😳አንድ ሃብታም አርፈው የሚያውቃቸው ድሃ ሰውዬ ከሕጻን ልጁ ጋር አብሮ ለቅሶ ቤት ሄደ…👇

የሃብታሙ ሞልቃቃ ሴት ልጅ ታለቅሳለች,,

''ወይኔ አባዬ ... እዛ እኮ ምግብ የለም!''

''ወይኔ ባባ... እዛ እኮ ውሃ የለም!''

''ወይኔ ባባ ... እዛ እኮ ድሎት የለም!''

😳ሕጻኑ ልጅ ሰማትና አባቱን ምን ቢለው ጥሩ ነው?
.
.
.
'🤔አባዬ ቆይ እኒህ ሰውዬ እኛ ቤት ነው እንዴ የሚመጡት?''.......እንዴ ብሎ እርፍ 😳😁
☞ ከሸኽ ሷሊህ አል ፈውዛን ጋ ፈገግ😂 በል ፡ ለምን እኔ ብቻ ?

📌ጥያቄ፡- ክቡር ሸኽ እውነት ነው ነብዩላህ ዒሳ ከሰማይ በሚወርድ ጊዜ ሚስት ያገባል ልጆች ይወልዳል የሚባለው ?😟

☞መልስ፡- ሰርጉ ላይ ከታደምኩኝ እና ሲያገባ ካየሁ እነግራችዋለው ፡፡🙈👍

( ከድምፅ ፈትዋቸው የተወሰደ )Like👍
የዘንድሮ ሴቶች ባልን ይወዳሉ
ልብሱን ይተውና ኪሱን ያፀዳሉ
.
.
.
ምንነው ሴቶችዬ ይሄን ያክል ኪስ ማፅዳት ትወዳላችሁ እንዴ😂

ምንጭ~ከትጎዱ ወንዶች😜
ፈገግ እያሉ መማር ይፈልጋሉን

እንግዳዉስ ወደ ፈገግታ ቻናል ጎራ ይበሉ።።።

አንድ ሴት ባሏ ከዉጭ ሲገባ ከፊቱ ላይ የድክመትና የመተገዝ ባህሪይ ይታይበታል፣

እሷ. ምነዉ ሁቢ ምን ሆንክብኝ

እሱ ዛሬ የተፈጠረዉን ብነግርሽ አስደጋጭ ዜና ነዉ ዉደ‼️


እሷ. አስጨነከኝ እኮ ሀቢቢ ንገረኝ እንጂ😔


እሱ ___☞የሀገሩ መንግስት እኮ ሁለት ያላገባ ይገደል የሚል አዋጂ አወጀ።

እሷ. ወይ ሀቢቢ ለዚህ ነዉ እንደ ታዳ ምን ቸገረህ. አሏህ እኮ ለጂሀድ መርጦህ ነዉ 😂😂👍😊

ሴቶች የ2/3/4. የሚባል ነገር ያመናል አደለ።።።።።

ቁም ነገሩ. ሴት ልጂ ብልሀተኛ ነች።።።
የዘንድሮ ሴቶች ባልን ይወዳሉ
ልብሱን ይተውና ኪሱን ያፀዳሉ
.
.
.
ምንነው ሴቶችዬ ይሄን ያክል ኪስ ማፅዳት ትወዳላችሁ እንዴ😂

ምንጭ~ከትጎዱ ወንዶች😜
🤔ለፈገግታ😁

👱አንዱ ሰውዬው ወንዝ ዳር ቁጭ ብሎ ያለቅሳል😭😭😭

👀ይህንን የተመለከተ አንድ🙎‍♂ ሰው ወደ እርሱ ይመጣና "ለምንድነው የምታለቅሰው?" ይለዋል

👱ሰውዬውም " አንድ ማንኪያ ሙሉ ስኳር እዚህ ወንዝ ውስጥ ጨምሬ የወንዙን ውሃ ብቀምሰው ምንም አይጣፍጥም"😢ሲለው

🙎‍♂፡ ሌላኛው ሰውዬ ሳቁን ይለቀዋል😂፡፡

👱ሰውዬው----"ምን ሆነህ ነው የምትስቀው?"😡ይለወን

 " " " " " " " "
🙎‍♂አንተ ጅል! መጀመሪያ አታማስለውም ነበር ብሎ ቁጭ
!!!!! ቅናተኛ ባል !!!

ሚስት ☞- ውዴ ዛሬ አምሮብሀል

ባል -- ☞እንዲ ኮ ነኝ

ሚስት - ☞የኔ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር

ባል -- ☞በኩራት እኮ

ሚስት -- ☞ግርማ ሞገስ ብቻ ይበቃል

ባል -- ☞ግርማና ሞገስ እነማናቸው
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😊ፍቅር እውር ነበር...
አሁን ዐይኑን ታክሞ ኪስህን፣
መኪናህን፣ ልብስህን ምናምን ነው ሚያይልህ😉
😂😂ለፈገግታ😂😂

#ልጅ ፡ አባዬ እኔ ሳድግ አያቴን ነው
ማግባት የምፈልገው

#አባት😒አንተ ድንጋይ እናቴ እኮ ነች

#ልጅ ፡ አንተስ የኔን እናት አይደል እንዴ
ያገባሀው😂hhhhh

ደረቅ የሆነ ልጅ!🙈🙈😂

@Ethio_keld @Ethio_keld
😁::::::::::::ለፈገግታ::::::::::😊

#አንዱ_ምግብ_ቤት ገባና ፓስታ አዞ ይቆይበታል....ከዛ አስተናጋጁን ጠርቶ ሲጮህበት.....አስተናጋጁም ፓስታው ደርሱዋል ሱጎው ነው የቀረው ሲለው ...በቃ ፓስታውን አምጣ ሱጎው ሲደርስ ታመጣለህ ይለዋል።

ፓስታውን ብቻውን በልቶ ሲጨርስ ስጎው መጣ....እንስቶ ጠጣውና መሬት ላይ ተንፈራፈረ ምን ሆነህ ነው ሲሉት....አይ እንዲደባለቅ ነው😂😂

JOIN👇👇👇
☞ ከሸኽ ሷሊህ አል ፈውዛን ጋ ፈገግ😂 በል ፡ ለምን እኔ ብቻ ?

📌ጥያቄ፡- ክቡር ሸኽ እውነት ነው ነብዩላህ ዒሳ ከሰማይ በሚወርድ ጊዜ ሚስት ያገባል ልጆች ይወልዳል የሚባለው ?😟

☞መልስ፡- ሰርጉ ላይ ከታደምኩኝ እና ሲያገባ ካየሁ እነግራችዋለው ፡፡🙈👍

( ከድምፅ ፈትዋቸው የተወሰደ )Like👍
#ለፈገግታ... 😃

👦ልጅ:- አባባ ሰው ሲወለድ ስንት ጥርስ አለው?

👴አባት:- ምንም የለውም ልጄ ሲያድግ ነው የሚያበቅለው፡፡

👦ልጅ :- እና አንተ አላደክም እንዴ ለምን አላበቀልክም? 😂


#የተመታ 😜👍
ላጤ
.
እንቅልፍም አይወስደዉ እንደምን ይተኛ፣
በዚች ግዙም አለም እሱ ነዉ ብቸኛ፣
ማለዳን ሲናፍቅ ንጋትን ሲጣራ፣
ሌሊቱን ይነጋል ሲያይ ጣራ ጣራ😂

😜ከላጤዎች መንደር የትገኘ..እሯ አግቡና ሰርግ እንብላበት😊
እኛ ሰምተን-ሠምተን የበቃንን ነገር
ባሏ ዛሬ ሠምቶ ታንቆ ሊሞት ነበር "

@Ethio_keld
ለማንኛው ተነሱ 2014 እየጠራቹ ነው 6:00❤️
ሴቶች ሆይ! አላማቹ ሀብታም ባል ከማግባት ወደ "ሀብታም ሚስት" መሆን ቀይሩ እና እኛም እናግባ።
ሀብት ማግኘት የለማኝ ምኞት ነው ፍቅርን መሻት ግን የንጉስ ምኞት ነው ይላሉ ፈላስፋዎች...

#እኔ_ግን_ሁለቱም_ቢኖሩኝ_አልጠላም😉
😁ለፈገግታ ፈገግታ ሱና ነዉ

#አንዱ ትምህርት ቤት መምህሩ ጥያቄ እየጠየቀዉ

#መምህር---- H20 ምንድን ነው?
#ተማሪ-----ውሀ ነዋ
#መምህር-----H20+H20+H20s ምንድንነው?
#ተማሪ-----.............ምን ቢል ጥሩ ነው


ጎርፍ ነዋ😅😅😅
የዘንድሮ ሴቶች ባልን ይወዳሉ
ልብሱን ይተውና ኪሱን ያፀዳሉ
.
.
.
ምንነው ሴቶችዬ ይሄን ያክል ኪስ ማፅዳት ትወዳላችሁ እንዴ😂

ምንጭ~ከትጎዱ ወንዶች😜
2024/05/09 01:33:33
Back to Top
HTML Embed Code: