Telegram Web Link
Entrance Tricks ️️
Maths exam Content format ❗️
Exam format እያልን የምንላቀቀው እኛ እየሰጠን ያለነው pre entrance ፈተና አወጣጥ እንጂ ሌላ ነገር አይደለም ።
Mathematics ላይ ይሄን video ብቻ በደንብ የተረዳ ተማሪ 10 ጥያቄ መመለስ ይችላል ። 👇👇

https://youtu.be/ldh-_TDXGa4?si=xqdnbUxTTbh7Ysby
Grade 12 3rd round History Model Examination.pdf
321.1 KB
Addis Ababa Administration Yeka Sub City Education Office Model Examination for Grade 12
Grade 12 Geography 3rd roundel model exam.pdf
251.1 KB
Addis Ababa Administration Yeka Sub City Education Office Model Examination for Grade 12
Grade 12 3rd round Economics Model exam.pdf
484.9 KB
Addis Ababa Administration Yeka Sub City Education Office Model Examination for Grade 12
3rd round English model exam for grade 12(1).pdf
534.6 KB
Addis Ababa Administration Yeka Sub City Education Office Model Examination for Grade 12

@entrance_tricks
Comment your answers 🫵
Comment your answers 🫵
ሰኔ 17/2017 ዓ.ም. (አዲስ አበባ) 

የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ/ም የ8ኛ ክፍል ከተማ  አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ! (Addis Ababa #grade_8th_Result_released)

በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገውን ዘርፈ ብዙ እና ሁለገብ የፈተና እርማት እና  ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም  ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ካርድ (ሰርቲፊኬት) ዝግጅት ድረስ ያለውን ሂደት በዚሁ የዲጂታል አገልግሎት እያከናወነ ይገኛል፡፡ ስለሆነም ቢሮው የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ውጤት ይፋ ማድረጉን አሳውቋል።

በመሆኑም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም ስልካቸው ላይ ባለዉ የድር መፈለጊያ መተግበሪያ ( Web browser Application ) ላይ
👉 https://aa.ministry.et/#result  የሚለውን አድራሻ በመፃፍ
👉ፊት ለፊት በሚታየው  ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) በማስገባት
         በመቀጠልም
👉የተማሪውን የመጀመሪያ ስም (First name) በመጻፍ “ዉጤት ይመልከቱ (Check Your Result)” የሚለውን ቁልፍ ተጭነው ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ፡፡
                    ወይም
የሚከተለውን የቴሌግራም ቦት በመጠቀም ውጤታችሁን ማየት ትችላላችሁ፡፡
@MinistryResultQMTBOT
🎯 ማስታወሻ፡- በቅድሚያ ቪፒኤን ማጥፋት ይኖርባችኋል፡፡

ለአዳዲስ የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል መረጃዎች 👇

@Ministry_tricks
የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት

Link: https://aa.ministry.et/#/result

በአዲስ አበባ  88.8% ያህሉ የ8ኛ ክፍል ተፈታኞች አልፈዋል "የዘንድሮዉ  ውጤት ባለፉት 5 አመታት ከተመዘገቡት ከፍተኛው ነው"

በአዲስ አበባ  የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን  ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል 88.8% ያህሉ 50% እና ከዛ በላይ በማምጣት ወደ ቀጣዩ የክፍል ደረጃ መሸጋገራቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ አስታወቁ፡፡

ኃላፊው በዛሬው እለት የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤትን በማስመልከት ለመገናኛ ብዙኃን ጋዜጣዊ መግለጫ ሰተዋል። ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ በመግለጫውም፤ የ2017 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ የመልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ 70ሺ 525 ተማሪዎች መካከል 62ሺ 639 ተማሪዎች 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ በማምጣት ወደ ቀጣይ ክፍል መሸጋገራቸውን ይፋ አድርገዋል፡፡

የዘንድሮዉ የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ባለፉት 5 አመታት ከተመዘገቡት ከፍተኛው ነው ብለዋል - ኃላፊው፡፡ ዘንድሮ  ፈተናውን ከሰጡ 656 ትምህርት ቤቶች መካከል 276 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ማሳለፍ መቻላቸውን ያስታወቁት ዶ/ር ዘላለም፤  በዚህም የመንግስት ትምህርት ቤቶች የቀን 90 ነጥብ 1 በመቶ ማሳለፋቸውን ገልጸዋል፡፡

ለአዳዲስ የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል መረጃዎች 👇
@Ministry_tricks
ስለ ENTRANCE TRICKS የ ኢንትራንስ ክለሳ ፕሮግራም እና ሞዴል በተደጋጋሚ ከ ተማሪወች የሚነሱ ጥያቄወች ???

📘ክላሱ የሚሰጠው በምን መልኩ ነው ?
ክላሱ የሚሰጠው በየምዕራፉ ሰፋ ያለ VIDEO በየምዕራፉ የወጡ የ ሶስት አመት የኢንትራንስ ጥያቄዎችን እየሰራ ሲሆን ተያይዘው ወርክሽቶች ከነመልሶቻቸው እንዲሁም ኖቶችም ይለቀቃሉ፣

📘ክፍያ የሚከፈለው
ክፍያ አንዴ ብቻ ከፍሎ ስድስቱንም ትምህርቶች እስከ ፈተና ቀን ድረስ  ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ሁሉንም አገልግሎቶች ማግኘት ይቻላል !!! ለክለሳ ፕሮግራም 300 ብር ብቻ የሚከፈል ሲሆን ፤ አንዴ የከፈለ ተማሪ ሞዴል ፈተናም መውሰድ ይችላል ።

📘ክላሱ live ነው የሚሰጠው ?
ክላሱ live ሳይሆን መውረድ የሚችል private video እንዲሁም ኖቶች ናቸው !!!

📘ቪዲኦችን ማውረድ ይቻላል?
ለሌላ ሰው መላክ እንጅ አውርዶ offline መጠቀም ይቻላል

📘በክላሱ የሚጠቃለሉት የትኞቹ gradeኦች ናቸው ?
ክላሱ ከ 9--12 በ ትምህርት ሚኒስትር  አዲስ መረጃ መሠረት ሊንክ ሁኖ ይሰጣል

📘በሌላ ሰው አካውንት መክፈል ይቻላል ?
ክፍያ በፈለጋችሁት ሰው ማስከፈል የምትችሉ ሲሆን ከእናንተ የሚጠበቀው የከፈላችሁበትን Receipt photo መላክ ብቻ ነው ።

📘እንዴት መመዝገብ ይቻላል?
ለክለሳ መመዝገብ ለምትፈልጉ ተማሪዎች ክፍያ 300 ብር ብቻ ሲሆን ሞዴል ብቻ መውሰድ የምትፈልጉ ተማሪዎች ደግሞ 100 ብቻ በመክፈል የከፈላችሁበትን ፎቶ ወደ @entrance_tricks_admin በመላክ መቀላቀል ትችላላችሁ ።

ለበለጠ መረጃ 🕹በስልክ ቁጥራችን 👉
0920308061 ይደውሉልን ።
The Ester Boserup Model states that people will develop new and more intensive agricultural practices as the population increases in size and density. This population pressure drives agricultural innovation.
የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከሆናችሁ በመጨረሻው ሳምንት ከኔ ስህተት ተማሩ ። በ2016 ዓ.ም ማትሪክ ተፈትኖ ከወደቀ ተማሪ የተሰጠ ምክር ።👇👇

https://youtu.be/YpLsdT41z5Q
ከአንድ ተማሪ በውስጥ የተለከልን ❗️

የ12ኛ ተፈታኞችን ከተ.ነ.ግ ሌቦች እንታደግ

እንደሚታወቀው የ12ኛ ክፍል ተማርወች ለEntrance ፈተና እየተዘጋጁ ይገኛሉ ይህንን የተረዱ ሌቦች ተዘጋጅተው ተማር ለመዝረፍ ወጥተዋል ተ.ነ.ግ በሚል ስያመ ነው የሚንቀሳቀሱት።   1600+ ተከታይ አለው ግሩፑ

ፈተናው ከ1 ሳምንት ቀድሞ እጃችን ገብቷል
እያሉ በግሩፕ ውስጥ አጭር vedio እያስቀመጡ የሌለ ነገር በመዘባረቅ የተማርውን ልብ አጉል ተስፋ በማስጨበጥ ከጥናቱ እንዳይሆን ለማጉላላትና ከአንድ ምስኪን ተማር ብር ለመዝረፍ ተነስተዋል

ይህንን እንዴት አወክ ካላችሁኝ የ2016 የEntrance ተፈታኞችን plus የ2017 የRemedial ተማርወችን በማጭበርበር ሌብነታቸውን አሳይቷል እኔም ከተዘረፉት አንዱ ነኝ
👨‍🏫 anyways ከብሩም ይልቅ ከሚባለው በላይ ተማርዎችን ያዘናጋሉ ስለዝህ አንድም ወንድም በዝህ ነገር እንዳይጎዳ በሁሉም ቦታ ሼር በማድረግ ተባበሩኝ🙏
12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ተፈታኞች ወደ ፈተና ከመሄዳችሁ በፊት እነዚህን ጥንቃቄዎች አድርጉ ። 👇👇👇

https://youtu.be/ZNjHqr84RZs
ከፈተና በፊት University ሙሉ ተብላችኋል ???
Anonymous Poll
42%
አዎ
58%
አይ
2025/06/27 21:25:13
Back to Top
HTML Embed Code: