🦋#ተጠንቀቅ

""ተጫዋች ነህ አሉ በፍቅር ጉዳይ
ሁሉም ጋር የምትሄድ ሌባ አታላይ
ድንገት በአጋጣሚ ሆኖልህ ካወከኝ
እኔንም በፍቅር ካሰብክ ልትጥለኝ
ሴት ናት ብለህ አሹፈህ ጭራሽ እንዳትንቀኝ
ካንተ የባስኩ አራዳ ካንተ የባስኩ እሳት ነኝ።
አንዳንድ ሰዎች ደደብ ለመባል እራሱ ብዙ መማር አለባቸው !
M¥ Bŕøãđ©àŝŧ:
Because of you, I laugh a little harder, cry a little less and smile a lot more🤎
🩸

Keep going everything you need will come to you at the perfect time🤎
Forwarded from ᴍᴇʟɪɴᴀ🐣 (🐣𝑚𝑒𝑙𝑐ℎ🥀)
🥀እሺ ተማሪዎች ዘንድሮም የምቶዷትን ልጅ በአይን ብቻ ነው ምትመለከቷት?😜

@kmemuwaaa
@kmemuwaaa
አስመሣይ ነች አልከኝ
ግን አይደለሁም .....
አንተ ባሠብከኝ ልክ ውሸታም
አይደለሁም......
ከሆንኩም ደሞ እሰይ 😏
ሴጣንም የሆነ ሰአት ላይ መላክ ነበር

ለዛ ነው ማንንም አትመን ምልክ 😎
#መተኛት_እወዳለው

ሰዎች እንቅልፋም ናት ይሉኛል የምርም መተኛት እወዳለው ደግሞም ምክንያት አለኝ ምክንያቴም አንድ ነው እሱም እሱ ነው 😂 🥰 ህልሜ ዉስጥ እሱ አለ, ከተዋወቅንበት እስከ ተለያየንበት ያሉትን ጥሩ ቀናት መጥፎ ትዝታዎችም ጭምር በየተራ ይመጣሉ 🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂ ስንተዋወቅ በጣም ተጠላልተን ነበር ሳልፈልግ ሳይፈልግ ህይወት አስተዋወቀችን የሚገርመው ግን ራስዋ ለያየችን............
ያ'ሁሉ አልፎ ፊቱ ተፈታ እሱም ሳቀ እኔም ተሸነፍኩ ሰው ነው ብዬ ማሰብ ቻልኩ ሳይታሰብ ፀባችን ወደ ሠላም ጥላችን ወደ ፍቅር ተቀየረ... የማይረሱ እጅግ ውብ ጣፋጭ የሆኑ ጊዜያት አሉን............
ሁሉንም በምናቤ እስላቸዋለዉና እደሰታለው.. ብዙም ሳልቆይ ንትርኮቻችንን አስታውስና ዛሬ እንደሆነ ያህል እናደዳለዉ.. ስለተለያየንበት ሳስብ እበግናለው🙆‍♀ ............
ግን ሁሉም በሀሳብ ነው የዓመታትን ጉዞ ዐይኔን በጨፈንኩ ቁጥር እየመላለስኩ አስበዋለው እንደቀልድ ሌሊቱ ያልፍና በብርሃን ይተካል ምርጫ የለኝም ሰዉ ሲነሳ እኔ እተኛለዉ 🥱...........
እ እና እንቅልፋም ነኝ??? 😳🙃
የህይወት ዋና ፈተናው ፍቅር ነው

የፍቅር ዋና ፈተናው መለያየት ነው

የመለያየት ዋና ፈተናው ትዝታ ነው

ለኔ ዋና ፈተና የዛሬው exam ነው😂😂

Share$join @Ebduaaa
ብልጥ ነህ እንዳልል
የዋህ ትመስላለህ
ጅል ነህ እንዳልል
ብልጥ ትመስላለህ
ይኸው ተጃጅለህ
ታጃጅለኛለህ
😂😂😁
ከአንድ ቆንጂዬ ሴት ልጅ ጀርባ 10 ወንዶች አሉ

9 ሚያለቅሱላት😭
1 ምታለቅስለት😁
ይባላል ግን......በሳይንስ አልተረጋገጠም

🦋
@Ebduaaa
@Ebduaaa
አበደች አበደች ብላችኀል አሉ
መታደል እኮ ነው ማበድን መቻሉ 😎
pa ene eko algtem😋

@Ebduaaa
😎😂😂😂😁😜

ብርዬ ብርዬ ብርሀኑ ነጋ
ካንፓስ መግባት ቀረ ሁሉ እየተንጋጋ

መስራትህ ካልቀረ ለሀገር ብልፅግና
አብይም ይፈተን የእነሱን ፈተና
አዳነች አቤቤም ትማር እደገና።

ብርዬ ብርሻ የእወቀቱ ብርሀን
አንተም ተመልሰህ ተምረህ ተፈተን

@Ebduaaa
2024/05/13 20:47:41
Back to Top
HTML Embed Code: