Forwarded from አዲስ እቃ | Addis Eka 🎄 (Antsh | Addis Eka)
🌺Toilet Rack 3-layer Organizer ብረት
a great way to maximize space while keeping your shelves looking neat and tidy.
1.60ሜትር ቁመት፣ 47ሣሜ ስፋት እና
ሰፊው አካል 25ሣሜ ጥልቀት ያለው
👉የመፀዳጃ ቤትዕቃዎች መደርደሪያ
👉ብዙ ነገሮችን ያስቀምጡበታል
👉አገጣጠሙ ቀላል፣ በራሱ የሚቆም
👉ለኮንዶሚኒየም/አፓርታማ ቤቶች የሚፈለግ
👉የቦታ ጥበት ካለብዎ ይሄ ያስፈልግዎታል
👉Toilet/Kitchen ላይ ሊጠቀሙበት ይችላሉ
👉የንፅህና ዕቃዎችን፣ ፣ ኮስሞቲክሶች የሚያስቀምጡበት
▶️ዋጋ - 3,899ብር
☎️ 0901882392
☎️ 0931448106
አድራሻ፣ መገናኛ ሲሳይ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ 1-010ቁ!(ከዘፍነሽ ወደ ሾላ መብራቱ ወረድ ሲሉ ግሬስ ሲቲሞል አጠገብ፣ መሶብ ሀበሻ ሆቴል ፊትለፊት ሲሳይ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ 010ቁ)
💬 በTelegram ለማዘዝ ⤵️ ይጠቀሙ
👉 @AddisEkachat
👉 @Antenehg1
ለተጨማሪ ማብራሪያ የቴሌግራም ገፃችን⤵️
🌞 https://www.tg-me.com/AddisEka1
🌞 https://www.tg-me.com/AddisEka1
የዴሊቨሪ ጨምረው ያሉበት እናደርሳለን።

#የመውጫፈተና
የከፍተኛ ትምህርት ቅድመ ምረቃ መርሃ ግብር ተማሪዎች መውጫ ፈተና ከሰኔ 2 እስከ 10/ 2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።
ተፈታኞች ለፈተና ሲመጡ ብሄራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) መያዝ ይጠበቅባቸዋል ተብሏል፡፡
የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ስራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) " የ2017 የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና ከሰኔ 2 እስከ ሰኔ 10 /2017 ዓ.ም. በ51 ዩኒቨርስቲዎች በተዘጋጁ 87 የፈተና ማዕከላት ይሰጣል " ብለዋል።
ፈተናውን በ238 የትምህርት መርሃ ግብሮች ለ190 ሺ 787 ቅድመ መደበኛ እጩ ተመራቂ ተማሪዎች በበይነ መረብ ለመስጠት አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን ተናግረዋል፡፡
ተማሪዎች ወደ ፈተና ማዕከላት ሲመጡ አገር አቀፍ ፋይዳ /ብሄራዊ መታወቂያ መያዝ እንደሚጠበቅባቸውም ኃላፊው አስገንዝበዋል፡፡
በፈተና ወቅት ፦
- ተንቀሳቃሽ ስልክ ፣
- ሜሞሪ ያለው የእጅ ሰዓት ፣
- የራስ ያልሆነ መታወቂያ፣
- ያልተፈቀዱ ሂሳብ ማሽኖች፣
- አጫጭር ማስታወሻዎች፣
- የተጭበረበሩ ሰነዶች
- ማንኛውንም ዓይነት የጦር መሣሪያ ይዞ መገኘት ክልክል መሆኑን አስገንዝበዋል።
ከላይ ከተጠቀሱት በተጨማሪ ፦
° አደንዛዥ ዕጽ ተጠቅሞ መምጣት፣
° ከፈተና አስፈጻሚዎች ጋር አሉታዊ ተጽእኖ ያላቸው ውዝግቦችን መፍጠር ፣
° ያለመታወቂያ ካርድ ወደ ፈተና ማእከል መሄድ ፣
° ያለፈቃድ ፈተና ማዕከል መገኘት
° ለሌላ ሰው መፈተን ፍጹም የተከለከሉ ዲሲፒሊን ጥሰቶች መሆናቸውን አሳስበዋል።
ከሰኔ 2 እስከ 10/ 20017 በሚሰጠው አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና 4 ሺ 17 ፈተና አስፈጻሚዎች እንደሚሳተፉ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) ተናግረዋል።
መረጃው የትምህርት ሚኒስቴር ነው።
T.me/ethio_mereja
ኢትዮ-መረጃ

ትራምፕ ኤርትራና ሶማሌያን ጨምሮ ከ12 ሃገራት ዜጎች ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ የሚገድብ አዋጅ ፈረሙ።
ፕሬዝዳንት ትራምፕ ዛሬ ረቡዕ አመሻሽ ላይ የፈረሙት አዋጅ፣ "የብሄራዊ ደህንነት ስጋትን ለመቀነስ" በሚል ከነዚህ ሃገራት ዜጎች በልዩ ሁኔታዎች ካልተፈቀደ በስተቀር፣ አሜሪካ እንዳይገቡ ይከለክላል።
ሙሉ በሙሉ ዜጎች ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ የታገደባቸው 12 ሃገራት አፍጋኒስታን፣ ምያንማር፣ ቻድ፣ ኮንጎ ሪፐብሊክ፣ ኢኳቶሪያል ጊኒ፣ ኤርትራ፣ ሄይቲ፣ ኢራን፣ ሊቢያ፣ ሶማሊያ፣ ሱዳን እና የመን ሲሆኑ በከፊል ገደብ የተጣለባቸው 7 ሃገራት ዜጎች ደግሞ ቡሩንዲ፣ ኩባ፣ ላኦስ፣ ሴራሊዮን፣ ቶጎ፣ ቱርክሜኒስታን እና ቬንዙዌላ የሚመጡ ናቸው።
ኋይት ሀውስ ባወጣው መግለጫ፤ "ትራምፕ ወደ አገራችን መጥተው እኛን ሊጎዱን ከሚፈልጉ አደገኛ የውጭ ተዋናዮች አሜሪካውያንን ለመጠበቅ የገቡትን ቃል እየፈጸሙ ነው። ፕሬዝዳንት ትራምፕ ሁል ጊዜ ለአሜሪካ ህዝብ ደህንነት በሚጠቅም መልኩ ይሰራሉ" ሲል ተናግሯል።

የሚኒስትሮች ም/ቤት ሁለት ትሪሊዮን የሚጠጋ በጀት ለህዝብ ተወካዮች ም/ ቤት መራ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 47ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡
1.በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው የ2018 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት ረቂቅ የበጀት አዋጅ ላይ ነው፡፡ የ2018 ዓ.ም የፌዴራል መንግስት በጀት በአስር ዓመቱ መሪ የልማት ዕቅድ ላይ የተቀመጡ ግቦችን ከማስፈጸም፤ የሀገር ደህንነትን ከማስጠበቅ፣ ምርትና ምርታማነትን ከማሳደግ፣ በተፈጥሮና ሠው ሠራሽ ችግሮች ምክንያት የተፈናቀሉ ዜጎችን ከመርዳት አንጻር፤ የ2018-2022 የመካከለኛ ዘመን የማክሮ ኢኮኖሚና ፊስካል ማዕቀፍን መሠረት በማድረግ እና የ2017 በጀት ዓመት የፕሮግራም በጀት አፈጻጸምን በመገምገም ተዘጋጅቶ የቀረበ ነው፡፡
በዚሁ መሠረትም ለፌዴራል መንግስት መደበኛ ወጪዎች፣ ለካፒታል ወጪዎች፣ ለክልሎች የሚሰጥ ድጋፍ እና ለዘላቂ የልማት ግቦች ማስፈጸሚያ ድጋፍ ወደ 2 ትሪሊዮን የሚጠጋ በጀት ለምክር ቤቱ ቀርቧል፡፡ ምክርቤቱም በቀረበው የፌዴራል መንግስት የ2018 ረቂቅ በጀት አዋጅ ላይ ከተወያየ በኋላ ግብአቶችን በማከል ወደ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፍ በሙሉ ድምጽ ወስኗል፡፡
2.በመጨረሻም ምክር ቤቱ ውይይቱን ያደረገው በስታርታፕ ረቂቅ አዋጅ ላይ ነው፡፡ የስታርታፕ ምህዳርን በመፍጠር ስታርታፖች የሚመሰረቱበት፣ የሚንቀሳቀሱበትና የሚያድጉበትና ቴክኖሎጂን ተግባራዊ በማድረግ አዳዲስ ምርቶችን የሚያመርቱበትና አገልግሎቶችን የሚሰጡበት እንዲሁም በዘርፉ የፋይናንስ አቅርቦት ችግሮችን ለመፍታት እንዲያስችል ሆኖ ረቂቅ አዋጁ ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡ ምክር ቤቱም በአዋጁ ላይ ከተወያየ በኋላ ወደ ህዝብ ተወካዮች ም/ቤት እንዲተላለፍ በሙሉ ድምጽ ወስኗል፡፡

“አሽከርካሪው ለግዜው ተሰውሯል!” - ፖሊስ
በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ትናንት ሌሊት በደረሰ የትራፊክ አደጋ ሁለት ወጣቶች ሕይወት ወዲያውኑ ሲያልፍ አንድ ሰዉ ላይ ከባድ ጉዳት መድረሱን የሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የትራፊክ አደጋ መከላከል እና ቁጥጥር ዳይሬክተር ኢንስፔክተር ዳንኤል ሳንኩራ ነገሩኝ ሲል ያስነበበው ቲክቫህ ነው።
አደጋዉ የደረሰዉ ትናንት ከሌሊቱ 6:40 ገደማ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክፍለ ከተማ በተለምዶ " ዳኢቴ " ተብሎ በሚጠራው አከባቢ ነው።
ከአዲስ አበባ ሞያሌ ሀገር አቋራጭ መንገድ ከዲላ መስመር ግንድ ጭኖ ሲመጣ የነበረ የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ-3-A19972 አአ FSR መኪና ከሀዋሳ ዓለምአቀፍ ስታዲየም በኩል አቋርጦ ሲወጣ ከነበረ ሞተርሳይክል ጋር በመጋጨቱ አደጋው መድረሱን ኢንስፔክተር ዳንኤል ገልጸዋል።
የመኪናዉ አሽከርካሪ ለጊዜዉ ከአከባቢው መሰወሩን የገለፁት ኢንስፔክተር ዳንኤል ሳንኩራ ሟቾቹ ሁለቱ ወጣቶች በሀዋሳ ከተማ ባላቸዉ በጎ እንቅስቃሴ ታዋቂና ትጉህ ፤ ሕብረተሰቡም የሚወዳቸው እንደነበሩም አስረድተዋል ተብሏል።

የ50 ሚሊዮን ብር እድለኛ እየተጠበቀ ነው።
"በኢትዮጵያ የሎተሪ ሽልማት ታሪክ ግዙፉ የ50 ሚሊየን ብር ሎተሪ እድለኛ ቁጥር ታወቀ።
“1557385” ሆኖ የወጣው የ50 ሚሊየን ብር እድል ጨምሮ በዛሬው እለት ባለእድለኞችን ሚሊየነር የሚያደርጉ ቁጥሮች ወጥተዋል። እድለኞችም እየተፈለጉ ሲሆን ሁለቱ ባለ እድሎች ታውቀዋል።
የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሎተሪ አስተዳደር የአሁኑ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከ 64 ዓመታት በፊት በ50 ሺህ ብር የጀመረው የሎተሪ ዕድል ዛሬ ወደ 50 ሚሊየን አሳድጎ የ50 ሚሊየን ብር ባለ እድል የሚያደርገው ቁጥር በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት አዳራሽ ወጥቷል።
በዚህም መሰረት አንደኛ እጣ የሆነው የ50 ሚሊየን ብር እድል አሸናፊ ቁጥር “1557385” ሆኖ ተመዝግቧል።
በሁለተኛ እጣ የ25 ሚሊዩን ብር አሸናፊ ቁጥር ደግሞ 3076394 ሆኖ ወጥቷል።
3192133 የሎተሪ ቁጥር በሶስተኛ እጣ የ10 ሚሊየን ብር አሸናፊ ቁጥር ሆኖ ሲወጣ “0391021” ደግሞ በአራተኛ እጣ የ9 ሚሊየን ብር አሸናፊ ቁጥር ሆኖ ወጥቷል።
በዲጂታል መንገድ በኢትዮ ሎተሪ ይፋዊ ድረገፅ አማካኝነት ከቆረጡ ደንበኞች መካከል ደግሞ የመጀመሪያ የሆነው እድል በ9ኛ እጣ የ4 ሚሊየን ብር ባለ እድል ሆኖ ሲመዘገብ አሸናፊው ቁጥር ደግሞ 5497274 ሆኖ ወጥቷል።
እጣው ከሚወጣበት ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት አዳራሽ በቀጥታ በተመዘገበው ስልክ ቁጥር ላይ በመደውል ባለ እድለኛውን ማግኘት የተቻለ ሲሆን በዚህም መሰረት የአንቦ ከተማ ነዋሪ የሆኑት ዶክተር ደመቀ የእጣው አሸናፊ መሆናቸው ተበስሯል።
ከዚህ በተጨመሪም የሚሊየን ሎተሪ በ11ኛ እጣ አሸናፊ ቁጥር 5338402 እጣ ቁጥር በተመሳሳይ በዲጂታል ሎተሪ የተቆረጠ ሲሆን የሁለት ሚሊየን ብር ባለዕድል ሆኗል።
እጣው በወጣ በሰከንዶች ውስጥ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ወደ ባለዕድሉ ስልክ የደወለ ሲሆን በቅርቡ ከውጭ ሀገር መምጣታቸውን የገለፁት እና በገደብ አሳሳ ነዋሪ የሆኑት አቶ መሀመድ አማን ባለአእድል መሆማቸው ታውቋል።
ዛሬ በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት አዳራሸ ከወጣው እና በአንድ ጀምበር በርካቶችን ሚሊየነር ያደረገውን የሚሊየን የሎተሪ እጣ አሸናፊዎች መካከል የዲጂታል ሎተሪ የቆረጡ አሸናፊዎች ወዲያውኑ ሲታወቁ የወረቀት ሎተሪ ቆርጠው እጣው የወጣላቸው አሸናፊዎች እየተጠበቁ ነው ።

📍አዲስ አበባ እና አቅራቢያ ለምትገኙ በሙሉ!!
የTikTokና የOnline እቃዎችን በቅናሽ ዋጋ👇
👉 https://www.tg-me.com/AddisEka1 (Join)
👉 https://www.tg-me.com/AddisEka1

ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ! በቅናሽ ይሸምቱ!
👉ተአማኒነት እና ጥራት መገለጫችን ነው!
🏃➡️🏃♂➡️🏃♂➡️🏃♀➡️🏃♂➡️🏃♂➡️🏃♀➡️🏃♀➡️.... Join us

Telegram
አዲስ እቃ | Addis Eka 🎄
🌺ቤትዎን የሚያዘምኑ ምርጥ እቃዎችን ይዘንላችሁ መጥተናል።
👉በቴሌግራም እዚህ ይቀላቀሉን! 0931448106
አድራሻ፣ መገናኛ ሲሳይ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ 1-010ቁ! (ከዘፍነሽ ወረድ ሲሉ ግሬስ ሞል አጠገብ፣ መሶብ ሀበሻ ሆቴል ፊትለፊት 0901882392 ይደውሉ)
Contact us - @AddisEkachat
👉 👉0901882392
👉👉 0931448106

#ቴምር ሪልስቴት
‼️7ሳይቶችን ስርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ መሀል ፒያሳ ለሽያጭ ያወጣነው ሱቅ
‼️ፒያሳ ሱቅ ሽያጭ
👉3.9ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ900,000ብር 4ተኛ እና 5ተኛ
👉4.2ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.2ሚሊዮን 3ተኛ
👉4.8ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.5ሚሊዮን 2ተኛ
👉5.5ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2ሚሊዮን 1ኛ
👉 7ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2.8ሚሊዮን ግራውንድ በውስጥ በኩል
👉10ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 4ሚሊዮን ግራውንድ በውጪ
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
👇👇👇👇👇👇
+251939770177
+251996856273
https://www.tg-me.com/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
Telegram :@KalTemerRealEstate

የፌዴራል መንግስት የ2018 በጀት ዓመት ጠቅላላ ገቢ 1 ነጥብ 5 ትሪሊዮን ብር እንደሚሆን ተገመተ
በ2018 በጀት ዓመት የውጪ ርዳታን ጨምሮ የፌዴራል መንግስት ጠቅላላ ገቢ 1 ነጥብ 5 ትሪሊዮን ብር እንደሚሆን መገመቱን የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ ለምክር ቤቱ ገለፁ።
ዛሬ በተካሄደው 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 35ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ አቶ አህመድ ሺዴ፤ ከአገር ውስጥ ምንጮች ከታክስና ታክስ ካልሆኑ ገቢዎች 1 ነጥብ 23 ትሪሊዮን ብር እንደሚሰበሰብ መታቀዱን ጠቅሰው፤ ቀሪው ከውጪ እርዳታ እንደሚገኝ የታቀደ መሆኑን ገልጸዋል።
የፌዴራል መንግስት ለ2018 በጀት ዓመት 1.93 ትሪሊዮን ብር ረቂቅ በጀት ለምክር ቤት መቅረቡም ተመላክቷል።
ሚኒስትሩ ከወጪ በጀቱ ውስጥ 1 ነትብ 2 ትሪሊየን ብር ለመደበኛ ወጪ እንዲሁም 415 ቢሊዮን ለካፒታል ወጪ መመደቡን ጠቅሰው፤ 315 ቢሊዮን ብር ለክልል መንግስታት የበጀት ድጋፍ፣ 14 ቢሊዮን ብር ለክልሎች ለዘላቂ ልማት ግቦች ማስፈጸሚያ የተመደበ በጀት መሆኑን አስረድተዋል።
ከፌዴራል መንግስት የወጪ በጀት ውስጥ 61 በመቶው ለመደበኛ በጀት የተመደበ መሆኑን የጠቆሙት ሚኒስትሩ፤ የካፒታል በጀት ከጠቅላላ በጀቱ የ22 በመቶ ድርሻ እንዳለው ተናግረዋል።
የፌዴራል መንግስት የ2018 ረቂቅ በጀት ሲዘጋጅ የፊስካል ፖሊሲዎች ላይ ተመስርቶ የተዘጋጀ መሆኑን ጠቁመዋል።
በ2018 በጀት ዓመት የመንግሥትን ገቢ አሰባሰብ ለማሳደግ እንደሚሰራ ጠቅሰው፤ አዳዲስ የታክስ ፖሊሲዎችን በስራ ላይ ለማዋልና በሥራ ላይ ያሉት ላይ ማሻሻያ ለማድረግ እንደሚሰራ ጠቁመዋል።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌍✨ Welcome to the world of Russia! 🇷🇺
🤔 Have you ever thought that beyond the borders of your countries and cities lie real and boundless lands of mysteries and treasures? We invite you to visit the channel where Russia will show you all its tricks - from dancing with bears to boiling borscht with a secret ingredient (hint: it's not love)! Subscribe and let the palette of your evenings be enriched with new colors! 🎨
📸 Immerse yourself in the beauty of our nature: from mysterious lakes to majestic mountains. And don't forget to take selfies with an Amur tiger (just kidding, don't do it)! 📷
😂 Get ready for a dose of humor, culture shocks and revelations about how Russian people live, love and, of course, celebrate holidays!
Subscribe to the channel and let's explore together this amazing country full of different surprises and pleasant experiences! 🎈✨
->->-> From Russia with Love <-<-<-