ቀጣይ አመት (2018 ) ማትሪክ ለምትፈተኑ ተማሪዎች❗️
አማራ ክልል አንዳንድ ቦታዎች 2016 ላይ 1 year miss ያደረጉ ተማሪዎች አሉ ። በዚህም grade 10 በ old curriculum ነው የተማሩት ልክ እንደዘንድሮው ተፈታኞች በመሆኑም የ2018 ማትሪክ ፈተና የ Grade 9 and 10 (old and new common topics ) and Grade 11-12 (new curriculum ) ሆኖ የሚዘጋጅ ይሆናል ።ከነገ ጀምሮ በዚህ መረጃ መሠረት exam content እንልካለን ።
ማሳሰቢያ !
ይሄን information ያደረሰን አንድ የቻናላችን ቤተሰብ የሆነ ተማሪ ደውሎ እኛ የተማርነው 10ኛ ክፍል በድሮው መፅሐፍ ነው አንድ አመት mis ስላደረግን lag አድርገናል ። ለምሳሌ በእኛ ዞን (ምዕራብ ጎጃም ) ሁለት ትምህርት ቤቶች ብቻ ናቸው 2016 ላይ ያስተማሩት ።

Telegram
Entrance Tricks ️️
በ2018 ዓም ኢንትራንስ ለሚፈተኑ ተማሪዎች የተከፈተ ቻናል ። ለመመዝገብ @ENTRANCE_TRICKS_BOT ይጠቀሙ ወይም በስልክ ቁጥራችን 0920308061
https://youtube.com/@entrance_tricks?si=4MKQi8YkSMvMKJXn

ፈተና የመፈተኛ ጊዜ ሲቃረብ ሁላችንም በመጠኑ መጨነቅ እና ከወትሮው ከፍ ባለ መጠን ውጥረት ውስጥ መግባታችን የተለመደ ነገር ነው::
ከፈተና በፊት ይህን አይነቱን ከፍተኛ ውጥረት መቆጣጠር የምንችለበት መንገድ:-
------------------------------------------------
🎯ፈተና ሲመጣ መጠነኛ ውጥረት እና ጭንቀት ተፈጥሮአዊ እና ሁሉም ተፈታኝ ተማሪ እንደሚያጋጥመው መረዳት።
🎯ለፈተና ስንዘጋጅ አዎንታዊ እና በጎ ሀሳቦችን ማሰብ፡፡
🎯ፈተና ማለት ከዚህ ቀደም ከተማርነው ነገር የተረዳነውን እና የቀሰምነውን እውቀት የምንለካበት መመዘኛ እንጂ የኛ የህይወት ምዕራፍ ማብቂያ ወይም አጠቃላይ ችሎታችንን የሚያመላክት አይደለም ።
🎯ማወቅ ያለብን አንድ ነገር ቢኖር መሳሳትን አለመፍራት እና ሁሌም ለማወቅ እና ራስን ለማሻሻል ዝግጅ መሆንን ነው ። እንዲሁም አሁን የምንፈተነው ፈተና እንዳሰብነው እንኳን ውጤቱ ባያስደስት ለቀጣይ ማስተካከል እና ማሻሻል እንደሚቻል ማመን።
🎯ከጓደኞቻችን ጋር ያጠናነውን ነገር በጋራ ሆነን መጠያየቅ እና እርስ በርስ ያወቅነውን ነገር መለዋወጥ፡፡ ይህ ዘዴ ይበልጥ የማስታወስ ብቃታችንን እንደሚጨምር እና የተጠያየቅነው ነገር እንዳይረሳን ያረጋል ። ከዚህም በተጨማሪ የተሳሳትነውን ነገር ድጋሚ እንድንከልስ እና እርማት እንድናረግ ያግዘናል።
🎯የፈተና ቀን ሲቃረብ እንደ ወትሮው ዘና ማለት እና በቂ እረፍትና በቂ እንቅልፍ መተኛት ። ይህም ጭንቀትን ይቀንስልናል፣ እንዲሁም ተረጋግተን ያጠናነውን ነገር አስበን እንድንሰራ ይረዳናል።
🎯የፈተና ወቅት ነው ለውጤታማነት ምክሮችን ተግባራዊ እናድርግ‼️
© ENTRANCE TRICKS.
JOIN US 👇🏿👇🏿
https://www.tg-me.com/entrance_tricks

2018 Biology Entrance Exam related contents.pdf
472.9 KB
📘2018 Biology Entrance Exam Related Chapters / ለማንበብ በሚመች መልኩ ለ2018 ተፈታኞች የተዘጋጀ !!!
📌Grade 9&10 /common units /
📌Grade 11&12 /new curriculum /
©Entrance Tricks
ቻናላችንን ለጓደኞቻችሁ ሸር ማድረግ አትርሱ 👇
@entrance_tricks
@entrance_tricks
📌Grade 9&10 /common units /
📌Grade 11&12 /new curriculum /
©Entrance Tricks
ቻናላችንን ለጓደኞቻችሁ ሸር ማድረግ አትርሱ 👇
@entrance_tricks
@entrance_tricks
ለ2018 የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በተጨማሪም ለመላው የሀይስኩል ተማራዎች ብዙ features ያካተተ የ Entrance Tricks Application በማዘጋጀት እንገኛለን ። በቅርብ ይፋ እናደርገውና አስተያየቶችን ከእናንተ ተቀብለን ፣ በአዲሱ አመት ለ private ተማሪዎች እንዲሁም ላልከፈሉ ተማሪዎች የሚሆኑ ብዙ አገልግሎቶችን ያካተተ feature ያለው ነው ። ይህ application Android ስልክ ፣ ለ iPhone እንዲሁም ለ PC እንዲሆን አድርገን እያዘጋጀነው እንገኛለን ።
Entrance Tricks
ለሚወዱት የሚሰጡት ስጦታ 💪
Entrance Tricks
ለሚወዱት የሚሰጡት ስጦታ 💪
Entrance Tricks ️️
ለ2018 የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በተጨማሪም ለመላው የሀይስኩል ተማራዎች ብዙ features ያካተተ የ Entrance Tricks Application በማዘጋጀት እንገኛለን ። በቅርብ ይፋ እናደርገውና አስተያየቶችን ከእናንተ ተቀብለን ፣ በአዲሱ አመት ለ private ተማሪዎች እንዲሁም ላልከፈሉ ተማሪዎች የሚሆኑ ብዙ አገልግሎቶችን ያካተተ feature ያለው ነው ። ይህ application Android ስልክ…
Entrance Tricks በቅርቡ የምንጀምረው የ 2018 ተፈታኞች ክላስ 4ኛ አመታችን ነው። ካለፋት 3 አመታት ይሄን የሚለዩት ብዙ ነገሮች ቢኖሩም 1 ተማሪ ክላሱን እንደ አቅሙ እና እንደ ፍላጎቱ መግዛት ይችላል ። ለምሳሌ አንድ ተማሪ እስካሁን ማትስ ላይ ደካማ ከነበር እና ፈተና ላይ ጥሩ ውጤት መስራት ከፈለገ የማትስን ክላስ ብቻ ለይቶ ይገዛል ። በዚህም ከ9ኛ ክፍል ጀምሮ እስከ 12 ያሉትን ፈተና ላይ የሚመጡትን ሁሉንም ምዕራፎች በ video ይማራል ከኖቶች ጋር ፣ Work sheets በየምዕራፉ ፣UEE 2014-2017 Exam book ከ Video ማብራሪያ ጋር ፣ በየጊዜው Chapter ኦች እንዳለቁ ከሚሰጡ እራስን መለኪያ ፈተናዎች ጋር መውሰድ ያስችለዋል ።
አንድ subject ብቻ ከሚገዙ ተማሪዎች ይልቅ full class (6 subject ) ለሚገዙ ተማሪዎች ልዩ ቅናሽ አለው ። ምዝገባ ከነገ ቀን 6 ሰአት ጀምሮ ይከፈታል ።

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለመፈተን በኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ለተመደቡ ተማሪዎች ፈተናቸውን በውጤታማነት ለማከናወን እንዲችሉ ቅድመ ማስገንዘቢያ ተሰጥቷል።
የኢንስቲትዩቱ ፎካልፐርሰን አቶ ታምራት ፈቃደ እንደገለጹት ኢንስቲትዩቱ በዲጂታል መንገድ ፈተና የሚሰጥባቸው ኮምፒውተሮች፣ የኢንተርኔት እና ሌሎች መሠረተ ልማቶች ዝግጁ መሆናቸውን ገልጸዋል።
ከዚህም በተጨማሪ አስፈላጊ እገዛ የሚያደርጉ ሙያተኞች መኖራቸውን ገልጸዋል።
የጸጥታ አካላት ስርዓቱን ለማስጠበቅ እና ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ፈተናው እንዲከናወን የጸጥታ አካላት በተጠንቀቅ እንደሚሰሩ ተገልጿል።
ተማሪዎች በቆይታቸው ማሟላት የሚገቧቸውን እና የሚያገኟቸውን አገልግሎቶች በተመለከተ በኦረንቴ
በኢንስቲትዩቱ ከ4 ትምህርት ቤቶች 813 ተማሪዎች እንደሚፈተኑ ለማወቅ ተችሏል።

2018 Geography entrance exam related contents.pdf
383.2 KB
📘2018 Geography Entrance Exam Related Chapters / ለማንበብ በሚመች መልኩ ለ2018 ተፈታኞች የተዘጋጀ !!!
📌Grade 9&10 /common units /
📌Grade 11&12 /new curriculum /
©Entrance Tricks
ቻናላችንን ለጓደኞቻችሁ ሸር ማድረግ አትርሱ 👇
@entrance_tricks
@entrance_tricks
📌Grade 9&10 /common units /
📌Grade 11&12 /new curriculum /
©Entrance Tricks
ቻናላችንን ለጓደኞቻችሁ ሸር ማድረግ አትርሱ 👇
@entrance_tricks
@entrance_tricks
ትላንት ባለንው መሠረት ከዚህ ሰአት ጀምሮ የ 2018 ተፈታኞች ምዝገባ ማስረጃ ማቅረብ ለሚችሉ 20 የሚሆኑ የመምህራን እንዲሁም የጤና ባለሙያ ወላጆች ልጆችን በነፃ ሙሉ የ 1500 ብር የ2018 የኢንትራንስ supportive class እንዲቀላቀሉ እናደርጋለን ። እስከ ቀን 8 ሰአት ድረስ አስፈላጊ የሆኑ ማስረጃዎችን አሟልታችሁ ላኩልን ። ቀድመው ለሚልኩን 20 ተማሪዎች ብቻ ነው ዕድል የምንሰጠው ።
1.የመንግስት ትምህርት ቤት ተማሪ መሆናችሁን ማስረጃ
2.ወላጆቻችሁ መምህራን ወይም የጤና ባለሙያ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ
መረጃዎችን ለመላክ ይሄን ተጠቀሙ 👉@entrance_tricks_admin
🎯የሌሎቻችሁ ወላጆች ሀብታሞች ናችሁ ማለት ሳይሆን ሀገራዊ ግዴታን ከመወጣት እንዲሁም ሁሉንም መርዳት ስለማይችል እንደሆነ እንድትረዱን እናሳስባለን ።

የትምህርት ሚኒስትሩ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተናን በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ተገኝተው አስጀመሩ።
--------------------------------------
(ሰኔ 23/2017 ዓ.ም) የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ፣ የሚኒስቴሩ አማካሪ ሚኒስትር ዴኤታ ፕሮፌሰር ክንደያ ገ/ህይወት እንዲሁም የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢ/ር ነጋሽ ከሾጌ የ2017 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተናን በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ተገኝተው አስጀምረዋል።
በዚሁ ጊዜ የትምህርት ሚኒስትሩ ባስተላለፉት መልዕክት ጠንክሮ ያጠና ተማሪ የተሻለ ውጤት ማምጣት እንደሚችል በማንሳት ተማሪዎች ተረጋግተው ፈተናቸውን እንዲወስዱ አበረታተዋል።
የመጀመሪያ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ፈተና በዛሬው እለት በሁሉም የመፈተኛ ጣቢያዎች መሰጠት ተጀምሯል።
ዘንድሮ በወረቀትና በበየነ መረብ ከ608 ሺ በላይ ተማሪዎች ፈተናቸውን ይወስዳሉ ተብሎ ይጠበቃል።
የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና ከሰኔ 23 እስከ ሃምሌ 08/2017ዓ.ም እንደሚሰጥ ይታወቃል