Telegram Web Link
💢 Tv Commercial 💢
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

🔸 2 ሴቶች
▫️ እድሜ ከ 19 እስከ 24 ላላቹ

🔸 2 ወንዶች
▫️ እድሜ ከ 23 እስከ 28 ላላቹ
▫️ የስፖርተኛ አቋም ያላቹ

🔸 1 ወንድ
▫️ እድሜ ከ 30 እስከ 40
▫️ ባለሀብት የሚመስል አቋም ያለው


መስፈርቱኝ የምታሟሉ inbox ላይ አውሩኝ
👉 @epcasting_ephrem

@epcasting 👈ይሄን channel join በማድረግ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ተሳታፊ ይሁኑ
@epcasting_group
💢 የ ሆስፒታል ማስታወቂያ 💢
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
🔹ለ ሶሻል ሚድያ ነው
🔹የቀረፃ ቦታ አዳማ ነው ነገ ማለትም እሁድ ሄዳቹ ሰኞ ትመለሳላቹ ምግብ እና አልጋ ድርጅቱ ይሸፍናል

🔸 1 ሴት
▫️ ኦሮምኛ በደምብ የምትችል
▫️ እድሜ ከ 19 እስከ 26 ላላቹ

🔸 1 ሴት
▫️ እድሜ ከ 19 እስከ 24 ላላቹ
▫️ መልከመልካም የሆነች ጥሩ ቁመና ያላት

መስፈርቱኝ የምታሟሉ inbox ላይ አውሩኝ
👉 @epcasting_ephrem

@epcasting 👈ይሄን channel join በማድረግ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ተሳታፊ ይሁኑ
@epcasting_group
🔸 ለዛሬው የ ሆስፒታል ማስታወቂያ የተመረጠችው እሷ ናት

@epcasting_ephrem
@epcasting
@epcasting_work_samples
ሰላም cast agent, cinematographer promoter, graphics designer,.. ephrem negn @epcasting

የ EP Casting ቤተሰቦች የበፊቱ 18,000 follow የነበረው የ Tiktok account ተዘግቶብኝ አዲስ አካውንት ከፍቻለው እዚ ቻናል ላይ ያላቹ ሁላቹም ፎሎው አድርጉኝ ለምታውቋቸውም ሼር አድርጉት አመሰግናለው 🙏

my tiktok link 👇👇👇
https://www.tiktok.com/@ephrem.solomon.ep?_t=ZM-8xbHXG0QeuO&_r=1
💢 ለ ተከታታይ ድራማ 💢
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

🔸 2 ወንድ 6 ሴት
▫️ እድሜ ከ 25 እስከ 35 ላላቹ
▫️ አሪፍ ተክለ ቁመና እና የ ትወና ችሎታ ያላቹ

መስፈርቱኝ የምታሟሉ inbox ላይ አውሩኝ
👉 @epcasting_ephrem

@epcasting 👈ይሄን channel join በማድረግ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ተሳታፊ ይሁኑ
@epcasting_group
💢 ለ ሶሻል ሚድያ ስራዎች 💢
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ሰሞኑን መስራት የምንጀምራቸው የተለያዩ የ ሶሻል ሚድያ ስራዎች አሉ ለሱ ሴት ሞዴሎች እፈልጋለው፦

🔸 ለሴቶች
▫️ እድሜ ከ 18 እስከ 30 ላላቹ
▫️ ጥሩ የመናገር ችሎታ ያላቹ
▫️ ጥሩ ተክለ ቁመና ያላቹ

መስፈርቱኝ የምታሟሉ inbox ላይ አውሩኝ
👉 @epcasting_ephrem

@epcasting 👈ይሄን channel join በማድረግ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ተሳታፊ ይሁኑ
@epcasting_group
💢 ለ ሶሻል ሚድያ የማስታወቂያ ስራ 💢
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

🔸 1 ሴት
▫️ እድሜ ከ 20 ጀምሮ
▫️ የቴክኖሎጂ እውቀት ያላት ወይም ከሱጋ በተገናኘ ዘርፍ የተመረቀች
▫️ ጥሩ የመናገር ችሎታ ያላት

መስፈርቱኝ የምታሟሉ inbox ላይ አውሩኝ
👉 @epcasting_ephrem

@epcasting 👈ይሄን channel join በማድረግ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ተሳታፊ ይሁኑ
@epcasting_group
2025/07/06 04:20:12
Back to Top
HTML Embed Code: