ የእኛ ንግሥና በመቃረብ ላይ ነዉ።

ከፊት ተረተኞች ኋላ ቀሮች ያሉን በሙሉ ጊዜ ፈራጅ ነዉ የእኛ እዉነት ግልፅ እየሆነ የእኛ ፀጋ እያደገ የሁላችንን እዉነት ገልጧል።

አምላካችን ትልቅ ስልጣን አለዉ። ሰዎችን ሲፈጥር በራሱ አምሳል የፈጠረ ነዉ። ቀድመን እንድናዉቅም የመገለጥ ምስጥር ለግሷል።

አሳቢ አዕምሮ ሰሚ ልቦና የሰጠ አምላክ በደሸት ዉስጥ መገለጥ ነበረዉ። ደሸቶች ያዉቃሉ ይመረምራሉ። ጊዜ እና ገደብ አላቸዉ። የተሰጣቸዉን አያስነኩም። የሌላን ሰዉ አይነኩም።

ደሸቶች የተነበዩት ትንቢት በሙሉ እዉን እየሆነ ነዉ።
#ለትንሳኤዉ እንድንደርስ እና የመካራዉን ትንቢት እንዲያስጥርልን እንለምን።

ደሸት ምሻኔ ሻኒያ!
👍10👏2
Forwarded from Yod
https://vm.tiktok.com/ZMHGs4EEUCu1g-A3Ldt/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
ደሸት777.... (፯፯፯) pinned «https://vm.tiktok.com/ZMHGs4EEUCu1g-A3Ldt/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite»
Forwarded from Bemnet Library
አለምን እንደ ትልቅ የቼዝ ጨዋታ አስበው። ቀጣዩን እንቅስቃሴህን ለተጋጣሚህ ትነግረዋለህ? በፍጹም!

እኛ ግን በየቀኑ የምናደርገው ይሄንን ነው። "ይሄንን ስራ ልጀምር ነው"፣ "ይሄንን ሰው ላገባ ነው"፣ "እቅዴ ይሄ ነው" እያልን እንናገራለን። ለምን? እውቅና ፈልገን። ነገር ግን እያንዳንዱ የተናገርከው ቃል... ለጠላቶችህ የምትሰጠው መሳሪያ ነው።

ሰዎች ሀሳብህን ሲያውቁ፣ ሊያቆሙህ፣ ሊቀኑብህ፣ ሊሰርቁብህ ይችላሉ። ነገር ግን አላማህ ሲደበቅ፣ ሰዎች ሊገምቱህ አይችሉም። በአንተ ዙሪያ ሚስጥራዊ እና አስፈሪ ድባብ ይፈጠራል። ሰዎች በማይታወቅ ነገር ይረበሻሉ። ይፈራሉ።

ስለዚህ ከዚህ በኃላ ሀሳብህን በውስጥህ እንደ እሳት አምቀህ ያዝ...ከዛ ጊዜው ሲደርስ ብቻ ተናገር። ያኔ ማንም ሊያቆምህ አይችልም።

@Bemnet_Library 🌟
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
4👍1
አባ መና ነበሩ የጠፍ ጨረቃ ሳትወለድ ቀድመህ ድረስ ያሉኝ ......

     በእድሜዉ ዘመናትን ያስቆጠር ጥንታዊ ገደም ውስጥ ተቀምጫለሁ፡፡የተጓዝኩት ከባህር ዳር  በ ሰሜን አቅጣጫ ነበር  መንገዱ እጅጉን አድክሞኛል ይህ ጥንታዊ ገዳም ግርማው የሚያሰፈራ እንዲሁም በዉሀ የተከበበ እጅጉን የሚማርክ የእፅዋት ሽታ ያለበት ነዉ፡፡

ወቅቱ የጥቅምት ወር በመሆኑ የመሬቱ እርጥበት እንዳለ ነዉ፡፡ ከገዳሙ ስደርስ ፀሎቴን አድርሸ የተወሰነ እራቅ በማለት ከዛፉ ስር ተደግፌ ቁጭ ብየ የገዳሙን የተፈጥሮ አቀማመጥ በመገርም አየዋለሁ፡፡

  በአካባቢየ ምንም ሰዉ የለም ግን ከቤተመቅደሱ ያሬዳዊ ዜማ እሰማለሁ ልዩ የሆነ እጣንም ከቤተክርስቲያኑ ጣራ ስር እንደ ምንጭ ዉሀ ይወጣል፡፡  ይህ ጥንታዊ ቦታ ከህዝብ ተሰውሮ በፍጹም ጸትታ ለዘመናየት የቆየ ቦታ ነው።

ፍጹም የሚስረቀረቅ አንድና ብዙ ሆኖ የሚሰማ ያሬዳዊ ዜማ ይሰማኛል።
ከመቀመጫቸ ተነስቸ ጫማየንም ሳልጫማ ወደ ቤተክርስቲያኑ ተጠጋሁ ስሰማዉ የነበር ዜማ ከጅሮየ ሲጠፋ እና  ዝም  ሲል በመገርም ወደ በሩ ተጠጋሁ... ወደ 3 ሜትር የሚረዝመዉ የ ዋንዛ የእንጨት በር ተቆልፏል፡፡

በጣም ደነገጥኩ ላብ በራሴ ላይ ሲወርድ ታወቀኝ የፍረሀት ካባ ተጫነኝ፡፡ ማንን ነበር የሰማሁት? ስሰማው የነበረ ዜማ ከየት ነው? የምን ድምፅ ነበር የሰማሁት?? ካለሁበት ፈዝዠ ቀረሁ እራሴን አርጋጋሁ እና በፊት ተቀምጨባት ከነበር የግራር እንጨት ከዛፉ ስር  ተመልሸ ተቀመጥኩ፡፡

ይህንን ድንቅ ዜማ መልሸ ለማድመጥ ጆሮወቸን እያደላደልኩ እጠባበቃለሁ። ከ 20 ደቂቃ በኀላ እንድ አዛዉት መነኩሴ ከ ተዘጋዉ ቤተክርስቲያን ሲወጡ ተመለከትኩ፡፡ የፈጣሪ ያለህ! የት ነበሩ አልኩ ለራሴ፡፡

አዛወንቱ  የወይራ መቋሚያቸዉን በግራ እጃቸው ተደግፈዉ ቀኝ እጃቸውን ወደ ውስጠኛው የግራ ደረታቸዉ ሲያስገቡ አየሁ የሆነ ነገር ሊያወጡ ይጣጣራሉ፡፡

እንዳላዮኝ እርግጠኛ ነኝ፡፡ ከ አንገታቸው በጥቁርገመድ የታሰር ወደ 30 ሴሜ የሚረዝም ያረጀ እና የማረተ የ "ቶ" ቅርፅ ያለው ቁልፍ አውጡ በሩንም ቆለፉ፡፡

አሁን ላይ ሳስታዉለዉ እዉነትም ነገር አለዉ አልኩ፡፡  ያኔ መረጃየን ማሰባሰብ ጀመርኩ በአጽነወት እመለከታቸው ነቀር ።በሩን ቆልፈው ወደ ባእታቸዉ ሲመለሱ እነዴት ዋሉ አባ አልኩዋቸው፡፡ ዞር በለዉ በአንገታቸው ሰለምታን ሰጠወኝ መንገዳቸውን ቀጠሉ፡፡ 

አባ አልኳቸዉ በደጋሚ ዙረዉ ተመለከቱኝ እና ምን ፈልገህ ነዉ ገብር ስላሴ አሉኝ ፡፡ የፈጣሪ ያለህ ስሜን የት አወቁት ? አልኩ አይኖቻቸውን እየተመለከትኩ።  ደና ነህ ወዳጀ አለም ደና ሰነበተች ?
የ አባ መና ጤና እንዴት ነው አርጂተዋል  ? አሉኝ እኒህን ሰው በህይወቴ አይቻቸው እንኳ አላውቅም እንዴት አወቁኝ? ግራ እየተጋባሁ አያቸዋለሁ።

እሱን ከአንገትወት ያሰሩት የ ቶ ምልክት ብዙ ቦታ ላይ አይቸዋለሁ መፃህፍት ላይም ተፅፉዋል ዛሬም ከስዉ  አንገት አየሁት ግን ሚስጥሩ ምንድን ነው አልኩዋቸው ? አይ ደቂቀ መና አሉ በፈገግታ..የእሳቸው ልጂ ሁነህ እንዲህ ጠያቂ መሆንህ አያስደንቅም....በል ተከተለኝ ብለው መንገዳችንን ቀጠልን..

እኔም ከኀላቸው መከተሌን ቀጠልኩ ፈጠን ፈጠን እያሉ ይጓዛሉ ከኀላቸው ስመለከታቸው ውብ እና የአረጁ እንዲሁም ገዳሙ  ደን ከመሆኑ አንፃር በትክክል ቁመው ለመሄድ ያስጀግራል በዚህ ምክኒያት አጎንብሰዉ ነው የሚጓዙት፡፡ ከመንገዳችን በስተ ግራ በኩል እጅጉን የሚያስፈራ በአረንጓዴ የተሸፈነ የ ወይራ እና የዝግባ ዛፍ ይታየኝ፡፡ ሆ በዚህ በ21ኛዉ ክፈለ ዘመን የአረንጓዴ ኢንዱስትሪ ዜሮ ሁኖ በዛፎች መመንጠር  አለም በ 2030 ከባዱ ችግር እና አሰቃቂ ሁናቴወችን ታስተናገዳለች በሚባልበት በዚህ ዘመን እንዲህ የእፅዋት ብዛ ህይወትና  የሚማርክ ስነምህዳር ማየቴ እጀጉን ገረሞኛል፡፡ ከመንገድ በቀኝ በኩል በጣም የሚገርም ወደ 200 ሜትር የሚደረስ ትልቅ የተራራ ዋሻ አየሁ በመገረም ከመንገዴ ቆም አልኩ፡፡ ከተራራዉ ስር ከዋሻው ውስጥ በቀጭኑ ትጉልል እያለ የሚጨስ ነገር ይታየኛል  ከዚህ ሰዉ ይኖራል ብሎ አይገመትም፡ በጭራሽ፡፡ ታዲያ ማን ሊያጨሰዉ ይችላል ? ይህን ታምር እማ ፎቶ አንስቸ ለጓደኞቸ ማሳየት አለብኝ ብየ የእጅ ስልኬን ከእጀ አወጣሁ  ፎቶውን አንስቸ ሰመለከተው ሙሉ ጥቁር ሆነ ከዛም  አነሳሴ ተሳስቸ ይሆናል ብየ በደጋሚ ሞከርኩ የሚያስፈራ ምስል አየሁ  የፈጣሪ ያለህ አጀ ተነቀጠቀጠ 79% የነበርው ባትሪየ ከመቅፅበት ዘጋ ከባድ ነፍስ ነፈሰና ስልኬ ከ እጀ አምልጦኝ ወደቀ እየተንሽራተተ ወደ ገደሉ ገባ ፡፡

ሰዉነቴን የፍርሀት ካባ ተጫነኝ እግሮቸ ተንቀጠቀጡ አይኖቸ ፈዘዙ አንደበቴ ዲዳ ሆነ፡፡ አባ መንገዳቸውን ቀጥለዋል....አንድ ቃል ብቻ ተናገርኩ ጉሮሮየ የተጫነኝ ነገር እንዳለ ይሰማኛል ....አ አ አባ ብየ ተጣራሁ የሆነ የድካም መንፈስ ተጫነኝ .......አባ በየት በኩል እንደመጡ አላየኀቸውም .... የእረጂና ባደከመው ድምፅገብር ስላሴ ገብር ሥላሴ ልጅ ምን ሆንክ ብለው ከ ጉልበታቸው በርከክ ብለው  የእጅ መስቀላቸውን አውጥተው በሰመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ብለው ባርኩኝ....አንዳችም ነገር እንዳላወራ በተደጋጋሚ እያስጠነቀቁ ..ተረጋጋ አይዞህ ...ነገሩ ቀላል ነው ጸሎተ ማርያም ድገም ይሉኝ ጀመር......

አላለቀም.....
12
2025/10/27 06:57:05
Back to Top
HTML Embed Code: