Telegram Web Link
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት ቀን በሰላም አደረሳችሁ

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
⚠️አድሱ የሊንክድን ክራይ ማጭበርበሪያ

እንደምታውቁት ዳታ is the new currency, በተለይ ድርጅቶችን፣ ግለሰቦችን ባለሀብቶችን ለማግኘት የሚውሉ አካውንቶች በጣም ይፈለጋሉ። ሊንክድን እንደምታውቁት professional network ነው።

ስለሆነም ፕሮፌሽናሎችን ማግኘት የምትችሉበትን በተለይ ጥሩ connection እና follower ያለው ከሆነ በጣም ብዙ ነገር ሊሰራበት ይችላል። ኢሜይልና ስልክ ቁጥር ሰብስበው bulk sms and bulk email በመላክ ምርትና አገልግሎታቸውን ለማስተዋወቅ ለሚፈልጉ ሊሸጡትም ይችላሉ። (ድጅታል ማርኬቲንግ ባለሙያዎች በደንብ ያውቁታል)

አካውንቱን በክራይ ስም ወስደው ፓስወዱን ይቀይሩታል። በኮኔክሽናችሁ በደንብ የምታወሩትን ሰው ማታለል ይችላሉ። ተገቢ ያልሆኑ ነገሮችን ሊሰሩበትና ሊላላኩበትም ይችላሉ።

ዋናውና ትልቁ ነገር ስለ ግላዊ መረጃችሁ መጨነቅ አለባችሁ። ሊንክድን አካውንታችሁ በደንብ ካስተካከላችሁት ብዙ መረጃ ይኖረዋል። ሙሉ መረጃችሁን አሳልፎ መስጠት ደግሞ ፈጽሞ ሊደረግ የማይገባው ነገር ነው።

ይጠቅማል ካላችሁ ለሎሎችም አጋሩት🙏

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
JFF😂😂

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
ሳንፈልግ ቴሌ የሚልክብንን ቴክስት ከፍለንም ቢሆን ማስቆም ምንችልበት መንገድ ቢኖር🙄🙄😒

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
ኪሳራ😡

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሰን 🙏🏾 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ::
መልካም በአል።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
በሰው እጅ ከተሰሩ የቴክኖሎጂ ውጤቶች መካከል ከምድር ወገብ በጣም እርቆ የሚገኘው የቴክኖሎጂ ውጤት ምን ይባላል ?

✔️መልስ መስጫ :-እዚህ ልጥፍ ውስጥ replay ማድረግ ነው
Edit ማድረግ የተከለከለ ነው መልሳቹ ላይ መጨመር የምትፈልጉት ነገር ካለ የመለሳቹት መልስ ላይ Reply አድርጉበት

ሽልማት :- የ 50 ብር የኢትዮ ቴሌኮም አየር ሰዓት

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ከፍተኛው የፍጥነት ወሰን በሰዓት ስንት ኪሎሜትር ነው ?

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የመጀመሪያውን የኤሌትሪክ መኪና የሰራው ሰው ማን ይባላል የምን ሀገር ዜጋ ነው በስንት አመተ ምህረት ነው ለይታ የበቃው?

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
መልስ

1. Voyager 1 ....50 ብር
2. 60km/hr ....25 ብር
3. German inventor Andreas Flocken in 1888 .....25 ብር

3 ተኛ ጥያቄ ምላሽ ያገኘ የለም😊
የጥያቄ አንድ እናፍሁለት መላሾች..

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Forwarded from DADA 🖥🔧💻
Voyager 1
Forwarded from 🅣🅔🅓🅓🅐
60km/hr
መልካም በአል ግን "አይ ዊሽ ዘንድሮ እጄ ላይ ሚያፈናፍን ጨላ ኖሮኝ ተሸላሚዎችን ቴሌን በሚያስንቅ ሁኔታ ባንበሻበሽኩ ብዬ ተመኘሁ 😔...

ይቅርታ እንግዲህ ኑሮ እንዲህ ናት ::

ግን ማንሽም ይህንን መልዕክት ምታነቢ አዳሜና ሔዋኔ ለህይወትሽ ጉዞ ተስፋ እንዳትቆርጭ...

ነገ ሁሌም አይታወቅም ብቻ (ልፋ ...በት በት በይ ..ጣሪ ጋሪ)

ክርስትያን ተስፋ አይቆርጥም::🫡
🎁ዛሬ ማታ ከ 12 ሰአት ጀምሮ የመዝናኛ ጥያቄና መልስ ፕሮግራም ይኖረናል።🙌

📌ስለሆነም ተዘጋጁ🙏

📌ማንኛውም ማስታወቂያ አይኖረንም😊

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Ethio ቴክ'ˢ
🎁ትንሽ እናሟሙቅ መሰለኝ አላቹ🙌🏽                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
🔥የማሟሟቅያ ሽልማታችን ልክ 1 ሰአት ከ 45 ደቂቃ ሲል የምናሳውቅ ይሆናል ውድድሩ ለ 15 ደቂቃ የሚቆይ ሲሆን በጣም ቀላል ውድድር ነች ።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Ethio ቴክ'ˢ
🔥የማሟሟቅያ ሽልማታችን ልክ 1 ሰአት ከ 45 ደቂቃ ሲል የምናሳውቅ ይሆናል ውድድሩ ለ 15 ደቂቃ የሚቆይ ሲሆን በጣም ቀላል ውድድር ነች ።                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
✔️ቀላል Challenge✌🏽

የ Ethio Techs Youtube እና tiktok channel Follow እና Subscribe ማድረግ ሲሆን ውድድሩ ለ 15 ደቂቃ ይቆያል።
💵ሽልማት የሚሆነው ለ 2 ሰዎች ሲሆን የመጀመርያ ከሁሉም ቀድሞ ከላይ የተገለጹትን Task ጨርሶ Screen Shot የሚልክ ሰው የመጀመርያውን ሽልማት ያገኛል ሁለተኛው ደሞ ተወዳዳሪዎች መካከል Randomly ተመርጦ የምንሸልም ይሆናል።

🔗Tiktok Link https://www.tiktok.com/@ethiotechs1
🔗Youtube Link https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2025/06/29 18:45:26
Back to Top
HTML Embed Code: