Forwarded from Ethio Digital Skills Hub
የሰንበት ቁርስ !
▫️ዘመንን መዋጀት
📍ድሮ ድሮ መረጃ አቅም ነበር ፣ አሁን አሁን ከብዛቱ የተነሳ አቅም እያሳጣን ይመስለኛል።
ሁሉም ዘመን የራሱ የሆነ ጠንካራ እና ደካማ ጎን አለዉ።
▫️የቀደመዉ ዘመን ደካማ ጎን ሰዎች ህይወታቸዉን ሊቀይር ፣ ቢዝነሳቸዉን ሊያሳድግ የሚችል መረጃን በቀላሉ ማግኘት አለመቻላቸዉ ሲሆን ፤
ጠንካራ ጎኑ ብዙ አማራጭ ባለመኖሩ የሚያዉቋትን ነገር በትዕግስት እንዲሰሩ ማድረጉ ነዉ።
“ስኬት ደግሞ የትዕግስትና ፣ ፅናት ፍሬ ነዉ።”
▫️የዚህ ዘመን ጠንካራ ጎን መረጃን በቀላሉ ማግኘት መቻል ነዉ።
አንድ ከ2 ዓመት በፊት ያነበብኩት ጥናት እ.ኤ.አ በ1945 ለማግኘት 25 ዓመት የሚፈጀዉን መረጃ በዚህ ሰዓት በ12 ሰዓት ዉስጥ ማግኘት ይቻላል የሚል ነዉ።
በተቃራኒዉ የዘመናችን ደካማ ጎን ሰዎች በመረጃ እና ምርጫ ብዛት የያዙት ነገር ላይ መርጋት ሳይችሉ ፣ ከአንዱ ወደ አንዱ እየዘለሉ ፣ እንዲቹ ሲባክኑ እንዲኖሩ ማድረጉ ነዉ።
በዚህ ጊዜ ታዲያ ትዕግስትን ገንዘቡ ያደረገ ከየትኛዉም ዘመን በላይ ይሳካለታል።
@EthioDigitalSkills

በዚህ ክረምት ዝም ብላችሁ ከምትቀመጡ ስለ ዲጅታል ስራዎች በመማር እና በአጭር ጊዜ በመዘጋጀት ገንዘብ መስራት ለምን አትጀምሩም 👇👇👇
@EthioDigitalSkills
@EthioDigitalSkills
"ጀግናው 💪
የዛሬው ምስል ነው!
ጀግናው ልጇ ለትምህርቱ ከሰል ሸጣ ለለፋችለት እናቱ ያሳየው ክብርና ምስጋና ድንቅ ነው።
ይሄ ነው እውነተኛ ፍቅር! በክሰል ሽያጭ ልጇን አስተምራ ለዚህ ያበቃች እናት፣ በምርቃቱ ቀን ደግሞ ከሰል በመሸከም የእናቱን ውለታ በአደባባይ ያመሰገነ ምርጥ ልጅ!
እንኳን ደስ አላችሁ!
እናትህን እንዲህ በክብር እንድታኖር ያደረገህ
ፈጣሪ ይመስገን!
@entrance_tricks

በእንግሊዝኛ ኢንትራንስ ፈተና የ passage ጥያቄዎችን እንዴት መስራት እንችላለን ።How to do passages for EUEE Exam👇👇👇
https://youtu.be/Ru3ybEpXp90
https://youtu.be/Ru3ybEpXp90
YouTube
በእንግሊዝኛ ኢንትራንስ ፈተና የ passage ጥያቄዎችን እንዴት መስራት እንችላለን ።How to do passages for EUEE Exam
አሁንም መመዝገብ ይቻላል ለምትሉን ተማሪዎች ?
ፈተና የጀመርነው ትላንት ሲሆን ዛሬ ብትመዘገቡ የትላንቱን ጨምሮ ሌሎችንም ማግኘት ትችላላችሁ ።
አሁንም መመዝገብ ለምትፈልጉ ተማሪዎች በ100 ብር ብቻ መመዝገብ ትችላላችሁ ።
ከላይ ካሉት አካውንቶች ውስጥ በሚመቻችሁ በኩል 100 ብር ከፍላችሁ የከፈላችሁበትን ፎቶ ወደ 👉@entrance_tricks_admin በመላክ ቅናሹን መጠቀም ትችላላችሁ ።

ዛሬ ቀን 08:00
Entrance exam based passage text
🎯40 questions
🎯4 passages
🎯time allowed 1:30 hour
Only for registered students ❗️
Entrance exam based passage text
🎯40 questions
🎯4 passages
🎯time allowed 1:30 hour
Only for registered students ❗️
ስለ ENTRANCE TRICKS የ ኢንትራንስ ክለሳ ፕሮግራም እና ሞዴል በተደጋጋሚ ከ ተማሪወች የሚነሱ ጥያቄወች ???
📘ክላሱ የሚሰጠው በምን መልኩ ነው ?
✅ክላሱ የሚሰጠው በየምዕራፉ ሰፋ ያለ VIDEO በየምዕራፉ የወጡ የ ሶስት አመት የኢንትራንስ ጥያቄዎችን እየሰራ ሲሆን ተያይዘው ወርክሽቶች ከነመልሶቻቸው እንዲሁም ኖቶችም ይለቀቃሉ፣
📘ክፍያ የሚከፈለው
✅ክፍያ አንዴ ብቻ ከፍሎ ስድስቱንም ትምህርቶች እስከ ፈተና ቀን ድረስ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ሁሉንም አገልግሎቶች ማግኘት ይቻላል !!! ለክለሳ ፕሮግራም 300 ብር ብቻ የሚከፈል ሲሆን ፤ አንዴ የከፈለ ተማሪ ሞዴል ፈተናም መውሰድ ይችላል ።
📘ክላሱ live ነው የሚሰጠው ?
✅ክላሱ live ሳይሆን መውረድ የሚችል private video እንዲሁም ኖቶች ናቸው !!!
📘ቪዲኦችን ማውረድ ይቻላል?
✅ለሌላ ሰው መላክ እንጅ አውርዶ offline መጠቀም ይቻላል
📘በክላሱ የሚጠቃለሉት የትኞቹ gradeኦች ናቸው ?
✅ክላሱ ከ 9--12 በ ትምህርት ሚኒስትር አዲስ መረጃ መሠረት ሊንክ ሁኖ ይሰጣል
📘በሌላ ሰው አካውንት መክፈል ይቻላል ?
✅ክፍያ በፈለጋችሁት ሰው ማስከፈል የምትችሉ ሲሆን ከእናንተ የሚጠበቀው የከፈላችሁበትን Receipt photo መላክ ብቻ ነው ።
📘እንዴት መመዝገብ ይቻላል?
✅ለክለሳ መመዝገብ ለምትፈልጉ ተማሪዎች ክፍያ 300 ብር ብቻ ሲሆን ሞዴል ብቻ መውሰድ የምትፈልጉ ተማሪዎች ደግሞ 100 ብቻ በመክፈል የከፈላችሁበትን ፎቶ ወደ @entrance_tricks_admin በመላክ መቀላቀል ትችላላችሁ ።
ለበለጠ መረጃ 🕹በስልክ ቁጥራችን 👉 0920308061 ይደውሉልን ።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መርሳት የብዙ ተማሪዎች ችግር ነው ። መፍትሔው አንድ ጊዜ የተነበበውን ደጋግሞ መከለስ ነው ።
የ2017 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን አስመልክቶ የተዘጋጀ የጸጥታ ዕቅድ ቀርቦ ለጸጥታ እና ለትምህርት ተቋማት አመራሮች የስራ ስምሪትና መመሪያ ተሰጠ።
አዲስ አበባ፤ ሰኔ 13 ቀን 2017 ዓ/ም (አዲስ ፖሊስ)፦ ሰኔ 13 ቀን 2017 ዓ/ም በአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ሠላም አዳራሽ እቅዱን አስመልክቶ በተደረገው ውይይት ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ሠላም እና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሊዲያ ግርማ፣ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ጌቱ አርጋው፣ የከተማው የትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ ጨምሮ ልዩ ልዩ የፀጥታና የትምህርት ተቋማት የስራ ኃላፊዎች የተገኙ ሲሆን የጋራ ፀጥታ መነሻ ዕቅድ ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል።
ተግባሩን በስኬት ለማጠናቀቅ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መደረጉን፤ ከባለፈው ጊዜ የተሻለ ስራ ሊሰራ እንደሚገባ እና የመፈተኛ ጣቢያዎችን ሠላማዊ ማድረግ ወሳኝ ስለመሆኑ እንዲሁም ስርቆትና ኩረጃን ለመከላከል በተለይ ፍተሻው በጥብቅ ዲሲፕሊን ሊመራ እንደሚገባ በመድረኩ ተገልጿል፡፡
በያዝነው ወር የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ፈተናዎች በስኬት መጠናቀቃቸው የሚታወስ ሲሆን ለ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በከተማ ደረጃ 112 የመፈተኛ ጣቢያዎች መኖራቸው የተገለፀ ሲሆን ፈተናው ፍጹም ሠላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ለማስቻል ታስቦ የጋራ እቅዱ የተዘጋጀ ሲሆን በእቅዱ መሰረት ሊሰራ እንደሚገባም መመሪያ ተሰጥቶበታል፤ አያይዘውም መላው የፀጥታ አካላት አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቀው ወደ ስራ መገባቱም ተገልጿል ።
በአዲስ አበባ ከተማ በተዘጋጁት 112 የፈተና ጣቢያዎች ውስጥ በተፈጥሮ ሳይንስና በማህበራዊ ሳይንስ በአጠቃላይ 51.344 ተፈታኞች ለፈተና እንደሚቀመጡ ተገልጿል። የጸጥታ አካሉም ሆነ የትምህርት ማህበረሰቡ እንዲሁም የከተማችን ነዋሪዎች ፈተናው በሠላም እንዲጠናቀቅ ሁሉም ኃላፊነቱን ሊወጣ እንደሚገባ በመድረኩ መልዕክት ተላልፏል፡፡
በውይይቱ ላይ ከመድረኩ ተሳታፊዎች ለተነሱ ጥቆማዎችና አስተያየቶች መድረኩን በመሩት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ማብራሪያ ተሰጥቶባቸዋል፡፡
ዘገባ፦ ረ/ሳጅን መልካሙ ዜና

Telegram
Entrance Tricks ️️
በ2018 ዓም ኢንትራንስ ለሚፈተኑ ተማሪዎች የተከፈተ ቻናል ። ለመመዝገብ @ENTRANCE_TRICKS_BOT ይጠቀሙ ወይም በስልክ ቁጥራችን 0920308061
https://youtube.com/@entrance_tricks?si=4MKQi8YkSMvMKJXn
https://youtube.com/@entrance_tricks?si=4MKQi8YkSMvMKJXn
Entrance Tricks ️️
Maths exam Content format ❗️
Exam format እያልን የምንላቀቀው እኛ እየሰጠን ያለነው pre entrance ፈተና አወጣጥ እንጂ ሌላ ነገር አይደለም ።
Mathematics ላይ ይሄን video ብቻ በደንብ የተረዳ ተማሪ 10 ጥያቄ መመለስ ይችላል ። 👇👇
https://youtu.be/ldh-_TDXGa4?si=xqdnbUxTTbh7Ysby
https://youtu.be/ldh-_TDXGa4?si=xqdnbUxTTbh7Ysby
YouTube
Mathematics Entrance Exam questions Answer with Revision on Calculus ; Derivative and integration
Grade 12 3rd round History Model Examination.pdf
321.1 KB
Addis Ababa Administration Yeka Sub City Education Office Model Examination for Grade 12
Grade 12 Geography 3rd roundel model exam.pdf
251.1 KB
Addis Ababa Administration Yeka Sub City Education Office Model Examination for Grade 12
Grade 12 3rd round Economics Model exam.pdf
484.9 KB
Addis Ababa Administration Yeka Sub City Education Office Model Examination for Grade 12
3rd round English model exam for grade 12(1).pdf
534.6 KB