Telegram Web Link
Highschool ላይ Note ስትይዙ በቀይ እስኪሪብቶ ምታሰምሩት አሽቄዎች የት ደረሳቹ?💀💀💀
@dirty_mems💦
fuck ቶንሲል
እሷ ወዳኝ እኔ እንድጀነጅናት ከምትፈልግ ቸከስ በላይ ጁንታ የለም🤨
GM
@dirty_mems💦
አንዱ የ ሀብቴን ብዛት ልንገራቹ ብሎ
VPN ከፋቼ Tik Tok በዳታ የምጠቀም ሰዉ ነኝ አላለም 😂
@dirty_mems💦
He: ድንግል ነሽ አይደል?

Me:yoo ምን ሆነህ ነው በሰለጠነ ዘመን የምን ደም መፋሰስ ነው🥴

@dirty_mems💦
ሁለት ፍቅረኛ መያዝ ጥቅሙ አንዷ ራስ ምታት ስትሆንህ አንዷ paracetamol ትሆንሀለች🤷🏽‍♂


@dirty_mems💦
ምንድን ነው ለአንድ ቀዳዳ ይሄ ሁሉ አይነት POSITION 🤔
.
.
.
.
.
.
.
.
.
ምንም ይሄ GOLF 🏌ጨዋታ ሊገባኝ አልቻለም


@dirty_mems💦
bruh በራሴ fake acc ራሴን ጀንጅኜው ካርድ አስልኬው አቃለው😐
@dirty_mems💦
ቅዳሜ ማረንጌቻ እሁድ ማረን ጌታ ነጋላቹ😐

@dirty_mems💦
ጉድ ሞርኒግ ዮኦል
The funniest picture 2021 😃😂😁
@dirty_mems💦
ልሞት አስቤ በኔ ምክንያት የብሄር ግጭት እንዳይመጣ ፈርቼ ተውኩት👨🏾‍🦯
@dirty_mems💦
#ደቡብ ላይ ወክ እያረክ አንዱ ጀርባህን በካራቴ ብሎህ ዞር ስትል
.
.
ጌታ ይባርክህ🤓🤓🤓
😂😂😂😂

@dirty_mems💦
Mom ከሀገሪቷ ሁኔታ በላይ የኔ ፀጉር ነው ሚያሳስባት 😭
እግዜር ይስጥልኝ ስትለዉ ከእግዚአብሔር ተቀብለህ ስጠኝ ከሚል የኔ ቢጤ ጋር እንዴት ነዉ መግባባት የሚቻለዉ😐
@dirty_mems💦
ETV news:"ኢትዮጵያ ሁለተኛውን ሳተላይት ልታመጥቅ ነው ስለው?"

Me :"የመጀመሪያውን ፍለጋ ነው"
@dirty_mems💦
እወድሽ ነበረ እንደ ከረሜላ
ታድያ ምን ያረጋል ጣፋጭ ጥሩ አደለም😭👨🏾‍🦯
@dirty_mems💦
ሳሙና ልገዛ ሄደህ 40 ብር ስትባል


ከሀጢያቴ ያነፃኛል 😂
@dirty_mems💦
Breaking

ኢትዮ-ቴሌኮም ለ3 ቀናት የሚቆይ ነፃ አገልግሎት አቀረበ

በዚህም 1GB የኢንተርኔት እና 303 Flexi Unit ነፃ አገልግሎት ቀርቧል::
2025/07/07 15:31:57
Back to Top
HTML Embed Code: