Forwarded from Daniel daba🇱🇷
ምዕራብ ኦሮሚያ ምዕራብ ወለጋ
ሊሞቱ እየተጣጣሩ ላሉት ነፍሶች እንድረስ ✍️
በምዕራብ ወለጋ ዞን በድርቅ ፣ በወባ ፣ በኮሌራ ወረርሽኝ ለተጎዱ ወገኖቻችን እርዳታ ለማሰባሰብ ዝግጅት ጨርሰናል።
በዚህም በሶስት ሰዎች የተከፈተ የባንክ አካውንት ማለትም Temesgen Gemechu Negero
Arfaasee Hirkoo Kumsaa
Biru Tsegaye የአቅማችሁን ለወለጋ ወገኖቻችን እንድትተባበሩ እንጠይቃለን።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :- 100057766814
የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ :- 101040013
አዋሽ ባንክ :- 1636462700001
ለወለጋ ወገኖቻችን አስቸኳይ የእለት ምግብ መድኃኒትና መስለ ድጋፎችን በሃገር ውስጥና በውጭ ያለን አቅማችን በፈቀደው አነሰ በዛ ሳንል ተረባርበን ለቦረና ወገኖቻችን ያሳየነውን ፍቅርና አንድነት ዳግም ለወለጋ ወገኖቻችን በጋራ እንቁም

Oromo Relief Association (ORA) መንግስታዊ ያልሆነ ለትርፍ ያልተቋቋመ ከማንኛውም ሀይማኖታዊና ፖለቲካዊ ተፅዕኖ ነፃ የሆነ ቢሮ ኖሮት ከሚንቀሳቀስባቸው አከባቢዎች መካከልም UK,Norway,Australia, Canada,Germany ይገኙባቸዋል።
Oromo Relief Association (ORA) ከ1979 (ALA)ጀምሮ አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ በማቅረብ ተጎጂዎች እንዲያገግሙ ሲያደርግ የቆየ በመሆኑ ለችግሮች ፈጥኖ በመድረስ በቂ ልምድ ያካበተ ነው።
Oromo Relief Association (ORA) በአፍሪካ ቀንድ በኦሮሚያና ሌሎች አከባቢዎች የአየር መዛባት የእርስ በርስ ግጭት፣የከፋ ረሀብ፣እንዲሁም ከቦታ መፈናቀል የመሳሰሉት ላይ የሰራና እየሰራ የሚገኝ አንጋፋ ተቋም ነው።
★ ስለዚህ በወቅታዊው የወለጋ የረሀብና የወረርሽኝ አደጋ ህይወቱን እያጣ ላለው ህዝብ አስፈላጊ ግብዓቶች ለማሟላት አካውንት ስትጠይቁ የነበራችሁ Oromo Relief Association (ORA) ከHaaromsa Finfine ጋር በጋራ በመሆን በተነጋገሩት መሰረት የORA የአዋሽ ባንክ አካውንት ለዚህ ጉዳይ ብቻ መጠቀም እንደሚቻል መግባባት ላይ ስለተደረሰ ከስር በተቀመጠው የአዋሽ ባንክ አካውንት ድጋፋችሁን ማድረግ ትችላላችሁ።
Oromo Relief Association (ORA)
Baankii Awaash - 01306001113300

በ24 ሰዓት ብቻ በምዕራብ ኦሮሚያ ⚠️⚠️
በምዕራብ ወለጋ ቤጊ ወረዳ ሻማ ቀበሌ 4 ህፃናት እና 3 እናቶች ድምር = 7 ሰዎች ።
ፉላ ጎቡ በተባለ ቀበሌ 3 ህፃናት አንድ እናት አንድ የልጆች አባት ድምር = 5 ሰዎች ።
ሎጵቲ በተባለ ቦታ 12 ሰዎች ።
ዳስ ቀበሌ 4 ሰዎች ።
አጠቃላይ በ24 ሰዓት ውስጥ 28 ሰዎች በረሃብ እና በወባ በሽታ ሕይወታቸው አልፏል ።
ቁጭ ብለን እያየን የታሪክ ተወቃሽ የህሊና ዕዳ ከመሆን የተቻለንን እናድርግ ✍️

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለጊዜው ከዚህ የሚበልጥ አጀንዳ የለኝም
ከረሃብና ወረርሽን የሚበልጥ ጦርነት የለም
ምዕራብ ኦሮሚያ ምዕራብ ወለጋ ✍️
ከረሃብና ወረርሽን የሚበልጥ ጦርነት የለም
ምዕራብ ኦሮሚያ ምዕራብ ወለጋ ✍️
Forwarded from Daniel daba🇱🇷
4 ሰዎች መሬት ላይ፥ አንድ ሰው አልጋ ላይ አጠቃላይ 5 የቤተሰብ አባል ተኝተዋል ፥ ለጊዜው ጤነኛ የሚመስሉ ልጆቻቸው ከወላጆቹ ጎን ተስፋ በቆረጠ መንፈስ ቁጢጥ ብለው ተቀምጠዋል ።
መድሃኒት የለም ፤ የመትረፍ እድላቸውን የሚያውቀው ፈጣሪ ብቻ ነው ☝
የኛ የእርዳታ እጅ ለእነዚህ ሰዎች የማትረፍ አቅም ካለው ፤ ለልጆቻቸው የነገ ተስፋ ምክንያት መሆን የሚችል ከሆነ የቻልነውን ማድረግ የህሊና እረፍት ነው ።
ምዕራብ ኦሮሚያ ምዕራብ ወለጋ ቤጊ✍️✍️✍️

Forwarded from OROMIA TODAY
የኦሮሞ አክቲቪስቶች ቴሌግራም ቻናሎች እነዚህ ናቸው
ሼር አድርጉ !!
1- Dr. Tsegaye R Ararsaa
https://www.tg-me.com/Tsegaye_R_Ararsaa
2-Daniel Dhaba
https://www.tg-me.com/danny4677
3-Save Oromia
https://www.tg-me.com/HawiiEr
4- Oromia Today
https://www.tg-me.com/Oromiatoday
5-Dr. Etana Habte
https://www.tg-me.com/etanahabte
6- prof. Ezekiel Gebissa
https://www.tg-me.com/egbissa
7- Kush Media Network
https://www.tg-me.com/KMN12345medianetwork
8-Freedom (My Oromia)
https://www.tg-me.com/My_Oromia
9- Oromia Media Network
https://www.tg-me.com/oromiamedianetworks
10- Dr. Henok Gabisa
https://www.tg-me.com/DrHenokGabisa
11- Gumaa Oromrichaa
https://www.tg-me.com/gumaaoro
12- Waan ofii
https://www.tg-me.com/waanofiiplus
13- Odaa Tarbii
https://www.tg-me.com/odaatarbii
14- Finfinne Times
https://www.tg-me.com/Finfinnetimes5
16- Oromia Times
https://www.tg-me.com/marroodiinayaas
17- Arraata Biyyoollessaa Oromiyaa
https://www.tg-me.com/Arraataabiyyoolessaaoromiyaa
18- Sagalee Qeerroo Bilisummaa
https://www.tg-me.com/Qeerroo2011
19- Essa Yusuf
https://www.tg-me.com/essayus
21-Jabeessaa Qeerroo
https://www.tg-me.com/jabeessaawbo
22- Qaree Network
https://www.tg-me.com/Qarree11

Telegram
Tsegaye R Ararssa
TA
Forwarded from Daniel daba🇱🇷
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
CBE:- 1000577668117
Coop:- 1010400138787
OB:- 1636462700001
Awash:-013201118948100
Coop:- 1010400138787
OB:- 1636462700001
Awash:-013201118948100
Forwarded from Daniel daba🇱🇷
QORICHA TOKKO LUBBUU TOKKOOF
Waldaaleen gargaarsaa hawaasaa Oromoon, Oromoof ijaaraman sadi ummata Oromoo deggarsa namoomaa barbaadan gargaaruuf jecha walitti dabalamanii jiru.
Kaayyoo guddaan Waldaaleen kunneen ijaaramaniif, rakkoolee garaagaraa kanneen akka beelaa, dhibee, hoongee fi k.k.f ummata Oromoo irra gahe irraa dandamachiisuuf ,waan humni isaanii danda'een tin'isuuf kanneen walitti dhufanii dha.
Waldaaleen sadan walitti dhufan kunneen, Waldaa Gargaarsa Oromoo/Oromo Relief Association(WGO/ORA), Waldaa Haaromsa Finfinnee fi Waldaa Dubartoota Oromoo Addooyyee dha.
Waldaaleen kunneen karaa dhuunfaa isaaniitiin kanaan duras ummata Oromoo rakkachaa turan kanneen biroo kan gargaaraa turan yoo tahu yeroo ammaa kanas walitti dhufuudhaan rakkoo beelaa fi weerara dhibee Busaan ummata keenya Lixa Oromiyaa fi Kibba Lixa Oromiyaa keessatti miidhamanii rakkachaa jiran sababeeffachuun kan walitti dhufanii dha. Addatti haala ulfaataa ummanni leenya Walaggaa Lixaa, Horroo Guduruu Wallaggaa fi Qeellam Wallaggaa keessa jiran irratti waan dandahuun bira dhaabbachuuf waldaaleen kunneen wal hubannoo irra gahaniiru.
Akkasumas baankii Waloo yeroof waliin bananuun gargaarsa ummataaf walitti qabuu eegalaniiru.
Lakkoofsi Herregaa Baankichaa, Baankii Awaash 0130600113300 ta' uu sin beeksisaa namni dhuunfaa yookiin qaamni kamuu karaa kanaan ummata keessan rakkoo hamaa keessa jiru qaqqabuun bira dhaabbachuu dandeessu.
Galatoomaa🙏

የአንድ መቶ ብር ድጋፍ ከሊቅ እስከ ደቂቅ የምንሳተፍበት ቅስቀሳ ዘመቻ ሁላችንም ልንቀላቀል ይገባል። ቲክቶክ ላይ ከፍተኛ አድማጭ ተመልካች ያላችሁ ወገኖች በአንድ ምሽት ላይ ይህ የአንድ መቶ ብር ድጋፍ ጥሪ ዋና አጀንዳ ሁኖ የቅስቀሳ ዘመቻውን ጥሪ ታደርጉ ዘንድ በክብር ተጋብዝልችኃል። አርቲስቶች ታዋቂ ግለሰቦች ይህንን የድጋፍ ዘመቻ ጥሪ እንድታስተላልፉም ጥሪ ተደርጎላችኃል።
የአንድ መቶ ብር እርዳታ ለአንድ ግለሰብ በጣም ቀላል ድጋፍ ሲሆን ከመቶ ሽህ በላይ የማህበራዊ ተጠቃሚ ወገኖችን ብናሳትፍ በአንድ ቀን ውስጥ ብቻ ከ10 ሚሊዩን ብር በላይ ማሰባሰብ እንችላለን ። የትንሽ ወገኖችን ድጋፍ ማሰባሰብ ሳይሆን የበርካታ ወገኖችን የአንድ መቶ ብር ድጋፍ ተሳትፎ ብናጠናክር ማህበራዊና ተፈጥሮአዊ ጊዚያዊ ችግሮችን በህዝባዊ ቀጥታ ድጋፍና ተሳትፎ ቀላል መፍትሄ ይኖራቸዋል ።
አሁንም ትኩረት ድምጽ ድጋፍ ለወለጋ ቤጊ ቆንዳላ ወገኖቻችን 🙏
በ Negash Qemant

Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
ዮናስ ባልቻ ይባላል። ከህጻንነት ያሳደጉት የእናቱ አባት የሆኑት አያቱ 50አለቃ ባልቻ ናቸው።
ረዘም ያሉት አዛውንቱ ባልቻን ዛሬም ከሚይዟት የድጋፍ ዱላ ጭምር አስታውሳቸዋለሁ።የሰላሌ ኦሮሞ ሲሆኑ መሸት ሲል ጠጅ ቀማምሰው ወደ ሰፈር ሲገቡ ድምጻቸው ከርቀት ይሰማል
"Tokkicha Salaalee Eenyutu siin xuqaa " እያሉ እያቅራሩ ወደ ቤት ይገባሉ።
በእድሜ ብዙም የማይበልጠኝ የልጅ ልጃቸው ዮናስ የሚጠራው በአያቱ በባልቻ ነው። ወላጅ አባቱን ጭምር አያውቀውም።
ኢትዮጰያ ከኤርትራ ጋር ጦርነት ከመግባቷ ወራቶች በፊት አንድ ምሽት ላይ እንደ አያቱ ቁመቱ የረዘመው እና ዘጠነኛ ክፍል ተማሪ የነበረው ዮናስ ፎቶ ቤት እንሂድ ብሎኝ ለመታወቂያ የሚሆን ፎቶ ተነስቶ ወደ ቤት ተመለስን።
በሶስተኛው ቀን ዮናስ የወላጅ አባቱ ቤተሰቦች ስራ አግኝተውለት ወዳልታወቀ ሀገር እንደሄደ ቤተሰቡ አስነገረ።ወደ ቦሀላ እውነታው ሲወጣ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖረው ኤርትራዊ የሆነው ወላጅ አባቱ መጥቶ የኤርትራ ሙሉ ዜግነቱን ለምግኘት ሲል ዮናስን ወደ ኤርትራ የብሄራዊ አገልግሎት (ወታደራዊ) ስልጠና ግዳጅ እንዲወስድ ነበር የተላከው።
ከሀያ ምናምን አመት ቦሀላ ቲክቶክ ላይ ቴዲ የሚባል የደቡብ ተወላጅ በ "ቀይ ባህር" አጀንዳ ላይ አንድ የኤርትራ ዜጋን ሲጋብዝ
"የኤርትራ መንግስት በሰላማዊ መንገገድም ሆነ በሌላ ኢትዮጵያ ቀይ ባህርን እንድትጠቀም ሊፈቅድ አይችልም። የሚመለከተን እኛ ህዝቦቿን ነው። መቼም ቢሆን አንፈቅድም። በጦርነት እንመጣለን ካላቹ ግን አሰብ ላይ እንጠብቃቹሀለን" ምናምን እያለ ሲደነፋ አትኩሬ ስመለከተው ያ አብሮ አደጋችን የባልቻ የልጅ ልጅ ዮናስ እንደሆነ አረጋገጥኩ።

ይህንን መልእክት ለሌሎችም በማድረስ
(ሼር በማድረግ) ተባበሩ🙏
የFb አካውንቴን በቴሌግራም ላይ ግሩፕ አሰባስበው ለማስዘጋት እየተሯሯጡ ላሉ አካላት የበለጠ ማድረግ እንደምንችል አንዴ ሰብሰብ ብለን እናሳያቸው
ይህን የሚፈጽሙት ሰዎች እኔን Fb ላይ block አድርገውኝ በመሆኑ ሊንኩን ቴሌግራም ላይ ታገኙታላቹ ወይንም ሀሳብ መሰረታዊ ጫ ላይ አስቀምጥላቹሀለው። (የመገርመው በዚህችም ደቂቃ እየተረባረቡ መሆኑ ነው)
Step 1. ከስር ያለውን ሊንኩን ተጫኑት
ሊንኩን ስንጫን Lucy Dinkinesh Ethiopia ኢትዮጵያ
የሚል ይመጣል
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=646721710930865&id=100067791243924&sfnsn=wa&mibextid=RUbZ1f
step 1 በቀኝ በኩል ያሉ 3 ነጠብጣቦችን (...) እንጫናቸው
Step 2. report post የሚለውን እንጫናለን ከዚያ ቀጥሎ
Step 3. Add information የሚል ይመጣል ( Add information የሚለውን ስንጫነው
Step 4. ከሚመጣው ዝርዝር ውስጥ Hate speech የሚል ይመጣል- ስንጫነው
step 5. Race & Ethinicity የሚል ይመጣል - ከዚያ ይህንን ስንጫነው
step 6. Submit የሚል ይመጣል ከዚያ ይህንን ስንጫነው
step 7. Next የሚል ይመጣል ስንጫነው መጨረሻ ላይ Done የሚል ይመጣል - Done የሚለውን ስንጫነው ሪፖርት ተደረገ ማለት ነው።
(ሼር በማድረግ ሌሎች እንዲሳተፉበት አድርጉ🙏)
ሪፖርት ያደረጋቹ ሀሳብ መስጫ ላይ አስቀምጡልኝ

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
Forwarded from Daniel daba🇱🇷
በየመንገዱ እየረገፈ ላለው የምዕራብ ኦሮሚያ ምዕራብ ወለጋ ሕዝብ እንድረስ !!