Channel created
Forwarded from Elevans technologies
Dear Grade 12th class exam takers this year,

We are excited to announce the release of our new app, El-Test.

We have been working tirelessly over the last few months to develop an app that will assist students in experiencing the Ethiopian National Exam even more.

El-Test will change the way you study for exams and help you get the score you deserve. Take the previous year's Ethiopian National Exam with a timer and evaluate where you stand. Get analytical data on your results for each chapter and recommendations. We analyze your progress every time you take an exam on an easy-to-use platform without any ads or pop-ups interrupting your work.

You can download our app directly from the App Store and Google Play

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.elevans.eltest

For more information you can visit: https://eltestapp.com/
Phone: 0923678876 / 0921484549
E-mail: [email protected]
Forwarded from Elevans technologies
ውድ የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች,

አዲሱን መተግበሪያችንን El-Test(ኤል ቴስ) መለቀቁን ስናበስር በደስታ ነው።

ተማሪዎች የኢትዮጵያን ብሄራዊ ፈተና የበለጠ እንዲለማመዱ የሚረዳ መተግበሪያ ለማዘጋጀት ባለፉት ጥቂት ወራት ሳትታክት ስንሰራ ቆይተናል።

መተግበሪያችን ለፈተና የምታጠኑበትን መንገድ በመቀየር እና የሚገባዎትን ነጥብ እንድታገኙ ያግዛል። ባለፉት ዓመታት የወጡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ፈተናዎችን በጊዜ ቆጣሪ ይዉሰዱ እና የደረሱበትን ደረጃ ይገምግሙ። ለእያንዳንዱ ምዕራፍ በእርስዎ ውጤቶች ላይ ትንታኔያዊ መረጃ(analytical data) እና ምክረ ሀሳችን ያግኙ። ለአጠቃቀም ቀላል በሆነ መተግባሪያ ላይ ምንም አይነት ማስታወቂያ ወይም ብቅ ባይ ባነሮች ሳይረበሹ ፈተና በወሰዱ ቁጥር ለውጦትን እንገመግማለን።

የእኛን መተግበሪያ በቀጥታ ከ App Store እና Google Play ማውረድ ይችላሉ።
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.elevans.eltest

ለበለጠ መረጃ: https://eltestapp.com/ ይጎብኙ።
ስልክ፡ 0923678876 / 0921484549
E-mail: [email protected]
ይፈተኑ ይሸለሙ፡

ለ12ኛ ክፍል 10 ተፈታኞች እስከ ማክሰኞ ድረስ የሚቆይ የ 1.3GB የዳታ ፓኬጅ ሽልማት አዘጋጅተናል።

የኢትዮጵያን ብሄራዊ ፈተና እንዲለማመዱ የሚረዳችሁ መተግበሪያችን ምታጠኑበትን መንገድ ይቀይራል። ብሄራዊ ፈተናዎችን በጊዜ ቆጣሪ ይዉሰዱ እና የደረሱበትን ደረጃ ይገምግሙ። ለእያንዳንዱ ምዕራፍ በእርስዎ ውጤቶች ላይ ትንታኔያዊ መረጃ(analytical data) እና ምክረ ሀሳችን ያግኙ።

ሽልማቱን ለማግኘት ይህን ሊንክ በመጫን መተግበሪያውን  ያውርዱ👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.elevans.eltest

በመቀጠል መተግበሪያውን ተጠቅመው ሁለት የትምህርት አይነት ከ 90 በላይ ውጤት ካመጡ screenshot በማደረግ በቴሌግራም  @useryise ይላኩ ሽልማቶትን ይውሰዱ።

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን የቀላቀሉ
https://www.tg-me.com/eltest1


መልካም እድል 🚀
EL-Test: Get The Score You Deserve!
El-Test pinned «ይፈተኑ ይሸለሙ፡ ለ12ኛ ክፍል 10 ተፈታኞች እስከ ማክሰኞ ድረስ የሚቆይ የ 1.3GB የዳታ ፓኬጅ ሽልማት አዘጋጅተናል። የኢትዮጵያን ብሄራዊ ፈተና እንዲለማመዱ የሚረዳችሁ መተግበሪያችን ምታጠኑበትን መንገድ ይቀይራል። ብሄራዊ ፈተናዎችን በጊዜ ቆጣሪ ይዉሰዱ እና የደረሱበትን ደረጃ ይገምግሙ። ለእያንዳንዱ ምዕራፍ በእርስዎ ውጤቶች ላይ ትንታኔያዊ መረጃ(analytical data) እና ምክረ ሀሳችን ያግኙ።…»
Forwarded from El-Test
ይፈተኑ ይሸለሙ፡

ለ12ኛ ክፍል 10 ተፈታኞች እስከ ማክሰኞ ድረስ የሚቆይ የ 1.3GB የዳታ ፓኬጅ ሽልማት አዘጋጅተናል።

የኢትዮጵያን ብሄራዊ ፈተና እንዲለማመዱ የሚረዳችሁ መተግበሪያችን ምታጠኑበትን መንገድ ይቀይራል። ብሄራዊ ፈተናዎችን በጊዜ ቆጣሪ ይዉሰዱ እና የደረሱበትን ደረጃ ይገምግሙ። ለእያንዳንዱ ምዕራፍ በእርስዎ ውጤቶች ላይ ትንታኔያዊ መረጃ(analytical data) እና ምክረ ሀሳችን ያግኙ።

ሽልማቱን ለማግኘት ይህን ሊንክ በመጫን መተግበሪያውን  ያውርዱ👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.elevans.eltest

በመቀጠል መተግበሪያውን ተጠቅመው ሁለት የትምህርት አይነት ከ 90 በላይ ውጤት ካመጡ screenshot በማደረግ በቴሌግራም  @useryise ይላኩ ሽልማቶትን ይውሰዱ።

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን የቀላቀሉ
https://www.tg-me.com/eltest1


መልካም እድል 🚀
Stop studying by subject, and begin studying by chapter

በትምህርት አይነት ማጥናት አቁመው በምዕራፍ ማጥናት ይጀምሩ

download link
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.elevans.eltest

our telegram channel
https://www.tg-me.com/eltest1
ቃል በገባንው መሠረት ሽልማት የሚያሰጠውን ውጤት አምጥቶ የ 1.3 GB የዳታ ፓኬጅ ሽልማት ያገኘው አንድ ተፈታኝ ብቻ ነው፡፡ እንኳን ደስ አለህ
El-Test pinned a photo
Change the way you study for an exam with the help of our amazing app...

በአስደናቂው መተግበሪያችን አማካኝነት ለፈተና የሚያጠኑበትን መንገድ ይለውጡ።

download link
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.elevans.eltest

our telegram channel
https://www.tg-me.com/eltest1
Hello everyone. You can join EL-Test discussion group using the bellow link.
https://www.tg-me.com/+TPOQA8BLk5wzODk0
El-Test wishes a Good luck for all of you!

El-Test ለተፈታኞች መልካም ዕድል ይመኛል!
The latest El-Test release is for Grades 9, 10, 11, and 12.

Our latest version includes a random question test with amazing settings, filtering by Steam subject chapter, and an alternative payment method. El-Test exactly as you desire.

የቅርብ ጊዜው El-Test መተግበሪያ ለ9፣ 10፣ 11፣ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች፡

የቅርብ ጊዜ El-Test መተግበሪያ የዘፈቀደ ጥያቄ (random question test) አስደናቂ የሆነ ማስተካከያ ጨምሮ የያዘ፤ በSteam ርዕሰ ጉዳይ ምዕራፍ ማጣራት እና አማራጭ የክፈያ ዘዴን ያካተተ፡፡ El-Test ልክ እንደፈለጋችሁትሆኖ የቀረበ።

download link
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.elevans.eltest

our telegram channel
https://www.tg-me.com/eltest1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
How to subscribe to EL-Test
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
How to use EL-Test
Part-1
2024/05/16 22:23:31
Back to Top
HTML Embed Code: