Telegram Web Link
🎊እንኳን ደስ አላችሁ🎉

አፍሮ ስፖርት በመልቲ ቦነስ ሲጫወቱ 60% ቦነስ የሚያገኙበትን እድል ይዞላቹ መጥቷል!🔥

🚀 እንዲሁም ሌሎችን ያካተቱ ቦነሶቻችንን ይጠቀሙ። ብልህ ይሁኑ አሁኑኑ https://afrobetting.net ላይ ይቀላቀሉ እና በትልቁ ያሸንፉ!

@afrosportsbet
11👍1
ቶምቦላ ሎተሪ 2017 ዕጣ ወጥቷል!!

ቶምቦላ ሎተሪ 2017 ዕጣ ዛሬ  ሰኔ 29 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።


  T.me/ethio_mereja
        ኢትዮ-መረጃ
61👍7😭5👏4
🥳🏆እንኳን ደስ አላችሁ 🥳🏆

📣የምስራች ለአፍሮ ስፖርት ደንበኞቻችን በሙሉ ጥሩ ዜና ይዘንላችሁ መጥተናል።

በአፍሮ ቤት በአዲሱ ቶርናመንት ጨዋታዎቻችንን ወይም በተለያዩ ቨርችዋል ጌሞቻችንን በመጫወት እና ነጥቦችን በመሰብሰብ እስከ 50,000 ብር ድረስ ተሸላሚ ይሁኑ።

🎁 ሽልማቶቻችን
1️⃣አንደኛ 50,000 ብር
2️⃣ሁለተኛ 30,000 ብር
3️⃣ሶስተኛ 20,000 ብር
4️⃣አራተኛ 10,000 ብር
5️⃣-አምስተኛ 5,000 ብር
ከ6-10ኛ 1,000 ብር
ከ11- 20ኛ 500 ብር በየቀኑ እንሸልማለን!

ታዲያ ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ https://afrobetting.net ይግቡና ይጫወቱ።

@afrosportsbet
#Betwithafrosport #bestodds #afrosportsbet #winbig #afrobet #premierleague
13😱1
🎉የአፍሮስፖርት ውድድር የቴሌግራም መላሽ አሸናፊዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ🎉


💵ከዚህ በፊት ባዘጋጀነው የይመልሱ ይሸለሙ ጥያቄ ትክክለኛውን መልስ መለሰው ያሸንፉ እና በተሰጠው የጊዜ ገደብ መሰረት ስልካቸውን የላኩልን ተሸላሚዎች እነዚህ ናቸው።

ከዚም በኋላ በምናደርጋቸው ውድድሮች በመሳተፍ የተለያዩ ሽልማቶች ይውሰዱ።

🏆🏆🏆የአፍሮስፖርት ተከታይ በመሆን ተሸላሚ የሚያደርጓችሁ ውድድሮች ላይ ተሳተፉ ❗️

@afrosportsbet
2
💸🤑 በአፍሮ ስፖርት ተጨማሪ ገንዘብ ማግኘት በምትችሉባቸው የIGOAL እና Spin win ጨዋታዎች እየተዝናናችሁ አሸናፊ ይሁኑ።🏆

ለመጫወት ይህን ሊንክ 👉👉https://afrobetting.net/ ሊንክ ይጫኑ።

@afrosportsbet
4
ETHIO-MEREJA®
Photo
በመኪና አደጋ የተጎዳን ግለሰብ ህክምና ሳያገኝ መንገድ ላይ ጥለው የተሰወሩ ግለሰቦችንና ተባባሪዎችን ይዞ ምርመራ እያጣራ መሆኑን የጉለሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምርያ አስታወቀ፡፡ 
***
አዲስ አበባ፤ ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ/ም (አዲስ ፖሊስ)፦ ሰኔ 9 ቀን 2017 ዓ/ም ከቀኑ 8 ሰዓት ተኩል ላይ የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ 2A አዲስ አበባ  73886  አይነቱ  ፕላትዝ የሆነ ተሽከርካሪን የምታሽከረክር ግለሰብ  ከዊንጌት ወደ አስኮ በመጓዝ ላይ እያለች  ጨረታ እየተባለ ከሚጠራው አካባቢ አንድ  እግረኛ ላይ ጉዳት ታደርሳለች፡፡

አደጋ አድራሿ በአካባቢው ከነበሩ ግለሰቦች ጋር በመተባበር አደጋ  የደረሰበትን ተጎጂ በአቅራቢያቸው  ወደሚገኝ  የግል የህክምና ተቋም ይዘውት እንደሄዱና ካርድ ካወጡ በኋላ የተጎጂው ማንነት የሚገልፅ መታወቃያ የሌለው በመሆኑ እርዳታ ለመስጠት እንደሚቸገሩና  ወደ ሌላ ሆስፒታል  ይዛው እንደሄዱ ግለሰቧ ለፖሊስ ከሰጠችው ቃል ማወቅ ተችሏል ።

አሽከርካሪዋ ያጋጠማትን ችግር ለባለቤቷ በስልክ ደውላ ማሳወቋን ተከትሎ ባለቤቷ ከጓደኛው ጋር በመምጣት እሷን በሌላ መኪና  ወደቤቷ በመሸኘት የአደጋ አድራሿ ባለቤትና ጓደኛው ተጎጂውን ይዘው ይሄዳሉ፡፡

በምርመራ መዝገቡ እንደተገለፀው ግለሰቦቹ ተጎጂውን ይዘውት ከሄዱ በኃላ ከአሁን አሁን ይነቃል በሚል ምንም አይነት ህክምና ሳያገኝ  እስከ ምሽቱ 2፡00 ሲጠባበቁ ቆይተው  ባለመንቃቱ  አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7  ልዩ ቦታው አቧሬ ተብሎ  ከሚጠራው ስፍራ  ጭር ያለ ቦታ  አጥር ጥግ  ጥለውት መሰወራቸው ተረጋግጧል።  ተጎጂው በወደቀበት  አድሮ ዝናብ አበስብሶት ጠዋት ላይ የአካባቢው ሰዎች ለፖሊስ ሪፖርት ያደርጋሉ፡፡ ሪፖርት የደረሰው ፖሊስ ግለሰቡ ወደ ሆስፒታል እንዲሄድ ካደረገ በኃላ ባደረገው ምርመራ የማስፋት ሥራ በአደጋው ወቅት  ተጎጂው ህክምና እንዲያገኝ ከአሽከርካሪዋ ጋር በመተባበር ተጎጂውን ወደ ህክምና ተቋም ያደረሱ ሰዎች በማግኘት ስለ አደጋው ሁኔታ ተጨማሪ መረጃ በመቀበል ባደረገው ክትትል  አደጋ ያደረሰችውን አሽከርካሪ፣ ባለቤቷን እንዲሁም ከፖሊስ ማስረጃ ሳያገኝ አደጋ ያደረሰውን ተሽከርካሪ የፊት መስታወት የቀየረን ግለሰብን ይዞ ምርመራው  መቀጠሉን እና አንድ ተጠርጣሪን ለመያዝ ክትትል እያደረገ መሆኑን የጉለሌ ክፍለ ከተማ  ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል፡፡

የህክምና ተቋማት በትራፊክ አደጋ ጉዳት የደረሰበትን ግለሰብ የማከም እንዲሁም ስለ አደጋው ለፖሊስ ሪፖርት የማድረግ ኃላፊነታቸው በአግባቡ መወጣት እንዳለባቸውና አሽከርካሪዎችም የትራፊክ ተጎጂዎች ህክምና እንዲያገኝ የማድረግ ግዴታቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ፖሊስ አሳስቦ  ጋራዥ ቤቶችም እንደ አደጋው ሁኔታ ከፖሊስ ሪፖርት ሳያገኙ የሚያደርጉት ጥገና የህግ ተጠያቂነትን የሚያስከትል መሆኑን ማወቅ እንዳለባቸው ፖሊስ መልእክቱን አስተላልፏል፡፡ 

የአደጋው ተጎጂው ህክምና እየተደረገለት እንደሚገኝም የአዲስ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ጨምሮ ገልጿል።  


  T.me/ethio_mereja
        ኢትዮ-መረጃ
78👍6👎4
#ቴምር ሪልስቴት
‼️ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም ትምህርት ጎን አፓርትመንት ሽያጭ
🎯7ሳይቶችን ስርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም አጠገብ አፓርትመንት ሽያጭ
👉1መኝታ 63 ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 693,000
ሙሉ ክፍያ 6,930,000ብር

👉2መኝታ 86ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 946,000ብር
ሙሉ ክፍያ 9,460,000ብር

👉3መኝታ 114ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,219,800ብር
ሙሉ ክፍያ 12,198,000ብር

👉3መኝታ 146ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,606,000ብር
ሙሉ ክፍያ 16,060,000ብር
       

        👉ቀሪውን 90% በ16ዙር ብር ያለምንም ጭማሪ በብር ከፍለው የሚጨርሱት
        👉30% እና ከዛ በላይ ለሚከፍል ከከፈሉት ላይ 25% ደረስ የሚደርስ ቅናሽ አዘጋጅተናል
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
       👇👇👇👇👇👇
     +251939770177
     +251996856273
https://www.tg-me.com/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
8
🔥🔥 አፍሮ ስፖርት እናንተን ቀን በቀን ማስደሰቱን ቀጥሏል🎉

💰ተጨማሪ ነጥብ መሰብሰብ አሸናፊ ያረግዎታል🏆🎉

በየቀኑ ሲጫወቱ ደግሞ እስከ 50,000 ብር ድረስ ያሸንፋሉ!💸🎊

ለመጫወት ይህን ሊንክ 👉👉 https://bit.ly/406HvyU ሊንክ ይጫኑ።

@afrosportsbet
14👎1
የሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ ለኢትዮጵያ ብር ይፋዊ የምንዛሪ ተመን ሊወስን ነው
***

የሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ የኢትዮጵያ ብር ከሩብል ጋር ያለውን ይፋዊ የምንዛሪ ተመን ሊወስን መሆኑን አስታውቋል።

ባንኩ በይፋዊ ድረ ገፁ ባወጣው መረጃ፤ የኢትዮጵያን ብር ጨምሮ የ12 ሀገራት ገንዘቦች ከሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ ጋር ያላቸውን ይፋዊ የምንዛሪ ተመን ለማስቀመጥ ውሳኔ ላይ መድረሱን ገልጿል።

በዚህም የባንግላዴሽ ታካ፣ የባህሬን ዲናር፣ የቦሊቪያ ቦሊቪያኖ፣ የኩባ ፔሶ፣ የአልጄሪያ ዲናር እና የኢራን ሪያል ገንዘቦችን ከሩሲያው ሩብል ጋር ያላቸው ይፋዊ የምንዛሪ ተመን ውሳኔ እነደሚያገኝ ተመላክቷል።

በተጨማሪም የማይናማር ኪያት፣ የሞንጎሊያ ቱግሪክ፣ የናይጄሪያ ናይራ፣ የኦማን ሪያል እና የሳዑዲ ሪያል ከሩብል ጋር የምንዛሪ ተመን እንደሚወጣላቸው ተመላክቷል።

ባንኩ የምንዛሪ ተመኑን ከነገ ጀምሮ ይፋ እንደሚያደርግ አስታውቋል።

ከዚህ ቀደም ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በራሳቸው ገንዘብ ሊገበያዩ መሆኑ መገለጹ የሚታወስ ነው።

  T.me/ethio_mereja
        ኢትዮ-መረጃ
36👏4
በአፍሮ ስፖርት በቀላሉ ስሞን እና ስልክ ቁጥሮን እንዲሁም ፓስወርድ በመስጠጥ እና Term & Condition በመቀበል ይመዝገቡ:: 📲

👇ለመመዝገብ ይህን link ይጠቀሙ 👇 https://bit.ly/406HvyU
7👎1
2025/07/09 22:00:18
Back to Top
HTML Embed Code: