Telegram Web Link
ስታጣ የሳቁብህ ሁሉ ስታገኝ ይስቁልሃል
.
.
.
.
አትጠራጠር ብቻ አንተ ጠንክረህ ስራ እንጂ☺️👍👍
ብሏቹሀል 2012
ከቺኮች ጋር Chat እያደረክ ስትመቻቸው
.
.
.
.
እስቲ ባል ፈልግልኝማ የሚሏት ነግር ስወዳት አለኝ አንዱ☺️☺️😂

እኔ ግን ለምንድን ነው የማይሉኝ😭😭
ዛሬን ባለፈው አመት ብሎ ለመጥራት ሰዓታት ቀርተውታል😢

እስኪ በቀረችን ሰዓት ራሳችንን እንገምግም አመቱን በምን አሳለፍነው ምን ጥሩ ነገር ሰርተናል ምን ያህልስ ራሳችንን ለመለወጥ አስበናል እስኪ ይቺን አጢኗት❤️
"በገዛ ፈሴ አስሜን መቀስቀሴ አለች" አለሚቱ 😂
ትልልቅ ፈተናዎች የትልቅ በረከት ዋዜማዎች ናቸው!! በትግስትና በእምነትህ ፅና!

#ብዬ_ቁምነገር_ብፖስትስ 🤔🤔
#ኮሮና_ሆይ እኛ እንደረሣንክ አንተም እርሳን እኛ እንደናቅንህ አንተም ነቀህ ተወን🙏
ፍሬንድ የገጠር ቺክ እየጀነጀነ ሙድ ውስጥ እንድትገባ ከላይ እስከ ታች ሲዳብሳት...

አሁን ምን ትይዛለች ብለህ ነው እንዲ
የምትፈትሸኝ😳😡
እስኪ አመቱን ሙሉ ባይበልም ሳንደባበር #ፈታ እያልን ላሳለፍነው #ለፈገግታ ቻናል ቤተሰቦች እንኳን ለዛሬዋ ቀን ደረስን❤️
ያለፈው አመቱ ምርጥ ፎቶ አነሳስስ😍😍😂
የሰው ስህተት ለማረም እንደምንጣደፈው ሁሉ
.
.
.
.
የራሳችንን ስህተት ብናርም የት በደረስን👍👍👍
Facebook ላይ ቢጫ ልብስ ለብሳ ፎቶ ያልፖሰተች ቺክ ካለች
.
.
.
.
ግደለኝ😒😒😂
#ጌታዬ_ሆይ በአዲሱ አመት ለጠላቴ ባጃጅ ለኔ ሲኖትራክ ስጠን ሌላዉን ለኔ ተወዉ 😜😂😂
አመል ያለባት ቺክ ስታገባ ፎቶዋን የምትፖስተዉ ባሏን ታግ አድርጋ ነዉ። ያዉ የድሮ ባሎቼ ተጠንቅቃችሁ ኮምቱልኝ ነዉ ቻይንኛዉ😁😂

ማግባቴን ያላወቃችሁ እንዳታስበሉኝ አይነት😁
አንድ ሌባ ሞባይል ሲሰርቅ ተይዞ ዳኛ ፊት ይቀርባል። ዳኛው መዝገቡን📖 እያዩ ሌባውን፦
👨‍✈️ የክስ ቻርጅ ደርሶሃል? ሲሉት

#ሌባው:- ክቡር ዳኛ ሞባይል ብቻ ነው የወሰድኩት ቻርጀሩ አልደረሰኝም። 🤷‍♂
ከወንድምህ በላይ ማን ይንከባከብሀል?
:
ታላቅ እህትህን የሚጀነጅናት የሰፈርህ ልጅ።
ቺስታ ከሆንክ ገንዘብ የለህም ደሃ ነህ ብላ ቺት ታደርግብሃለች ገንዘብ ሲኖርህ ደግሞ ግዜ አሰጠኝም ብላ ቺት ታደርግብሃለች😢

#ወንድ_ሆይ_መከራህ_በዛ 🤷‍♂
የ5 ብር ካርድ ለመሙላት አባትየዋን የምትጠይቅ ልጅ እኮ ነች
.
.
.
.
ደሞዙ 5000 ብር የሆነ ወንድ ከማገባ ቆሜ ብቀር ይሻለኛል እምትለው😒😒👍
ህይወት 3 ቀን ናት ትላንት ፣ ዛሬ እና ነገ
.
.
.
.
ከትናንት ተማር ዛሬን ኑር ነገን አቅድ☺️👍👍
አዲሱ የአስር ብር ኖት ላይ ያሉት አራቱ ሰዎች ብሔራቸው ምን ይሆን 🤔🤔😂🤣
ልጅ👨‍⚕ አባዬ ውሃ

አባት 👨‍🦳 ተኛ ብየሃለሁ

ልጅ 👨‍⚕ አባ ውሃ- አባ ዉሃ - አባ ውሃ

አባት 👨‍🦳 አንተ ልጅ ዝም በል እና ተኛ

ልጅ 👨‍⚕ አባ ውሃ አባ ውሃ

አባት 👨‍🦳 አይ እንግዲህ ተነሽቼ ዱላ ነው የማመጣው



እሺ 👨‍⚕አባዬ ዱላ ስታመጣ ውሃውንም ይዘህ ና😂😂የቆሰለ ዘመን
2024/05/31 20:12:22
Back to Top
HTML Embed Code: