Telegram Web Link
ETHIO-MEREJA®
Photo
በመኪና አደጋ የተጎዳን ግለሰብ ህክምና ሳያገኝ መንገድ ላይ ጥለው የተሰወሩ ግለሰቦችንና ተባባሪዎችን ይዞ ምርመራ እያጣራ መሆኑን የጉለሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምርያ አስታወቀ፡፡ 
***
አዲስ አበባ፤ ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ/ም (አዲስ ፖሊስ)፦ ሰኔ 9 ቀን 2017 ዓ/ም ከቀኑ 8 ሰዓት ተኩል ላይ የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ 2A አዲስ አበባ  73886  አይነቱ  ፕላትዝ የሆነ ተሽከርካሪን የምታሽከረክር ግለሰብ  ከዊንጌት ወደ አስኮ በመጓዝ ላይ እያለች  ጨረታ እየተባለ ከሚጠራው አካባቢ አንድ  እግረኛ ላይ ጉዳት ታደርሳለች፡፡

አደጋ አድራሿ በአካባቢው ከነበሩ ግለሰቦች ጋር በመተባበር አደጋ  የደረሰበትን ተጎጂ በአቅራቢያቸው  ወደሚገኝ  የግል የህክምና ተቋም ይዘውት እንደሄዱና ካርድ ካወጡ በኋላ የተጎጂው ማንነት የሚገልፅ መታወቃያ የሌለው በመሆኑ እርዳታ ለመስጠት እንደሚቸገሩና  ወደ ሌላ ሆስፒታል  ይዛው እንደሄዱ ግለሰቧ ለፖሊስ ከሰጠችው ቃል ማወቅ ተችሏል ።

አሽከርካሪዋ ያጋጠማትን ችግር ለባለቤቷ በስልክ ደውላ ማሳወቋን ተከትሎ ባለቤቷ ከጓደኛው ጋር በመምጣት እሷን በሌላ መኪና  ወደቤቷ በመሸኘት የአደጋ አድራሿ ባለቤትና ጓደኛው ተጎጂውን ይዘው ይሄዳሉ፡፡

በምርመራ መዝገቡ እንደተገለፀው ግለሰቦቹ ተጎጂውን ይዘውት ከሄዱ በኃላ ከአሁን አሁን ይነቃል በሚል ምንም አይነት ህክምና ሳያገኝ  እስከ ምሽቱ 2፡00 ሲጠባበቁ ቆይተው  ባለመንቃቱ  አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7  ልዩ ቦታው አቧሬ ተብሎ  ከሚጠራው ስፍራ  ጭር ያለ ቦታ  አጥር ጥግ  ጥለውት መሰወራቸው ተረጋግጧል።  ተጎጂው በወደቀበት  አድሮ ዝናብ አበስብሶት ጠዋት ላይ የአካባቢው ሰዎች ለፖሊስ ሪፖርት ያደርጋሉ፡፡ ሪፖርት የደረሰው ፖሊስ ግለሰቡ ወደ ሆስፒታል እንዲሄድ ካደረገ በኃላ ባደረገው ምርመራ የማስፋት ሥራ በአደጋው ወቅት  ተጎጂው ህክምና እንዲያገኝ ከአሽከርካሪዋ ጋር በመተባበር ተጎጂውን ወደ ህክምና ተቋም ያደረሱ ሰዎች በማግኘት ስለ አደጋው ሁኔታ ተጨማሪ መረጃ በመቀበል ባደረገው ክትትል  አደጋ ያደረሰችውን አሽከርካሪ፣ ባለቤቷን እንዲሁም ከፖሊስ ማስረጃ ሳያገኝ አደጋ ያደረሰውን ተሽከርካሪ የፊት መስታወት የቀየረን ግለሰብን ይዞ ምርመራው  መቀጠሉን እና አንድ ተጠርጣሪን ለመያዝ ክትትል እያደረገ መሆኑን የጉለሌ ክፍለ ከተማ  ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል፡፡

የህክምና ተቋማት በትራፊክ አደጋ ጉዳት የደረሰበትን ግለሰብ የማከም እንዲሁም ስለ አደጋው ለፖሊስ ሪፖርት የማድረግ ኃላፊነታቸው በአግባቡ መወጣት እንዳለባቸውና አሽከርካሪዎችም የትራፊክ ተጎጂዎች ህክምና እንዲያገኝ የማድረግ ግዴታቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ፖሊስ አሳስቦ  ጋራዥ ቤቶችም እንደ አደጋው ሁኔታ ከፖሊስ ሪፖርት ሳያገኙ የሚያደርጉት ጥገና የህግ ተጠያቂነትን የሚያስከትል መሆኑን ማወቅ እንዳለባቸው ፖሊስ መልእክቱን አስተላልፏል፡፡ 

የአደጋው ተጎጂው ህክምና እየተደረገለት እንደሚገኝም የአዲስ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ጨምሮ ገልጿል።  


  T.me/ethio_mereja
        ኢትዮ-መረጃ
89👍7👎4
#ቴምር ሪልስቴት
‼️ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም ትምህርት ጎን አፓርትመንት ሽያጭ
🎯7ሳይቶችን ስርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም አጠገብ አፓርትመንት ሽያጭ
👉1መኝታ 63 ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 693,000
ሙሉ ክፍያ 6,930,000ብር

👉2መኝታ 86ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 946,000ብር
ሙሉ ክፍያ 9,460,000ብር

👉3መኝታ 114ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,219,800ብር
ሙሉ ክፍያ 12,198,000ብር

👉3መኝታ 146ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,606,000ብር
ሙሉ ክፍያ 16,060,000ብር
       

        👉ቀሪውን 90% በ16ዙር ብር ያለምንም ጭማሪ በብር ከፍለው የሚጨርሱት
        👉30% እና ከዛ በላይ ለሚከፍል ከከፈሉት ላይ 25% ደረስ የሚደርስ ቅናሽ አዘጋጅተናል
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
       👇👇👇👇👇👇
     +251939770177
     +251996856273
https://www.tg-me.com/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
12😱1
🔥🔥 አፍሮ ስፖርት እናንተን ቀን በቀን ማስደሰቱን ቀጥሏል🎉

💰ተጨማሪ ነጥብ መሰብሰብ አሸናፊ ያረግዎታል🏆🎉

በየቀኑ ሲጫወቱ ደግሞ እስከ 50,000 ብር ድረስ ያሸንፋሉ!💸🎊

ለመጫወት ይህን ሊንክ 👉👉 https://bit.ly/406HvyU ሊንክ ይጫኑ።

@afrosportsbet
15👎2
የሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ ለኢትዮጵያ ብር ይፋዊ የምንዛሪ ተመን ሊወስን ነው
***

የሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ የኢትዮጵያ ብር ከሩብል ጋር ያለውን ይፋዊ የምንዛሪ ተመን ሊወስን መሆኑን አስታውቋል።

ባንኩ በይፋዊ ድረ ገፁ ባወጣው መረጃ፤ የኢትዮጵያን ብር ጨምሮ የ12 ሀገራት ገንዘቦች ከሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ ጋር ያላቸውን ይፋዊ የምንዛሪ ተመን ለማስቀመጥ ውሳኔ ላይ መድረሱን ገልጿል።

በዚህም የባንግላዴሽ ታካ፣ የባህሬን ዲናር፣ የቦሊቪያ ቦሊቪያኖ፣ የኩባ ፔሶ፣ የአልጄሪያ ዲናር እና የኢራን ሪያል ገንዘቦችን ከሩሲያው ሩብል ጋር ያላቸው ይፋዊ የምንዛሪ ተመን ውሳኔ እነደሚያገኝ ተመላክቷል።

በተጨማሪም የማይናማር ኪያት፣ የሞንጎሊያ ቱግሪክ፣ የናይጄሪያ ናይራ፣ የኦማን ሪያል እና የሳዑዲ ሪያል ከሩብል ጋር የምንዛሪ ተመን እንደሚወጣላቸው ተመላክቷል።

ባንኩ የምንዛሪ ተመኑን ከነገ ጀምሮ ይፋ እንደሚያደርግ አስታውቋል።

ከዚህ ቀደም ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በራሳቸው ገንዘብ ሊገበያዩ መሆኑ መገለጹ የሚታወስ ነው።

  T.me/ethio_mereja
        ኢትዮ-መረጃ
57👏6
በአፍሮ ስፖርት በቀላሉ ስሞን እና ስልክ ቁጥሮን እንዲሁም ፓስወርድ በመስጠጥ እና Term & Condition በመቀበል ይመዝገቡ:: 📲

👇ለመመዝገብ ይህን link ይጠቀሙ 👇 https://bit.ly/406HvyU
15👏2👎1
🔥📣Afrosport bet - The best bet in Ethiopia 🇪🇹

🎉በአፍሮ ቤት የፈለጉትን አይነት ጨዋታ ሲጫወቱ የተለያዩ አስደሳች ቦነሶችን፣ትላልቅ ኦዶችን ያገኛሉ!🎁🔥

አፍሮ ቤት ይለያል!👌

ለመጫወት ይህን ሊንክ 👉👉 https://bit.ly/406HvyU ሊንክ ይጫኑ።

@afrosportsbet
7
የሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ “ብር” ከዛሬ ሐምሌ 3 ጀምሮ “ከሩብል” ጋር ይፋዊ የምንዛሪ ተመን በማውጣት በሀገሪቱ ጥቅም ላይ እንደሚውል አስታወቀ

#የኢትዮጵያ መገበያያ ገንዘብ ብር ከዛሬ ሐምሌ 3 ጀምሮ ከሩሲያ መገበያያ ገንዘብ ሩብል ጋር ይፋዊ የምንዛሪ ተመን ወጥቶለት በቀጥታ በምንዛሬ ደረጃ ጥቅም ላይ እንደሚውል ተገለጸ።

የሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ የኢትዮጵያ ብርን በውጭ ምንዛሪ ዝርዝሮቹ ውስጥ በይፋ ማካተቱን ተከትሎ ከዛሬ ከሐምሌ 10 ቀን 2025 ዓ.ም. ጀምሮ በይፋ ተቀብሎ እና ጥቅም ላይ እንዲውል እንደሚደረግ አስታውቋል።

ከዛሬ ሐምሌ 10 ቀን ጀምሮ የኢትዮጵያን ብር ጨምሮ የ12 ሀገራት መገበያያ ገንዘቦች ከሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ ጋር ያላቸውን ይፋዊ የምንዛሪ ተመን በማስቀመጥ መጠቀም እንደሚጀምር።

ማዕከላዊ ባንኩ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው የሀገሪቱ የመገበያያ ገንዘብ ሩብል ከሌሎቹ የ12 ሀገራት መገበያያ ገንዘብ ጋር ያለውን ዕለታዊ የምንዛሬ ተመን ይፋ ያደርጋል።

የባንግላዴሽ ታካ፣ የባህሬን ዲናር፣ የቦሊቪያ ቦሊቪያኖ፣ የኩባ ፔሶ፣ የአልጄሪያ ዲናር እና የኢራን ሪያል የመገበያያ ገንዘቦችን ከሩሲያው ሩብል ጋር ያላቸው ይፋዊ የምንዛሪ ተመን ውሳኔ በባንኩ በኩል ይፋ ይደረጋል ተብሏል።

የኢትዮጵያ ብር ከሩሲያ ሩብል ጋር በቀጥታ ለመገበያየት መበቃቱ የሀገራቱነ የተጠናከረ ግንኙነት ያመላክታል ተብሏል።በዶላር የውጭ ምንዛሬ ክምችት እጥረት ለሚፈተነው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ አማራጭ ተደርጎ መቅረቡ ተጠቁሟል።
29👍21
ቋንቋ ስልጠና በመራህያን
የምንሰጣቸው የቋንቋ ስልጠናዎች ፦
ቻይንኛ 🇨🇳
እንግሊዘኛ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
ጀርመንኛ🇩🇪
አረብኛ 🇸🇦
ፈረንሳይኛ🇫🇷

•Online or Inperson

ለመመዝገብ:
       ☎️
0989747878
0799331774

አድራሻ፦ 22 ከ ጎላጉል አጠገብ

ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ : @merahyan
8👍1
#ቴምርሪልስቴት ተክለሃይማኖት እና አያት ለሽያጭ ያወጣቸው ሳይቶች
‼️7ሳይቶችን ስርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ ለሽያጭ ያወጣቸው
🎯ተክለሀይማኖት ሆስፒታል ፊት ለፊት
     👉3 መኝታ 110ካሬ
      10%ቅድመ ክፍያ 1,067,000ብር
      ሙሉ ክፍያ 10,670,000 ብር
     👉3መኝታ 111ካሬ
      10%ቅድመ ክፍያ 1,076,700ብር
      ሙሉ ክፍያ  10,767,000 ብር
    👉3መኝታ 123ካሬ
       10%ቅድመ ክፍያ 1,164,000ብር
       ሙሉ ክፍያ 11,640,000ብር
     👉ቀሪውን 90% በ11 ዙር ከፍለው የሚጨርሱት
🎯አያት
      👉3 መኝታ 111ካሬ
      10%ቅድመ ክፍያ 1,054,500ብር
       ሙሉ ክፍያ 10,545,000ብር
       👉3መኝታ 120ካሬ
         10%ቅድመ ክፍያ   ብር
         ሙሉ ክፍያ 11,400,000ብር
       👉3 መኝታ 133ካሬ
         10%ቅድመ ክፍያ 1,263,500ብር
          ሙሉ ክፍያ 12,635,000ብር
       👉ቀሪውን 90% በ8ዙር ከፍለው የሚጨርሱት
🎯30% እና ከዛ በላይ ለሚከፍል ከከፈሉት ላይ 25% ቅናሽ አለን
        ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
       👇👇👇👇👇👇
     +251939770177
     +251996856273
https://www.tg-me.com/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
8
በቀላል ዘዴ፣ በቀላሉ ገንዘብዎን ወደ Afrobetting.net ያስገቡ!📲

ቴሌብር፣ ሲቢኢ ብር፣ ኤም-ፔሳ፣ ሳንቲም ፔይ፣ ካቻ እና ሌሎችም በርካታ አስተማማኝ የDEPOSIT አማራጮች በመምረጥ አሁንኑ ዲፖዚት አርገው መጫወት ይጀምሩ።🤑🤑
👇ወደ አፍሮ ቤት ለመሄድ ይሄን link ይጠቀሙ👇
https://bit.ly/406HvyU
10
ቋንቋ ስልጠና በመራህያን
የምንሰጣቸው የቋንቋ ስልጠናዎች ፦
ቻይንኛ 🇨🇳
እንግሊዘኛ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
ጀርመንኛ🇩🇪
አረብኛ 🇸🇦
ፈረንሳይኛ🇫🇷

•Online or Inperson

ለመመዝገብ:
       ☎️
0989747878
0799331774

አድራሻ፦ 22 ከ ጎላጉል አጠገብ

ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ : @merahyan
9🥰2
"እግራቸውን በጥይት በሏቸው" አሉ ፕሬዚዳንት ሩቶ

ወጣቶች ሥልጣን እንዲለቁ በሕዝባዊ ተቃውሞ የተነሱባቸው የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ በንግድ ተቋማት ላይ ያነጣጠሩ ተቃዋሚዎችን ፖሊሶች "እግራቸውን በጥይት እንዲመቱ" ትዕዛዝ አስተላልፈዋል።

ፕሬዚዳንቱ እነዚህ ተቃዋሚዎች እንዳይገደሉ ነገር ግን መሰናከላቸውን አረጋግጡ ብለዋል።

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች በኬንያ ሰኞ፣ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም. በተካሄደው ፀረ-መንግሥት ተቃውሞ 31 ሰዎች መገደላቸውን አስታውቀዋል።

ተቋማቱ ፖሊስ ከመጠን ያለፈ ኃይል ተጠቅሟል ሲሉ ከሰዋል። "የሌላ ሰው የንግድ ተቋምን ወይም ንብረት ሲያቃጥል የተያዘ ማንኛውም ሰው ፖሊስ እግሩን በጥይት መትቶ ሆስፒታል እንዲያስገባው እና ከዚያም ፍርድ ቤት መቅረብ አለበት።

አትግደሏቸው፤ ነገር ግን መሰናከላቸውን አረጋግጡ" ሲሉ ፕሬዚዳንቱ ለፀጥታ ኃይሎቻቸው አቅጣጫ አስቀምጠዋል ሲል ቢቢሲ ዘግቧል።(Ethio-fm)


  T.me/ethio_mereja
        ኢትዮ-መረጃ
76👎13👍6🤔5👏1
“በአሁኑ ወቅት በለይቶ ማከሚያ ማእከላት ወስጥ ህክምና ላይ የሚገኝ የኤምፖክስ ታማሚ የለም” ሲል #የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ

የጤና ሚኒስቴር በኢትዮጵያ #በኤምፖክስ ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጦ በለይቶ ማከሚያ ማዕከላት ወስጥ ህክምና ሲከታተሉ የነበሩ 25 ሰዎች ህክምናቸውን በአግባቡ ተከታትለው ሙሉ በሙሉ ከበሽታው አገግመው ወጥተዋል ሲል አስታወቀ።

በሀገራችን የመጀመሪያው የኤምፖክስ ታማሚ ከተገኘበት ከግንቦት 16 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 02 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ በአጠቃላይ ለ520 በበሽታው ለተጠረጠሩ ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ መደረጉን ጠቁሟል።

ከተመረመሩት መሃል 26ቱ በበሽታው እንደተያዙ መረጋገጡን እና ከእነዚህ ታማሚዎች መሃል የአንድ ታማሚ ህይወት ማለፉን የጠቆመው ሚኒስቴሩ “የተቀሩት 25ቱ ታማሚዎች ህክምናቸውን በአግባቡ ተከታትለው ሙሉ በሙሉ ከበሽታው አገግመው ወጥተዋል” ብሏል።

በአሁኑ ወቅት በለይቶ ማከሚያ ማእከላት ወስጥ ህክምና ላይ የሚገኝ ታማሚ የለም ሲል ገልጿል።

አሁንም ወረርሽኙን በአጭር ጊዜ ለመቆጣጠር እና የህብረተሰባችንን ጤና ለመጠበቅ የጤና ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት፣ ከክልል ጤና ቢሮዎች እና ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን በትኩረት መስራቱን እንደሚቀጥል አስታውቋል። በየቀኑ ለህብረተሰቡ ይሰጠው የነበረውን የበሽታው ወቅታዊ መረጃ እንደአስፈላጊነቱ በየሳምንቱ መስጠት የምንቀጥል ይሆናል ብሏል።


  T.me/ethio_mereja
        ኢትዮ-መረጃ
31👎3
🔥የአፍሮስፖርት ጥያቄዎችን እየመለሱ ይሸለሙ🔥🎁

በዓለም የክለቦች ተጠባቂ የዋንጫ ጨዋታ CHELSEA ከ PSG ይፋለማሉ🔥 ይህን ተጠባቂ ጨዋታ ኮሜንት ሴክሽን ላይ በትክክል ለገመቱ 10 በተሰቦቻችን የ1000 ብር ሽልማት እንሰጣለን 💵🎁

🎁ተሸላሚ የሚሆኑትም የአፍሮ ስፖርት የቴሌግራም እና የፌስቡክ ፔጆቻችን የሚመለሱ ቤተሰቦቻችን ናቸው!

ታድያ ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ ለመሸለም ሶሻል ሚዲያዎቻችንን ይቀላቀሉ!

Afrosport - https://bit.ly/406HvyU
Telegram - https://www.tg-me.com/afrosportsbet
Instagram - https://www.instagram.com/afrosportbet/

መልካም እድል!
13
🔥አፍሮ ቤት ትልቅ እድል ይዞላችሁ መቷል!🎉

💰500% first deposit bonus ያገኛሉ ለመጀመሪያ ጊዜ በአፍሮ ቤት ሲያስገቡ!

ታዲያ ምን ይጠብቃሉ ባሻዎት አማራጭ በአፍሮቤት Deposit ያድርጉ!💸

Deposit ለማድረግ ይህን ሊንክ 👉👉 https://bit.ly/406HvyU ሊንክ ይጫኑ።

@afrosportsbet
3
2025/07/13 10:56:11

❌Photos not found?❌Click here to update cache.


Back to Top
HTML Embed Code: