Telegram Web Link
Sber500 is now accepting applications for its 6th batch — an international accelerator for tech startups in AI, DeepTech, FinTech, and beyond.

This fully online, 12-week program is designed for early-stage teams — whether you’ve got an MVP or a product ready to scale. Open to founders worldwide, with a special focus on BRICS countries. The participation is totally free!

The top 25 teams will pitch live at Demo Day in Moscow to investors, corporates, and Sber leadership.

Yes, the application form is detailed — and that’s intentional. The more effort you put in now, the greater your chances of joining. Don’t rush it — this is your gateway to major opportunities.

📅 Deadline extended: June 9
Apply now → https://tinyurl.com/bdrwweht

If you’re building something bold and ambitious — this is your moment. Join us!
📍አዲስ አበባ እና አቅራቢያ ለምትገኙ በሙሉ!!

የTikTokና የOnline እቃዎችን በቅናሽ ዋጋ👇

👉 https://www.tg-me.com/AddisEka1 (Join)

👉 https://www.tg-me.com/AddisEka1

👉 https://www.tg-me.com/AddisEka1 (Join)

ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ! በቅናሽ ይሸምቱ!
  👉ተአማኒነት እና ጥራት መገለጫችን ነው!

🏃‍➡️🏃‍♂‍➡️🏃‍♂‍➡️🏃‍♀‍➡️🏃‍♂‍➡️🏃‍♂‍➡️🏃‍♀‍➡️🏃‍♀‍➡️.... Join us
#ከቴምር ሪልስቴት
‼️7ሳይቶችን ስርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ መሀል ሣር ቤት AU አፓርትመንት ሽያጭ
🎯የክፍያ አማራጮች 40/60 ለሚከፍል

👉1መኝታ 75ካሬ 4,815,000ብር ሙሉ ክፍያ
👉2መኝታ 94ካሬ 6,034,800ብር ሙሉ ክፍያ
👉2መኝታ 103ካሬ 6,612,600ብርሙሉክፍያ
👉3መኝታ 132ካሬ 8,474,400ብር ሙሉ ክፍያ
👉3መኝታ 146ካሬ 9,373,200ብር ሙሉ ክፍያ 9,373,000ብር 

🎯🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ
👉1መኝታ 75ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 802,500ብር
ሙሉ ክፍያ 8,025,000ብር
👉2መኝታ 94ካሬ
10% ቅድመ ክፍያ 1,005,800ብር
ሙሉ ክፍያ 10,058,000ብር
👉2መኝታ 103ካሬ
10%ቅድ ክፍያ 1,102,100ብር
ሙሉ ክፍያ 11,021,000ብር
👉3መኝታ 132ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,412,400ብር
ሙሉ ክፍያ 14,124,000ብር
👉3መኝታ 146ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,562,200ብር
ሙሉ ክፍያ 15,622,000ብር
‼️10% ከፍለው ቀሪውን በ 17ዙሪ ያለምንም ጭማሪ በብር የሚከፍሉት ነው
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
       👇👇👇👇👇👇
     +251939770177
     +251996856273
https://www.tg-me.com/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
Forwarded from አዲስ እቃ | Addis Eka 🎄 (Antsh | Addis Eka)
🌺Toilet Rack 3-layer Organizer ብረት

a great way to maximize space while keeping your shelves looking neat and tidy.

1.60ሜትር ቁመት፣ 47ሣሜ ስፋት እና
ሰፊው አካል 25ሣሜ ጥልቀት ያለው

👉የመፀዳጃ ቤትዕቃዎች መደርደሪያ
👉ብዙ ነገሮችን ያስቀምጡበታል
👉አገጣጠሙ ቀላል፣ በራሱ የሚቆም

👉ለኮንዶሚኒየም/አፓርታማ ቤቶች የሚፈለግ
👉የቦታ ጥበት ካለብዎ ይሄ ያስፈልግዎታል
👉Toilet/Kitchen ላይ ሊጠቀሙበት ይችላሉ
👉የንፅህና ዕቃዎችን፣ ፣ ኮስሞቲክሶች የሚያስቀምጡበት

       ▶️ዋጋ - 3,899ብር

       ☎️ 0901882392
       ☎️ 0931448106

አድራሻ፣ መገናኛ ሲሳይ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ 1-010ቁ!(ከዘፍነሽ ወደ ሾላ መብራቱ ወረድ ሲሉ ግሬስ ሲቲሞል አጠገብ፣ መሶብ ሀበሻ ሆቴል ፊትለፊት ሲሳይ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ 010ቁ)

💬  በTelegram ለማዘዝ ⤵️ ይጠቀሙ
   👉 @AddisEkachat
     👉  @Antenehg1

ለተጨማሪ ማብራሪያ የቴሌግራም ገፃችን⤵️
   🌞 https://www.tg-me.com/AddisEka1
   🌞 https://www.tg-me.com/AddisEka1

የዴሊቨሪ ጨምረው ያሉበት እናደርሳለን።
#የመውጫፈተና

የከፍተኛ ትምህርት ቅድመ ምረቃ መርሃ ግብር ተማሪዎች መውጫ ፈተና ከሰኔ 2 እስከ 10/ 2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።

ተፈታኞች ለፈተና ሲመጡ ብሄራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) መያዝ ይጠበቅባቸዋል ተብሏል፡፡

የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ስራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) " የ2017 የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና ከሰኔ 2 እስከ ሰኔ 10 /2017 ዓ.ም. በ51 ዩኒቨርስቲዎች በተዘጋጁ 87 የፈተና ማዕከላት ይሰጣል " ብለዋል።

ፈተናውን በ238 የትምህርት መርሃ ግብሮች ለ190 ሺ 787 ቅድመ መደበኛ እጩ ተመራቂ ተማሪዎች በበይነ መረብ ለመስጠት  አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን ተናግረዋል፡፡

ተማሪዎች ወደ ፈተና ማዕከላት ሲመጡ አገር አቀፍ ፋይዳ /ብሄራዊ መታወቂያ መያዝ እንደሚጠበቅባቸውም ኃላፊው አስገንዝበዋል፡፡

በፈተና ወቅት ፦
- ተንቀሳቃሽ ስልክ ፣
- ሜሞሪ ያለው የእጅ ሰዓት ፣
- የራስ ያልሆነ መታወቂያ፣
- ያልተፈቀዱ ሂሳብ ማሽኖች፣
- አጫጭር ማስታወሻዎች፣
- የተጭበረበሩ ሰነዶች
- ማንኛውንም ዓይነት የጦር መሣሪያ ይዞ መገኘት ክልክል መሆኑን አስገንዝበዋል።

ከላይ ከተጠቀሱት በተጨማሪ ፦
° አደንዛዥ ዕጽ ተጠቅሞ መምጣት፣
° ከፈተና አስፈጻሚዎች ጋር አሉታዊ ተጽእኖ ያላቸው ውዝግቦችን መፍጠር ፣
° ያለመታወቂያ ካርድ ወደ ፈተና ማእከል መሄድ ፣
° ያለፈቃድ ፈተና ማዕከል መገኘት
° ለሌላ ሰው መፈተን ፍጹም የተከለከሉ ዲሲፒሊን ጥሰቶች መሆናቸውን አሳስበዋል።

ከሰኔ 2 እስከ 10/ 20017 በሚሰጠው አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና 4 ሺ 17 ፈተና አስፈጻሚዎች እንደሚሳተፉ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) ተናግረዋል።

መረጃው የትምህርት ሚኒስቴር ነው።

  T.me/ethio_mereja
        ኢትዮ-መረጃ
ትራምፕ ኤርትራና ሶማሌያን ጨምሮ ከ12 ሃገራት ዜጎች ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ የሚገድብ አዋጅ ፈረሙ።

ፕሬዝዳንት ትራምፕ ዛሬ ረቡዕ አመሻሽ ላይ የፈረሙት አዋጅ፣ "የብሄራዊ ደህንነት ስጋትን ለመቀነስ" በሚል ከነዚህ ሃገራት ዜጎች በልዩ ሁኔታዎች ካልተፈቀደ በስተቀር፣ አሜሪካ እንዳይገቡ ይከለክላል።

ሙሉ በሙሉ ዜጎች ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ የታገደባቸው 12 ሃገራት አፍጋኒስታን፣ ምያንማር፣ ቻድ፣ ኮንጎ ሪፐብሊክ፣ ኢኳቶሪያል ጊኒ፣ ኤርትራ፣ ሄይቲ፣ ኢራን፣ ሊቢያ፣ ሶማሊያ፣ ሱዳን እና የመን ሲሆኑ በከፊል ገደብ የተጣለባቸው 7 ሃገራት ዜጎች ደግሞ ቡሩንዲ፣ ኩባ፣ ላኦስ፣ ሴራሊዮን፣ ቶጎ፣ ቱርክሜኒስታን እና ቬንዙዌላ የሚመጡ ናቸው።

ኋይት ሀውስ ባወጣው መግለጫ፤ "ትራምፕ ወደ አገራችን መጥተው እኛን ሊጎዱን ከሚፈልጉ አደገኛ የውጭ ተዋናዮች አሜሪካውያንን ለመጠበቅ የገቡትን ቃል እየፈጸሙ ነው። ፕሬዝዳንት ትራምፕ ሁል ጊዜ ለአሜሪካ ህዝብ ደህንነት በሚጠቅም መልኩ ይሰራሉ" ሲል ተናግሯል።

  T.me/ethio_mereja
        ኢትዮ-መረጃ
የሚኒስትሮች ም/ቤት ሁለት ትሪሊዮን የሚጠጋ በጀት ለህዝብ ተወካዮች ም/ ቤት መራ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 47ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡

1.በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው የ2018 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት ረቂቅ የበጀት አዋጅ ላይ ነው፡፡ የ2018 ዓ.ም የፌዴራል መንግስት በጀት በአስር ዓመቱ መሪ የልማት ዕቅድ ላይ የተቀመጡ ግቦችን ከማስፈጸም፤ የሀገር ደህንነትን ከማስጠበቅ፣ ምርትና ምርታማነትን ከማሳደግ፣ በተፈጥሮና ሠው ሠራሽ ችግሮች ምክንያት የተፈናቀሉ ዜጎችን ከመርዳት አንጻር፤ የ2018-2022 የመካከለኛ ዘመን የማክሮ ኢኮኖሚና ፊስካል ማዕቀፍን መሠረት በማድረግ እና የ2017 በጀት ዓመት የፕሮግራም በጀት አፈጻጸምን በመገምገም ተዘጋጅቶ የቀረበ ነው፡፡

በዚሁ መሠረትም ለፌዴራል መንግስት መደበኛ ወጪዎች፣ ለካፒታል ወጪዎች፣ ለክልሎች የሚሰጥ ድጋፍ እና ለዘላቂ የልማት ግቦች ማስፈጸሚያ ድጋፍ ወደ 2 ትሪሊዮን የሚጠጋ በጀት ለምክር ቤቱ ቀርቧል፡፡ ምክርቤቱም በቀረበው የፌዴራል መንግስት የ2018 ረቂቅ በጀት አዋጅ ላይ ከተወያየ በኋላ ግብአቶችን በማከል ወደ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፍ በሙሉ ድምጽ ወስኗል፡፡

2.በመጨረሻም ምክር ቤቱ ውይይቱን ያደረገው በስታርታፕ ረቂቅ አዋጅ ላይ ነው፡፡ የስታርታፕ ምህዳርን በመፍጠር ስታርታፖች የሚመሰረቱበት፣ የሚንቀሳቀሱበትና የሚያድጉበትና ቴክኖሎጂን ተግባራዊ በማድረግ አዳዲስ ምርቶችን የሚያመርቱበትና አገልግሎቶችን የሚሰጡበት እንዲሁም በዘርፉ የፋይናንስ አቅርቦት ችግሮችን ለመፍታት እንዲያስችል ሆኖ ረቂቅ አዋጁ ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡ ምክር ቤቱም በአዋጁ ላይ ከተወያየ በኋላ ወደ ህዝብ ተወካዮች ም/ቤት እንዲተላለፍ በሙሉ ድምጽ ወስኗል፡፡

  T.me/ethio_mereja
🕌🕋እንኳን ለ1,446ኛው ዒድ አል-አደሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ!

በፍቅር፣ በደስታና በአብሮነት የምታከብሩት መልካም የዒድ አል-አደሃ (አረፋ) በዓል እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን።

ዒድ ሙባረክ!

        ኢትዮ-መረጃ
“አሽከርካሪው ለግዜው ተሰውሯል!” - ፖሊስ

በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ትናንት ሌሊት በደረሰ የትራፊክ አደጋ ሁለት ወጣቶች ሕይወት ወዲያውኑ ሲያልፍ አንድ ሰዉ ላይ ከባድ ጉዳት መድረሱን የሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የትራፊክ አደጋ መከላከል እና ቁጥጥር ዳይሬክተር ኢንስፔክተር ዳንኤል ሳንኩራ  ነገሩኝ ሲል ያስነበበው ቲክቫህ ነው።

አደጋዉ የደረሰዉ ትናንት ከሌሊቱ 6:40 ገደማ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክፍለ ከተማ በተለምዶ " ዳኢቴ " ተብሎ በሚጠራው አከባቢ ነው።

ከአዲስ አበባ ሞያሌ ሀገር አቋራጭ መንገድ ከዲላ መስመር ግንድ ጭኖ ሲመጣ የነበረ የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ-3-A19972 አአ FSR መኪና ከሀዋሳ ዓለምአቀፍ ስታዲየም በኩል አቋርጦ ሲወጣ ከነበረ ሞተርሳይክል ጋር በመጋጨቱ አደጋው መድረሱን ኢንስፔክተር ዳንኤል ገልጸዋል።

የመኪናዉ አሽከርካሪ ለጊዜዉ ከአከባቢው መሰወሩን የገለፁት ኢንስፔክተር ዳንኤል ሳንኩራ ሟቾቹ ሁለቱ ወጣቶች በሀዋሳ ከተማ ባላቸዉ በጎ እንቅስቃሴ ታዋቂና ትጉህ ፤ ሕብረተሰቡም የሚወዳቸው እንደነበሩም አስረድተዋል ተብሏል።

  T.me/ethio_mereja
        ኢትዮ-መረጃ
የ50 ሚሊዮን ብር እድለኛ እየተጠበቀ ነው።

"በኢትዮጵያ የሎተሪ ሽልማት ታሪክ ግዙፉ የ50 ሚሊየን ብር ሎተሪ  እድለኛ ቁጥር ታወቀ።

“1557385” ሆኖ የወጣው የ50 ሚሊየን ብር እድል ጨምሮ በዛሬው እለት ባለእድለኞችን ሚሊየነር የሚያደርጉ ቁጥሮች ወጥተዋል። እድለኞችም እየተፈለጉ ሲሆን ሁለቱ ባለ እድሎች ታውቀዋል።

የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሎተሪ አስተዳደር የአሁኑ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከ 64 ዓመታት በፊት በ50 ሺህ ብር የጀመረው የሎተሪ ዕድል ዛሬ ወደ 50 ሚሊየን አሳድጎ የ50 ሚሊየን ብር  ባለ እድል የሚያደርገው ቁጥር በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት አዳራሽ ወጥቷል።

በዚህም መሰረት አንደኛ እጣ የሆነው የ50 ሚሊየን ብር እድል አሸናፊ ቁጥር “1557385” ሆኖ ተመዝግቧል።

በሁለተኛ እጣ የ25 ሚሊዩን ብር አሸናፊ ቁጥር ደግሞ 3076394 ሆኖ ወጥቷል።

3192133 የሎተሪ ቁጥር በሶስተኛ እጣ የ10 ሚሊየን ብር አሸናፊ ቁጥር ሆኖ ሲወጣ “0391021” ደግሞ በአራተኛ እጣ የ9 ሚሊየን ብር አሸናፊ ቁጥር ሆኖ ወጥቷል።

በዲጂታል መንገድ በኢትዮ ሎተሪ ይፋዊ ድረገፅ አማካኝነት ከቆረጡ ደንበኞች መካከል ደግሞ የመጀመሪያ የሆነው እድል በ9ኛ እጣ የ4 ሚሊየን ብር ባለ እድል ሆኖ ሲመዘገብ አሸናፊው ቁጥር ደግሞ 5497274 ሆኖ ወጥቷል።

እጣው ከሚወጣበት ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት አዳራሽ በቀጥታ በተመዘገበው ስልክ ቁጥር ላይ በመደውል ባለ እድለኛውን ማግኘት የተቻለ ሲሆን በዚህም መሰረት የአንቦ ከተማ ነዋሪ የሆኑት ዶክተር  ደመቀ  የእጣው አሸናፊ መሆናቸው ተበስሯል።

ከዚህ በተጨመሪም የሚሊየን ሎተሪ በ11ኛ እጣ አሸናፊ ቁጥር 5338402 እጣ ቁጥር በተመሳሳይ በዲጂታል ሎተሪ የተቆረጠ ሲሆን የሁለት ሚሊየን ብር ባለዕድል ሆኗል።

እጣው በወጣ በሰከንዶች ውስጥ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ወደ ባለዕድሉ ስልክ የደወለ ሲሆን በቅርቡ ከውጭ ሀገር መምጣታቸውን የገለፁት እና  በገደብ አሳሳ ነዋሪ የሆኑት አቶ መሀመድ አማን ባለአእድል መሆማቸው ታውቋል።

ዛሬ በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት አዳራሸ‍ ከወጣው እና በአንድ ጀምበር በርካቶችን ሚሊየነር ያደረገውን የሚሊየን የሎተሪ እጣ አሸናፊዎች መካከል የዲጂታል ሎተሪ የቆረጡ አሸናፊዎች ወዲያውኑ ሲታወቁ የወረቀት ሎተሪ ቆርጠው እጣው የወጣላቸው አሸናፊዎች እየተጠበቁ ነው ።

  T.me/ethio_mereja
        ኢትዮ-መረጃ
2025/07/02 00:34:19
Back to Top
HTML Embed Code: