Telegram Web Link
*ለChinaዊ ቤት እያከራየህ ዋጋ ልታስወድድ ስታስብ*

ያው ቤቱ አይጥ ስላለው ምግብ ከኛ ነው😌
@dirty_mems💦
666 y'all welcome to hell 💀🔥
@dirty_mems💦
ቴሌ ደውለህ ስልኬ ዝም ብሎ ዳታ ይበላኛል ስትላቸው......

ፍርይ be like setting ውስጥ ግባና እከከው 😌😅
@dirty_mems💦
"የዳናይት አስደንጋጭ ቪዲዮ ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ😳😳.."

Bro Fuck ዳናይት Fuck The Link And Fuck You .😐
@dirty_mems💦
*Me ዘመድ ቤት መሄድ*

ፈላዎቹ እያቁለጨለጩ : ስልክህ Game አለው?🥺
@dirty_mems💦
Me: የሰሞኑ ብርድ ለየት ያለ ነው😭

Mom: ስልክህ ላይ ተጥደህ እየዋልክ እንዴት አይብረድህ😏
@dirty_mems💦
Me : mom I can't catch my nose
Mom : why,
Me : cuz its running 😑😉😐😂

@dirty_mems💦
someone:- ከበደን ታዉቀዋለህ?🤔

habeshan ppl:- ባየዉ አዉቀዋለሁ, ይልቅ ምን ሆነ ወሬዉን ንገረኝ!?🙂

@dirty_mems💦
Me ፈተና መደበቅ
🤝
How ስግጥና zhs are ቀለም ቤት ቀቢ 😭😂
ሊያስነጥስህ ብሎ ላሽ ሲልህ ያናድሀል ወይስ Are You Normal?😭😭
@dirty_mems💦
አፍንጫችሁ ላይ ቀለበት የምታደርጉ ሰዎች, ትዳር ምን ምን እንደሚሸት ደረሳቹበት???🤔😌
@dirty_mems💦
መለስ ዜናዊን በጨረር ነው የገደሉት ብለው የሰከሱን ነገርስ😭
@dirty_mems💦
ላንተ ስል አለምን ማቃጠል ካለብኝ አቃጥላታለሁ
አለች ፀሀይ ጨረቃን ስትጀነጅን😂
@dirty_mems💦
ሀበሻ እኮ የሰው ምክር አትስማ ብሎ እራሱ የሚመክር ድንቅ ህዝብ ነው😝😂🤣
የዚ channel ታላቅ ወንድሙ ነው 😐👇🏽 @meme928
Mask ለመግዛት Pharmacy ሄጄ Mask ያላረገ አናስገባም ብለው መለሱኝ💀
@dirty_mems💦
ቀይ ባህርን አወቃችሁት?

እኔ ነኝ የቀባሁት😐
@dirty_mems💦
ግን ሴቶች ለምን አትዘምቱም
ጉሙ በዚው ከቀጠለ መነፅር ምታረጉ ሰዎች ከቤት ባትወጡ ይመከራል... ያላበው ቢራ እንዳትመስሉ ብዬ ነዉ 🙇
@dirty_mems💦
2025/07/07 15:24:14
Back to Top
HTML Embed Code: