የኤርትራ ማስታወቂያ ሚንስቴር፣ ኤርትራ በኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት ላይ ጥሰት ፈጽማለች በማለት የኢትዮጵያ መንግሥት በሐሰት የዲፕሎማሲ ዘመቻ ከፍቷል በማለት ከሷል።
ሚንስቴሩ፣ ኢትዮጵያ ይህንኑ ክሷን ለተመድ ዋና ጸሃፊና ለተለያዩ አገራት መሪዎች በላከቸው ደብደቤ ገልጣለች ብሏል። የኢትዮጵያ መንግሥት ይህን ክስ ያሠማው፣ ዓለማቀፉን ኅብረተሰብ በማሳሳት ለጦርነት አጀንዳው ድጋፍ ለማግኘት ነው በማለት ወቅሷል። ሚንስቴሩ፣ ይልቁንስ የኢትዮጵያ ገዥ ፓርቲ የኤርትራ የባሕር ወደቦችን በሕጋዊ መንገድ ወይም በወታደራዊ ሃይል ለመያዝ ተንኳሽ መግለጫዎችን ሲሠጥ መቆየቱ ይታወቃል ብሏል።
T.me/ethio_mereja
ኢትዮ-መረጃ

የእስራኤል መከላከያ አዛዥ ነፍሰ ገዳዮች አያቶላህ ካሚኔይን ለመግደል ሲፈልጓቸው ነበር አሉ
የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር ኢዝራኤል ካትዝ ለእስራኤል ህዝብ በቀጥታ ስርጭት ባስተላለፉት መልእክት ቢቻል ኖሮ ወታደሮቹ የኢራንን ጠቅላይ መሪ አያቶላ አሊ ካሚኒን ከቴህራን ጋር ለ12 ቀናት በዘለቀው ግጭት ውስጥ ይገድሉ እንደነበር ገልፀዋል።
ከእስራኤል ቻናል 13 ጋር ባደረጉት የተለየ ቃለ ምልልስ፣ ካትዝ የእስራኤል ኦፕሬተሮች ካሜኔን “ብዙ ፈልገዋል” ነገር ግን ጥቃት ለመፈጸም “የአሰራር እድል” ማግኘት አልቻሉም ብለዋል። የኢራን ባለስልጣናት ደግሞ በአሁኑ ጊዜ ደካማ የተኩስ አቁም ስምምነት ቢደረግም እስራኤል ካሚኔይን ለመግደል እየፈለገች ሊሆን እንደሚችል አስጠንቅቀዋል።
በተጨማሪም ካትዝ ለቻናል 13 እንደተናገሩት "ኢራን የኒውክሌር መስሪያ ቤቶችን ዳግም የምታስጀምርበት ሁኔታ አይታይም" በዩናይትድ ስቴትስ እና በእስራኤል ሃይሎች ጥቃት ሳብያ ቴህራን የኒውክሌር ጦር መሳሪያ የመገንባት አቅሟ "በአጠቃላይ ወድሟል" ብለዋል። ሆኖም ካሜኒ ከተኩስ አቁም ስምምነቱ በኋላ ባደረጉት የመጀመሪያ ንግግራቸው የዩናይትድ ስቴትስ ጥቃቶች ለኢራን የኒውክሌር ፋሲሊቲዎች ምንም አይነት ፋይዳ አላሳዩም ብለዋል።

🎁"አዝናኝ እና ተሸላሚ የሚያረጎትን ጥያቄ አፍሮ ቤት ይዞላቹ መቷል!"🎁
በእግር ኳስ ታሪክ ውስጥ በሁሉም ውድድሮች ብዙ ጎል⚽️ የሰበሰበው ተጫዋች ማን ነው❓
የዚህን ጥያቄ መልስ ታውቁታላችሁ?
እንግዲያውንስ መልሱን ኮሜንት ላይ ያሳውቁን!
በትክክል ያገኙ የመጀመሪያ 10 ሰዎች የ500 ብር 💵 ተሸላሚ ይሆናሉ!🎁
መስፈርቱም
1⃣ https://afrobetting.net/ ላይ አካውንት መክፈት
2⃣ የ afro sport ቴሌግራም ቻናል https://www.tg-me.com/afrosportsbet መቀላቀል
3⃣ የፌስቡክ https://web.facebook.com/afrosportbet ቻናል መቀላቀል
4⃣ የኢንስታግራም https://www.instagram.com/afrosportbet/ ፔጃችንን መቀላቀል/ Follow ማረግ
ተሸላሚ የሚሆኑትም የአፍሮ አካውንት ላይ ገብተው የሚወዳደሩ ሰዎች ብቻ እና ሶሻል ሚዲያዎቻችንን(Facebook,Instagram) Follow የሚያረጉ ናቸው።
መልካም እድል!