Telegram Web Link
Channel created
#ሀበሻ_ማለት እኮ ዶሮ ተሰርቆ ሌባውን ለማወቅ ጠንቋይ ቤት በግ ይዞ ሚሄድ ህዝብ ነው😂😂😂😂😂😁
😢ታካሚ: ዶክተር እባክዋ ክብደት መቀነስ እፈልጋለሁ?

👨‍⚕ዶ/ር: እሺ እንግዳውስ ጠወት ሁለት ዳቦ ምሳ ሁለት ዳቦ ማታ ሁለት ዳቦ ብላ:: ጥያቄ አለህ?

😋ታካሚ: አዋ ይሄ ሁለት ሁለት ዳቦ ምበላው ከምግብ በፊት ነው ቦሃላ?

😂😂😂😂😂😂😂
#ethio.azg
@azg_keldoch
😂☺️😂😂😂😂😂
😡ዘንድሮ በኮሮና ምክንያት ጥሬ ስጋ ላልበላ ነው?
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😋ኤኔ አይጨንቀኝም የጉዞታሪክ
የሌለው በግ እበላለሁ፡፡
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

#ethio.አዝግ
@azg_keldoch
🧔አባት፡- ልጄ ና እስቲ አግዘኝ

🧑‍🦱ልጅ፡-አባዬ ደሞ ሻይ እየጠጣሁ ነው ይቀዘቅዝብኛል፡፡

🧔አባት፡ እና ምን ችግር አለ ፍሪጅ ውስጥ አርገው እንዳይቀዘቅዝ፡፡

🧑‍🦱ልጅ፡ ያምሀል እንዴ አባዬ

🧔አባት፡- ምነው?

🧑‍🦱ልጅ ምን ቢል ጥሩ...

😁😁
መብራት እኮ የለም!!!


😂😂😂😂😂😂😂😂
#ethio.azg
@azg_keldoch
😂😂😂😂😂😂😂😂
(ከዶሮ ያነሰች በግ ገዝቶ)

"አባት እቺን በግ ስንት ትገፍልኛለህ?"
.
.
ሰውዬው፡- "ቀልቧን ነው!?" 😂

😂😂😂😂😂😂😂😂
#ethio.azg

#Share.join_us

@azg_keldoch
😂😂😂😂😂😂😂😂
ገራሚ መኪና አለኝ ብለህ ተጃለሳት እና መኪናህ የታለ እያለች ስትጨቀጭቅህ ወስደህ የልብስ መስፊያ መኪናህን አሳያት!
😂😂😂😂😂😂😂😂
@ethio_azg_keldoch
😂😂😂😂😂😂😂😂
2025/07/08 00:30:45
Back to Top
HTML Embed Code: