Tv Varzish Quality መቀነሱን ተከትሎ ይሄንን SATCOM LNB በመጠቀም በጥራት መመልከት ትችላላቹ 📡
@dishworkfila
⚡️SH44T ከ23 - 55 Inch የሚሰቅል Original ከፍ ዝቅ ያለው መስቀያ ⚡️

-
TVውን 20 Degree ወደላይ እና ወደታች ፍ ዝቅ ያረጋል።
- እ
ስከ 55 Inch ድረስ ዘና አርጎ የሚሰቅል።
- ለየትኛውም ዓይነት Brand TV መሆን ይችላል።
ለመግዛት ይደውሉ
0921718400 Fila ዲሽ 📡
POZZER 12Volt Adabter ORIGINAL QUALITY
- ባለ 2 ጫፍ የሆነ እና በጣም Original ዕቃ
ለሪሲቨር ፣ ለCamera ፣ ለRouter እና ለተለያዩ ዕቃዎች መሆን የሚችል።
- በተመጣጣኝ ዋጋ በምርጥ ጥራት።
🤙 0921718400
በመብራት ሀይል ምክንያት እቃቹ እንዳይበላሽ ሚቆጣጠር
Gato በ አሪፍ ዋጋ 🔥
🤙 0921718400
60 cm ዲሽ 🔥
📱0921718400
3ሜትር HDMI 🔥
በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ለኳስ አፍቃሪያን ለ24H የሚመጥን Original የሚገርም ምርጥ ሪሲቨር ገብቷል።

❇️POPULAR T40 Pro እና POPULAR T40 Extreme ተብለው ይጠራሉ።❇️

-ያለምንም Internet Connection የሚሰሩ ሁለት ሙሉ የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ፣ ቻምፕዮንስ ሊግ ፣ Europa League ፣ Laliga ፣ ሁሉንም የአውሮፓ ሀገራት ጨዋታዎች በእንግሊዘኛ ቋንቋ ያለምንም መቆራረጥ የሚያሳዩ ቻናሎችን እንዲከፍት ተሰርቶ የመጣ።
-በተለይ Internet ለተዘጋባቸው ቦታዎች በደንብ የሚመች
-በቫርዚሽ ላይ ለሚገቡት 24H SPORT 1 እና 2 ቻናሎች ሁሉም ሪሲቨሮች ላይ ያለ Internet እንዲሰራ ተደርገዋል።
-እስከዛሬ ድረስ በሌሎች ሪሲቨሮች ላይ የሌለ እና አዲስ የሆነ POPULAR TV PRO ሙሉ የኳስ እና ሙሉ የመዝናኛ ቻናሎች ያሉበት IPTV
-MYHD IPTV እና EVISSION IPTV ይቀበላል።
-ለAmos ቻናሎችም Server የተሞላበት።
-በተጨማሪም Gshareplus ይቀበላል።
-በጣም Original የሆነ ሪሞት ያለው ፣ ድንገት ቢጠፋ ገበያ ላይ ሪሞቱን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ።
-አስተማማኝ የ13 ወር ዋስትና ያለው።
-በFlash Video ለማጫወት ሁሉንም Video Format Support የሚያረግ።
-YOUTUBE በደንብ ይሰራል።
-ሁሉም አስፈላጊ ቻናሎች ተሞልቶበት እና ተስተካክሎ የሚመጣ ሲሆን እርሶ ብቻ ሰክተው በሪሞት ብቻ Diseqc Port አስተካክለው መጠቀም ብቻ ነው።
ለመግዛት 0921718400
አድራሻ:-መተሐራ
ኦልድቶራፎርድ ላይ ዛሬ ምሽት ከ 12:00 ሰዓት ጀምሮ የሚደረገውን የማንችስተር ዩናይትድ እና ፉልሀም ጨዋታ በኢቲቪ መዝናኛ ቻናል በቀጥታ ይተላለፋል።

🖥🔥

@filadishwork
አርሰናል ከ ሙኒክ SPTV 1 HD በእንግሊዘኛ ቋንቋ በ HD ጥራት Nss 57°E 11050 H 4000
ሲቲ ከ ማድሪድ SPTV 2 HD በእንግሊዘኛ ቋንቋ በ HD ጥራት Nss 57°E 11050 H 4000
የአውሮፓ የሻምፕየንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ በቀጥታ በ SPTV 1HD እና በ SPTV 2HD በእንግሊዘኛ ቋልቋ በ HD ጥራት

SPTV 1 HD
4:00
Bayern Munich vs Arsenal

SPTV 2 HD
4:00
Manchester City vs Real Madrid

የብዙ ሰው ጥያቄ የሆነውን ነገር ዛሬ እንመልሳለን

ጥያቄ: Ethiosat 57°E ላይ ያሉት SPTV 1 እና SPTV 2 እንዴት መክፈት እንችላለን?

መልስ: SPTV አስከፍታችሁ ለማየት የሚያስፈልጉ ነገሮች

1. SPTV ሰርቨር የሚቀበል ረሲቨር ዝርዝር ከታች አስቀምጥላችሗለሁ

GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 8585HD++ ብቻ ናቸው ለጊዜው SPTV ቻናሎች የሚከፈቱት በነዚህ ረሲቨሮች ብቻ ነው በሌሎች ረሲቨሮች አይሰራም የናንተን ረሲቨር እየጠቀሳችሁ በዚህ አይሰራም በዚህ ይሰራል አትበሉ የሚሰሩትን ብቻ አንብቡ

2. ከላይ የተጠቀሱት ረሲቨሮች ካላችሁ የመጨረሻውን ሶፍትዌር Update ማድረግ ነው

3. ሶስተኛውና የመጨረሻው SPTV ነፃ ቻናሎች አይደሉም የክፍያ ናቸው የ 1 ወር 300ብር ወይም የ 3 ወር 600ብር አስሞልታችሁ መጠቀም ነው

እነዚህን ቻናሎች ለመጠቀም ምንም አይነት ኢንተርኔት፣ ምንም አይነት ተጨማሪ ዲሽ፣ ምንም አይነት ተጨማሪ LNB፣ በማንኛውም አይነት ሰሀን 60cm ዲሽ ቢሆንም በጥራት ዶፍ ዝናብ እየጣለ መስራት ይችላል።

ቻናሎቹ ሁሉንም ተፈላጊ ጨዋታዎች በ HD ጥራት በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር ያስተላልፋሉ ለምሳሌ English Premier League, UEFA Champions League, UEFA Europa League, FA Cup, LaLiga, Serie A, Ligue 1, Bundesliga, Women's National League, UEFA Women's Champions League, European Cup 2024....

ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች አሟልታችሁ ሰርቨር መግዛት ለምትፈልጉ
Inbox

NSS 57°E (Ethiosat) 11050 H 04000
Dstv ለመግዛት ይደዉሉ 📱
@Filadish14 inbox 📥
0921718400
2024/05/09 20:21:47
Back to Top
HTML Embed Code: