Telegram Web Link
2️⃣3️⃣0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከዛ የሚገርም Performance ምንጠብቀው ነገርስ😂😂

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
🏠ቤት ለ ቤት ኮምፒውተር ጥገና🏠


🔤🔤🔤🔤💬🔤🔤🔤🔤

📞
0️⃣9️⃣1️⃣3️⃣ 8️⃣9️⃣8️⃣2️⃣2️⃣8️⃣

ይደውሉልን ያሉበት ቦታ በመምጣት ከችግሮ እንገላግሎታለን ፡፡

ላፕቶፖች ጥገና💻

ዴስክቶፖች ጥገና🖥️

ታብሌቶች ጥገና 📱

ሶፍትዌሮችን መጫን 💾

ፕሪንተር ፣ ስካነርና ፎቶኮፒየሮች ጥገና 🖨️

🔅(📞Phone consult) የስልክ የማማከር አገልግሎት
እንዲሁም የኔትዎርክ ዝርጋታና ጥገናዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከጥሩ ስነምግባር ጋር ያገኛሉ፡፡

🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰
https://www.tg-me.com/computer_maintain
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤️

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
➡️Only real Gamers will understand this 😳


                 🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁

👑ዋናው የቴክ ቻናላችንን ለመቀላቀል 😀
📌@ethio_techs

👑ጥያቄ ካለዎት 👑
📌@ethio_techs_group

👑Application 🔩 ከፈለጉ👑
📌@ethioapps1

👑Game 🎮 ከፈለጉ👑
📌@ethiogamestore

👑ማንኛውንም መፅሀፍት ✍️ የሚያገኙበት👑
📌@Ethiotechsbooks

👑Ethio Techs የሰራቸው YouTube ቪድዩዎች
😀 Click

🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁

                 🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😎😂😂

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
HDD And SSD

                   🦋# 🔤🔤🔤🔤🔤🦋
👩‍💻 @ethio_techs ⚙️
👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
⚠️SIM SWAP

✔️ሰሞኑን TikTok ላይ የተለያዩ ሰዎች TikTok Account Hack እየተደረገባቸው እንደሆነ ተመልክታቿል ይሄም እየሆነ ያለው ከፍተኛ አቅም ያላቸው Hacker በዝቶ TikTok Server ድረስ ገብተው Account hack የሚያደርጉ በዝተው ወይም በ phishing Link ሳይሆን በቀላሉ እናንተ የምትጠቀሙበትን ስልክ ቁጥር አዘግተው በራሳቸው ስም እያወጡት ሲሆን መጀመርያ የ እናንተን ኢንፎ ለማግኘት የውሸት ወሬ ፈጥረው ወይንም ደሞ በተለያየ ምክንያት የ እናንተን Account Info ያገኙና ከዛ በኋላ በቀላሉ Account Access ለማድረግ የምትጥቀሙበት በ SIM Card ከሆነ ወይንም እነሱ ባገኙት ስልክ ቁጥር ከሆነ SIM Card ከ ቴሌ እንደ አዲስ ይወጣና በዛ ስልክ ቁጥር ያላቹን Account በሙሉ Access ለማድረግ ይሞክራሉ።እኛ ሃገር ብዙዎቻችን ቀጥታ በስልክ ኮንፊርም እንዲሆን ስለሆነ የምናደርገው በቀላሉ ያለንን Account እንበላለን ማለት ነው።የሚገርመው ይሄ ዘዴ ከዚ በፊት Eshetu You tube Channel ላይ ተሞክሮ ነበር።
🔑ምን ማድረግ አለብን?

✔️በመጀመርያ ለማንም የ Social media Account Information Hint አለመስጠት በተለይ ትላልቅ Follower ያላቹ እና Social Media ላይ Business run የምታደርጉ
✔️ሌላው የ Social media Account Connect የምታደርጉበት እና ከ ሰዎች ጋር የምትገናኙበት ነገር በሙሉ ማለያየት ለምሳሌ ስልክ ቁጥር, E-mail, Telegram Facebook TikTok Instagram WhatsApp.....ለ ግል የምትተቀሙበት እና Business run የምታደርጉበት ለማለያየት መሞከር
✔️2FA (Two factor Authentication ) መጠቀም
✔️ከማታውቁት ሊንክ መራቅ
✔️Account Information (user Name , Password , Email address...)ከቻላቹ በቃል መያዝ ካልሆነም Browser ላይ save አለማድረግ telegram ላይም ምንም አይነት ነገር አለማስቀመጥ ይሄ የብዙዎቻችን ተግባር ስለሆነ ነው Saved Message or private Channel ከፍተን የተለያዩ Seed phrase Password እናስቀምጣለን ይሄ የተሳሳተ ነው።
✔️Password save ለማድረግ ጥሩ አማራጭ ማንም ማያገኝበት ቦታ በ ጽሁፍ ማስቀመጥ ካልሆነ ደሞ protected drive ካለን በ እሱ ማስቀመጥ ጥሩ አማራጭ ነው።ትላልቅ Crypto Holders Hardware Wallet ይጠቀማሉ Flash የምትመስል ግን Password , Seed phrase or Private key Store ማድረግያ እቃ ነች።እቺ እቃ ፕሮግራም መደረግ ትችላለህ ለምሳሌ አንድ ሰው እጅ ላይ ቢወድቅ በተደጋጋሚ ሙከራዎች ቢያደርግ ራሱን ሪሴት ማድረግ እንዲችል የተሰራለት ሲስተም አለ ይሄም አንዱ ዘዴ ነው።
✔️ከዚ በፊት ስለ Scamming የሰራነውን program እዚ ላይ መመልከት ትችላላቹ https://www.tg-me.com/ethio_techs/65782
✔️Stay Safe🙌🏾

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔔Social Media is lie

✔️ Reality
Social Media Side

✔️Btw ውሻው ነከሳት አልነከሳት አይደለም ጉዳዩ ሀገር የጠፋው እንደዚ ነው ቁንፅል ሀሳብ ይዘን ማብራራት እንወዳለን።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
➡️Successfully Bypassed 😁


🦋🔤🔤🔤🔤🔤🦋
                 👩‍💻 @ethio_techs ⚙️
               👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Ethio ቴክ'ˢ
93. ጥያቄ

✅️Which transport layer protocol is used for real-time video streaming? @ethio_techs 👩‍💻
94. ጥያቄ:

✅️When installing software for your organization, who/what determines who can use the software and how to use, share, or modily the software? @ethio_techs
Anonymous Quiz
33%
A Company Policy
12%
International Law
23%
An IT Support Specialist
32%
A Developers License Agreement
#JFF😂😂

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Now you can charge money for people to text to you on TELEGRAM😂

Time to get rich💀
🔞 ይቺ እቃ ምን ነበረች?😁

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
🚫 Attention

✔️ማንኛውንም Link ትክክለኛነቱን ሳታረጋግጡ ከመንካት ተቆጠቡ ከነካቹም የየትኛውንም Social Media Login Information የሚጠይቅ ከሆነ ምንም እንዳትሞሉ።Pishing Link በጣም በዝቷል።

✔️Check ለማድረግ ይሄንን ሳይት ተጠቀሙ http://virustotal.com

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
⚠️ማስታወቂያ


Lenovo ብራንድ ተገልጋይን የሚመለከት...


በዚህ ብራንድ ምርቱን ገዝታችሁ ከ2022 ጀምሮ - እስከ አሁኗ ደቂቃ ምትገለገሉ የነበራችሁ
ባለ...
ላፕቶፕ
ዴስክቶፕ
ታብሌት እንዲሁም
ስልክ(ስማርት ፎን)


ምንም አይነት ብልሽት ከገጠማችሁ (መሰበር ራሱ ቢሆን😢)

ነፃ በሚያሰኝ ዋጋ ችግሮትን እንቀርፋለን::

ከእርሶ ሚጠበቀው የተጎዳው እቃ ማይጠገን ከሆነ የእቃውን ምትክ አዘን ሀገር ውስጥ እስኪገባ ቢያንስ 20 ቀን መታገስ ብቻ ነው::

✳️አስተውሉ በነፃ አላልንም ግን ነፃ በሚያስብል ሁኔታ ነው::

ቀድሞ የመጣ የምንለውን በአንደበቱ ያሳውቃል🫡


#LENOVO🫅🏾


ስልክ #+251 913898228(ዳጊ)
#+251 94592 9162(ፖሊboss)
#+251 98 711 3055(ቤኪ)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2025/07/01 05:31:20
Back to Top
HTML Embed Code: