Telegram Web Link
ናቹራሎች ፈዛችኋል ምን ትጠብቃላችሁ Physics ,Biology ,chemistry and ሌሎችም

በዚህ መልኩ

📓Notes በየምዕራፉ
📓Work sheets በየምዕራፉ
📓UEE 2014-2016 Exam book
📓Model Examination
📓Video Revision በየምዕራፉ


ቀርበውለት በደንብ ከተዘጋጀ ማለፊያ ነጥብ አይደለም ከዚያ በላይ ማምጣት የማይችል አንድም ተማሪ አይኖርም  ። አሁንም መመዝገብ ለምትፈልጉ ተማሪዎች ክፍያ 300 ብር ብቻ ሲሆን ክፍያ ለመፈፀም እንዲሁም ለመመዝገብ video ው ላይ የምታዩትን step ተከትላችሁ መመዝገብ ለምትፈልጉ ተማሪዎች ክፍያ 300 ብር ብቻ ሲሆን @entrance_tricks_bot ላይ ሙሉ ምዝገባ መጨረስ ትችላላችሁ ።
ለበለጠ መረጃ 🕹በስልክ ቁጥራችን 👉
0920308061 ይደውሉልን ።

❗️ማሳሰቢያ

ፍላጎታችሁ ሞዴል ፈተና መውሰድ ብቻ ከሆነ በ100 መውሰድ ትችላላችሁ ።
ባለፉት 3 ዓመታት የ geography ኢንትራንስ ፈተና ላይ ከፍተኛ ጥያቄ የወጣባቸው 3 top chapter ኦች። ይህ የሚያሳየው እነዚህ ቦታዎች ልዩ ትኩረት የሚፈልጉ መሆናቸውን ነው ።

https://www.tg-me.com/entrance_tricks
https://www.tg-me.com/entrance_tricks
ባለፉት 3 ዓመታት የ Physics ኢንትራንስ ፈተና ላይ ከፍተኛ ጥያቄ የወጣባቸው 5 top chapter ኦች። ይህ የሚያሳየው እነዚህ ቦታዎች ልዩ ትኩረት የሚፈልጉ መሆናቸውን ነው ።

https://www.tg-me.com/entrance_tricks
https://www.tg-me.com/entrance_tricks
ከፊታችን ቅዳሜ ጀምሮ የተዘጋጀውን ሞዴል ፈተና ብቻ የክለሳ ፕሮግራሙን ሳይጨምር መመዝገብ ለምትፈልጉ ተማሪዎች በ100 ብር ብቻ  እስከ ነገ አርብ ድረስ መመዝገብ ትችላላችሁ ።
ከላይ ካሉት አካውንቶች ውስጥ በሚመቻችሁ በኩል 100 ብር ከፍላችሁ የከፈላችሁበትን ፎቶ ወደ 👉@entrance_tricks_admin በመላክ ቅናሹን መጠቀም ትችላላችሁ ።

የመጨረሻ አጠቃላይ ሞዴል ፈተናችን ለተመዘገቡ ተማሪዎቻችን ብቻ ከሰኔ 14 ጀምሮ የሚሰጥ ሲሆን ፈተናው ሰአት ቆጣሪ (timer ) የተዘጋጀለት ሲሆን በእያንዳንዱ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ለሚያመጡ 2 ተማሪዎች ማለፋቸው ስለማያጠራጥር የቀጣይ አመት የ freshman class እንዲሁም እንደ ፍላጎታቸው የ AAU & ASTU መግቢያ ፈተና ስልጠና ነፃ ዕድል ያገኛሉ ።
ነገ የሚጀምረውን ሞዴል ፈተና የምትወስዱ ተማሪዎች በምትገኙበት private class ዛሬ ያስቀምጥንላችሁን 50 ጥያቄ የያዘ sample ፈተና በመውሰድ ተለማመዱ ።
📣ነገ የሚሰጠው ፈተና -- English Model Examination

✏️ፈተናው የሚሰጥበት መንገድ - በ website and pdf

🔔ተደራሽነቱ - ለሶሻል እና ናቹራል  ተማሪወች

ፈተናውን ለመጨረስ የተፈቀደ ሰአት - 2  ሰአት ብቻ

📆የሚለቀቅበት ቀን - 14/10/2017 ማታ 01:30

🎯የጥያቄ ቁጥር ብዛት = 100

     ©ENTRANCE TRICKS
Id number ላይ ለማትሪክ ፈተና ከ Admission card አችሁ ላይ ያለውን ቁጥር ነው የምታስገቡልን ።

ID number ካልተቀበላችሁ ደግሞ ስልክ ቁጥራችሁን ታስገባላችሁ 🙏

GOOD LUCK
2025/07/02 13:36:47
Back to Top
HTML Embed Code: