Telegram Web Link
2674073583466142408
<unknown>
just gon drop this here💯🔥
@dirty_mems💦
ብቻውን የሮጠ ማንም አይቀድመውም
ጦርነት ዘምቼ ቦታው ዋይፋይ የለውም ሲሉኝ ተመለስኩኝ😁
@dirty_mems💦
Bekolo 20 birr geba? Amlake wesedegn😭
@dirty_mems💦
የህወሓትን ህፃን ወታደሮችን ለመማረክ ኢቶጲስ ዘምታለች ተባለ @dirty_mems💦
ቤት ውስጥ የ ቴዲ አፍሮን ዘፈን ከፍተን
ያሬድ ነጉ ሲቀጥል ቆጣሪ ይመልሳል😭
@dirty_mems💦
ዝናብ ሲዘንብ መላጣ ሰዎች ፌስታል አርገው ሲሄዱ የሚቀቀል ድንች ነው ሚመስሉት😭😭💀
@dirty_mems💦
ጠጣ ለሚለው ያንጣጣሽ ካልን
ቡዳ ለሚለው ____ 😐😐😐
@dirty_mems💦
you know what boys call Happiness😕

ሴቶችን ፑል ማለማመድ?😍
@dirty_mems💦
Bio: ሞቶ አዳነኝ
Profile picture: Tekashi 69 😐
she take ዱላ nd then አልመታህም only mom say
fuckoff 😏
@dirty_mems💦
i hate when teachers say "you think thats funny?" nah ማግጠጥ አምሮኝ ነው fym??😭
@dirty_mems💦
አንዳዱ ግን ቆሻሻ መንገድ ላይ ሲጥል የሚያሳየው ኩራት ቆሻሻ ሳይሆን እቁብ የጣለ ነው የሚመስለው😐
@dirty_mems💦
food gives you energy

*me after eating sleep*
@dirty_mems💦
What's የወታደር favourite ማስቲካ?

የጦር ማስቲካ 😌
@dirty_mems💦
የማስክ ጥቅም የሚገባቹ church ውስጥ የማታቁትንመዝሙር ሲዘመር ነው😕
@dirty_mems💦
Card yalew😭please. @bena_wise
Broken hearted ከመብዛቱ የተነሳ መንገድ ላይ የልብ ስባሪ እንዳልረግጥ እየተጠነከኩ ነው ምሄደው😭
@dirty_mems💦
Dear መብራት ሀይል

ወይ መብራቱን ልቀቁት ወይ ስልጣኑን ልቀቁት😐😌😐
@dirty_mems💦
Dear ጉንፋን :

Why Always Me Bro?😭😭
@dirty_mems💦
2025/07/06 06:41:02
Back to Top
HTML Embed Code: