እነዚህን የያዘ ተማሪ በትንሹ ኢንትራንስ ላይ 5 ጥያቄ ይሰራል ።
📘አንድ የ12ኛ ክፍል ሶሻል ተማሪ ሊያውቃቸው የሚገቡ የ Geography ፎርሙላዎች
1. Population Density
• Formula:
2. Growth Rate
• Formula:
3. Natural Increase Rate (NIR)
• Formula:
4. Crude Birth Rate (CBR)
• Formula:
5. Crude Death Rate (CDR)
• Formula:
6. Total Fertility Rate (TFR)
• Formula:
(Where n is the number of age groups)
7. Net Migration Rate (NMR)
• Formula:
8. Dependency Ratio
• Formula:
9. Life Expectancy
• Concept: Average number of years a person is expected to live based on current mortality rates.
10. Doubling Time
• Rule of 70:
• Formula:
11. Population Projection
• Formula:
where Pₜ is the future population, P₀ is the current population, r is the growth rate, and t is the time period.
12. Age-Sex Pyramid Analysis
• Concept: Visual representation showing the distribution of various age groups in a population, typically used to understand demographic trends.

Population Density = Total Population / Total Are}
2. Growth Rate
• Formula:
Growth Rate = Population at End of Period - Population at Start of Period / Population at Start of Perio} × 100
3. Natural Increase Rate (NIR)
• Formula:
NIR = Birth Rate - Death Rate
4. Crude Birth Rate (CBR)
• Formula:
CBR = Number of Live Births in a Year / Total Populatio} × 1000
5. Crude Death Rate (CDR)
• Formula:
CDR = Number of Deaths in a Year / Total Populatio} × 1000
6. Total Fertility Rate (TFR)
• Formula:
TFR = ∑ᵢ₌₁ⁿ Age-specific Fertility Rateᵢ
(Where n is the number of age groups)
7. Net Migration Rate (NMR)
• Formula:
NMR = Net Migration / Total Populatio} × 1000
8. Dependency Ratio
• Formula:
Dependency Ratio = Population Aged <15 + Population Aged >64 / Population Aged 15-6} × 100
9. Life Expectancy
• Concept: Average number of years a person is expected to live based on current mortality rates.
10. Doubling Time
• Rule of 70:
• Formula:
Doubling Time (in years) = 70 / Growth Rate (%}
11. Population Projection
• Formula:
Pₜ = P₀(1 + r)ᵗ
where Pₜ is the future population, P₀ is the current population, r is the growth rate, and t is the time period.
12. Age-Sex Pyramid Analysis
• Concept: Visual representation showing the distribution of various age groups in a population, typically used to understand demographic trends.
Telegram
Entrance Tricks ️️
በ2017 ዓም ኢንትራንስ ለሚፈተኑ ተማሪዎች የተከፈተ ቻናል ። ለመመዝገብ @ENTRANCE_TRICKS_BOT ይጠቀሙ ወይም በስልክ ቁጥራችን 0920308061
https://youtube.com/@entrance_tricks?si=4MKQi8YkSMvMKJXn

የሚሰጣችሁ ሰአት በቂ ነው ። aptitude exam ከሌሎች በተለየ ሰአት ስለሚያንስ ፈጥናችሁ መስራት አለባችሁ ።English ጥያቄ ቁጥሩ ወደ 100 ስለተቀነሰ አያሳስብም ።
500+ አይደለም 550+ ማምጣት ይቻላል 💪
500+ አይደለም 550+ ማምጣት ይቻላል 💪
#NationalExam #Grade12
ዩኒቨርሲቲዎች ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚወስዱ ተፈታኞችን ዛሬ ሰኔ 20/2017 ዓ.ም መቀበል ጀምረዋል፡፡
የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 08/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይታወቃል።
በወጣው መርሐግብር መሰረት ሰኞ ሰኔ 23/2017 ዓ.ም የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና ይጀምራል፡፡
ፈተናውን ለመውሰድ 608 ሺህ ተማሪዎች የተመዘገቡ ሲሆን፤ 150 ሺህ የሚሆኑት በበይነ መረብ የሚፈተኑ ናቸው።
@entrance_tricks

#Ad
ማንኛውንም ሎጎ እንዲሁም any graphics related ስራዎችን ለማሰራት ከፈለጋችሁ ጠቃሚ ቻናል 👇👇
https://www.tg-me.com/+bupv9S7JgBszZWI0

📂በጣም ወሳኝ ባዮሎጂ የምስል ጥያቄ በኢንትራንስ ፈተና ሊመጣ የሚችል 👉 parts of Human eye
1. Cornea: The transparent outermost layer that helps to focus light onto the retina.
2. Iris: The colored part of the eye that controls the amount of light entering the eye.
3. Pupil: The black hole in the center of the iris through which light enters the eye.
4.Lens: A transparent structure behind the iris that helps to further focus.
5. Retina: The innermost layer of the eye that contains photoreceptor cells (rods and cones) w/h detect light.
6. Optic nerve: Transmits the electrical signals from the retina to the brain for visual processing.
7. Sclera: The outer layer and the white part of the eye, helps to maintain the shape of the eyeball.
8. Aqueous humor: A clear fluid that fills the space b/n the cornea and the lens.
9. Vitreous humor: A gel-like substance between the lens and the retina, helping to maintain the shape of the eye.
JOIN US 👇🏿👇🏿
https://www.tg-me.com/entrance_tricks

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የመጀመሪያ ዙር ተፈታኝ ተማሪዎች እሁድ በ22/10/2017 ዓ.ም በኦላይን ፈተና መስጫ ጣቢያ በሚሰጠው የፈተና ገለጻ/Orientation/ ላይ መገኘት ይጠበቅባቸዋል፡፡
(ሰኔ 21/2017 ዓ.ም) በከተማ አስተዳደሩ የ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተናን በኦላይን ለመስጠት ዝግጅቶች የተጠናቀቁ ሲሆን ፈተናው ከሰኞ ጀምሮ የሚሰጥ በመሆኑ ተማሪዎች በፈተና መስጫ ጣቢያዎች በወጣው መርሀ ግብር መሰረት በመገኘት ፈተናዉን ሊወስዱ ይገባል፡፡
የፈተና አሰጣጡን አስመልክቶም ገለጻ በፈተና ጣቢያዎች የሚሰጥ በመሆኑ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የመጀመሪያ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች እሁድ በ22/10/2017 ዓ.ም ጠዋት 2፡30 ፣ የሁለተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች እሁድ በ22/10/2017 ዓ.ም ከቀኑ 7፡30 ፣ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች እሁድ በ29/10/2017 ዓ.ም ጠዋት 2፡30 ፣ የሁለተኛ ዙር የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች እሁድ በ29/10/2017 ዓ.ም ከቀኑ 7፡30 በኦላይን ፈተና መስጫ ጣቢያዎች በመገኘት የሚሰጠውን የፈተና ገለጻ/Orientation/ መከታተልና የመፈተኛ ቦታቸዉንና ክፍላቸዉን ማየት ይጠበቅባቸዋል፡፡

የ ቀጣይ አመት (2018) ኢንትራንስ ተፈታኞች የት አላችሁ ❓2018 Entrance Exam content and related chapters ልንለቅ ነው አላችሁ ❓
ፈተናው ወቷል እየተባለ ነው ? እያሉ ተማሪዎች 2000 ብር ክፈሉ ተብለናል እያሉ ሲደውሉልን ነው የዋሉት ። Please እራሳችሁን ከእንደዚህ አይነት ውሸት ጠብቁ ። በየአመቱ እንደዚህ አይነት ስራን በቋሚነት የሚሰሩ አጭበርባሪ ሰዎች አሉ ። አዲስ ነገር አይደለም ።
ግሩፕ ላይ ሊንክ ሳትልኩ እስከ ፈተና ቀን ድረስ መወያየት ጥያቄ መስራት ፤ ፋይሎችን መላላክ ትችላላችሁ ። ሊንክ፣ አላስፈላጊ ፈተና ተኮር ያልሆነ መልዕክት ፣ የውሸት ዜና የሚልክ ተማሪ ወዲያውኑ ban ይደረጋል ።👇👇
https://www.tg-me.com/entrancetricksgroup

የ2018 ማትሪክ ፈተና የ Grade 9 (old and new common topics ) and Grade 10-12 (new curriculum ) ሆኖ የሚዘጋጅ ይሆናል ።
@entrance_tricks
@entrance_tricks