Telegram Web Link
ኢትዮጵያና የዓለም ባንክ የ1 ቢሊየን ዶላር ስምምነት ተፈራረሙ

ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ የ1 ቢሊየን ዶላር የፋይናንስ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡

የድጋፍ ስምምነቱ የኢትዮጵያን የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ እና አካታች የኢኮኖሚ እድገትን ለማገዝ እንደሚውል ተመላክቷል፡፡

ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ እና የዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ማሪያም ሳሊም ተፈራርመዋል፡፡

ስምምነቱ የዓለም ባንክ የኢትዮጵያን የሪፎርም አጀንዳ ለመደገፍ ያለውን ቁርጠኝነት እንደሚያሳይ መጠቀሱን የገንዘብ ሚኒስቴር ለፋና ዲጂታል የላከው መረጃ ያመላክታል፡፡

የዓለም ባንክ የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ሪፎርም ለመደገፍ በሚተገብረው መርሐ ግብር ማዕቀፍ መሰረት ስምምነቱ በድጋፍ እና በተራዘመ ብድር አማካኝነት የቀረበ ነው፡፡

መርሐ ግብሩ የፋይናንስ ዘርፉን ለማረጋጋት፣ የንግድ ተወዳዳሪነትን ለማሳደግ፣ ዘላቂ የማህበራዊ አገልግሎትን ለማረጋገጥና ሌሎች የሪፎርሙን ቁልፍ ተግባራትን ለመደገፍ ያለመ መሆኑ ተጠቁሟል፡፡


  T.me/ethio_mereja
        ኢትዮ-መረጃ
💵💸በርካታ ገንዘብ በሚያሸንፉበት የአፍሮስፖርት ፈረስ ግልብያ እና የውሻ ውድድር ቨርቿል ጨዋታዎች እየተዝናናችሁ ተሸላሚ ሁኑ!🎁

የተለያዩ ቨርቿል ጨዋታዎችን ለማግኘት ድህረ ገጻችንን https://afrobetting.net/ ይጎብኙ።
💸🤑 በአፍሮ ስፖርት ከፍተኛ ገንዘብ ማግኘት በምትችሉባቸው የአቪዬተር ✈️ እና ኬኖ ጨዋታዎች እየተዝናናችሁ አሸናፊ ሁኑ።🏆

ለመጫወት ይህን ሊንክ 👉👉https://afrobetting.net/ ሊንክ ይጫኑ።

@afrosportsbet
ለአርቲስት አንዱአለም የተሰጠው ሽልማት ተነጠቀ

አዲስ አበባ – የሃጫሉ ሁንዴሳ ፋውንዴሽን ይቅርታ ጠይቆ ለአንዱአለም የሰጠውን ሽልማት መነጠቁን አስታወቀ።

ይህ ውሳኔ የህብረተሰቡን ድምፅ ያዳመጠ እና አዎንታዊ ምላሽ የሰጠ መሆኑን ብዙዎች ገልጸዋል።

የሽልማቱ መነጠቅን ተከትሎ፣ ለቀነኒ ፍትህ የማግኘት ጥያቄዎች በህብረተሰቡ ዘንድ ዳግም እያየሉ መጥተዋል።

የመርማሪ አካላት ምርመራውን እና ክሱን በድጋሚ እንዲያዩት ጥሪ ቀርቧል፤

በተለይም በነፍስ ማጥፋት ወንጀል ብቻ ሳይሆን የቤት ውስጥ ጥቃትንም ጨምሮ ሁሉንም ገጽታዎች ማካተት እንዳለበት ተጠቁሟል።

የዚህ ጥያቄ አቅራቢዎች፣ ትግላቸውን በማህበራዊ ሚዲያ ብቻ ሳይወሰኑ በመሬት ላይም አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታውቀዋል።

ይህ ዘመቻ በየቤቱ የቤት ውስጥ ጥቃት ለሚደርስባቸው ምስኪን ሴቶች ሁሉ የሚደረግ ትግል መሆኑን አጽንኦት ሰጥተዋል።

Via ሃጫሉ ሁንዴሳ ፋውንዴሽን

  T.me/ethio_mereja
        ኢትዮ-መረጃ
🎊እንኳን ደስ አላችሁ🎉

አፍሮ ስፖርት በመልቲ ቦነስ ሲጫወቱ 60% ቦነስ የሚያገኙበትን እድል ይዞላቹ መጥቷል!🔥

🚀 እንዲሁም ሌሎችን ያካተቱ ቦነሶቻችንን ይጠቀሙ። ብልህ ይሁኑ አሁኑኑ https://afrobetting.net ላይ ይቀላቀሉ እና በትልቁ ያሸንፉ!

@afrosportsbet
2025/07/06 17:11:14
Back to Top
HTML Embed Code: