Telegram Web Link
📣One UI 7 Update🕐 ያገኛችሁ እንዴት አያችሁት ያለውን feature ባጠቃላይ🤔?

🦋🔤🔤🔤🔤🔤🦋
                 👩‍💻 @ethio_techs ⚙️
               👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Ethio ቴክ'ˢ (የበረከት ወንድም🫴🏽ዘ-ዳግም ኋላ🌾)
🏠ቤት ለ ቤት ኮምፒውተር ጥገና🏠


🔤🔤🔤🔤💬🔤🔤🔤🔤

📞0913898228 ይደውሉልን ያሉበት ቦታ በመምጣት ከችግሮ እንገላግሎታለን ፡፡

ላፕቶፖች ጥገና
💻
ዴስክቶፖች ጥገና🖥️

ታብሌቶች ጥገና 📱

ሶፍትዌሮችን መጫን 💾

ፕሪንተር ፣ ስካነርና ፎቶኮፒየሮች ጥገና 🖨️

🔅(📞Phone consult) የስልክ የማማከር አገልግሎት
እንዲሁም የኔትዎርክ ዝርጋታና ጥገናዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከጥሩ ስነምግባር ጋር ያገኛሉ፡፡

🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰
https://www.tg-me.com/computer_maintain
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
📌ለቲክቶክ ቪድዮ ማውረጃ ጥሩ የቴሌግራም ቦት Suggest አድርጉኝ እስኪ🙏
ዳታው በሰላም ነው እልም ያለው...😐
Forwarded from Izzy
bruh its sad to see this channel falling fr, posted 16days ago yet has 3k view IN A 244K members, admis do smth fr, at this point it's just ads after ads.. i don't even know when y'all post smth am just gon assume "nah it's just ad anyway"
Forwarded from Qwerty
አይ ethiotech ድሮ በደናው ጊዜ ጥያቄ ሲጠየቅ ሁሉም ቶሎ ነበር ሚመልሰው አሁን ግን ወፍ....... ይመስለኛል ድሮ ጥያቄ ሲጠየቅ በተደጋጋሚ የሚመልስ እና ተሳትፎ የሚያደርግ Admin ይሆን ነበር አሁን ግን እኔንጃ!!!!
Forwarded from 
አሁን 200ሺ አባላት ደርሳቿል፤ ከዚህ በኋላ ማስታወቂያውን ትታችሁ ወደ ድሮ ወደ ምናውቃቹ ለምን አትመለሱም 🥹🥹
Forwarded from 
I like your all channel!!!
Forwarded from Ѧ♭ ʝґ
በርቱ በጣም አሪፍ ነው
ከሰሞኑ የደረሱን አስተያየቶች ናቸው የናንተንም ብትጨምሩበት ደስ ይለናል🙏
እንኳን ለ1,446ኛው ዒድ አል-አደሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ!

በፍቅር፣ በደስታና በአብሮነት የምታከብሩት መልካም የዒድ አል-አደሃ (አረፋ) በዓል እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን።

ዒድ ሙባረክ!

@ethio_techs
@ethioapps1
@ethiotechsbooks
#EthioTechs_News📄

📌የቻይና የህዝብ መፀዳጃ ቤቶች🚻 ሌላ ታሪክ ላይ ናቸው🔥

በቤይጂንግና ሻንጋይ ከተሞች የተከፈቱት እነዚህ የህዝብ መፀዳጃ ቤቶች እስከዛሬ ያልተሞከረ አዲስ ነገር ይዘው በመምጣት የመጀመሪያዎቹ ሆነዋል ።

ለጊዜው ለወንዶች ብቻ የተዘጋጀው ይህ መፀዳጃ ቤት አንድ ሰው መጠቀም ሲፈልግ ፡ በስልኩ 20 የቻይና ዩአን ይከፍላል ።

ከዛም ፊትለፊቱ ያለውን ተች ስክሪን ነክቶ ልክ እንደማንኛውም መፀዳጃ ቤት በተዘጋጀው ቦታ ላይ ሽንቱን ሸንቶ ሲጨርስ በስልኩ ላይ ቴክስት ይገባለታል ።

በዚህ በስልኩ ላይ በተላከለት የምርመራ ውጤትም ፡ በሰውነቱ ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን ፡ የበሽታ መከላከል አቅሙን ፡ የኩላሊት ኢንፌክሽን እንዳለው እና እንደሌለው ከነገረው በኋላ ፡ በተጨማሪም ፡ ከውጤቱ በመነሳት ሰውየው ማድረግ የሚገባውን አንዳንድ የጤና ምክሮችን ይሰጠዋል ።

ይህ ሁሉ የሚሆነው ታዲያ ሰውየው ሽንቱን ሽንቶ እስኪጨርስ ባለው የሰከንዶች ጊዜ ውስጥ ነው ።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
⚠️ማይክሮሶፍት ለዊንዶዉስ-10 የሚያቀርበዉን የደህንነት ማሻሻያ ከ4 ወር በኋላ #እንደሚያቋርጥ አስታወቀ🚨

ግንቦት 25/2017 ዓ.ም፤ ማይክሮሶፍት ኩባንያ ከጥቅምት 4/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለዊንዶዉስ 10 ተጠቃሚዎች የሚያቀርበዉን የደህንነት ማሻሻያ ድጋፎችን #እንደሚያቋርጥ ገልጿል።

ከአራት / 4 /ወር በኋላ የቴክኒክ ድጋፍ እና የሶፍትዌር ዝመናዎችን ለዊንዶዉ-10 ምርቶች እንደማያቀርብ የገለጸዉ ኩባንያዉ የዊንዶውስ-10 ተጠቃሚዎች ቀኑ ከመድረሱ በፊት የዊንዶዉስ-10 ምርቶቻቸዉን ወደ ዊንዶዉስ-11 #እንዲያሳድጉ መክሯል።

የዊንዶውስ-10 ምርትን እየተጠቀሙ መቆየት ለሚፈልጉ ደንበኞቹ የተራዘመ የደህንነት ማሻሻያ (ESU) ፕሮግራም እንደሚያቀርብ የጠቆመዉ ማይክሮሶፍት ይህ አገልግሎት ግን ክፍያ የሚጠየቅበት ነው ብሏል ።

የተራዘመ የደህንነት ማሻሻያ ፕሮግራም ማድረግ የሚፈልጉ ግለሰቦችም ሆኑ ተቋማት የዊንዶውስ-10 ምርቶቻቸዉ የደህንነት ማሻሻያ ለማይክሮሶፍት #ክፍያ💰 በመፈጸም ብቻ ድጋፉ ሳይቋረጥ ደህንነቱ በተጠበቀ መንገድ መጠቀም እንደሚችሉ ገልጿል።

ኩባንያው እንዳለው መክፈል የማይችሉ ተጠቃሚዎች ግን ከዊንዶዉ-10 ወደ 11 በነጻ ለመሸጋገር የዊንዶዉስ-ቨርዥን 22H2 ተጠቃሚ መሆንና ዝቅተኛዉን የሃርድዌር ስፔስፊኬሽን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

ይህንንም ለማረጋገጥ የሚከተሉትን አማራጮች በመጠቀም ማወቅ እንደሚችሉ አብራርቷል።

📌በቅድሚያ Start >Settings > Update & Security > Windows Update በመጨረሻም Check for updates የሚለዉን በመጫን ማረጋገጥ ይችላሉ።

በመሆኑም እርስዎ የዊንዶዉስ-10 እና ከዚያ በታች ያሉ ምርቶች ተጠቃሚ ከሆኑና ከፍለዉ የደህንነት ማሻሻያ ካላደረጉ / ካላራዘሙ / በስተቀር የሚጠቀሙበትን የዊንዶዉስ ምርት በማዘመን ከሶፍትዌር ዝመና ጋር በተያያዘ ሊደርስ ከሚችል የሳይበር ጥቃት ራስዎንና ተቋምዎትን እንዲጠብቁ እንመክራለን።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
⚠️በኢትዮጵያ "አድሰንስ አካውንት" አገልግሎት ተቋረጠ

⚠️ዩቲዩበሮች ክፍያ ማግኘት #አልቻሉም ተብሏል

የጉግል ኩባንያ አንድ አካል የሆነው "አድሰንስ አካውንት" በኢትዮጵያ ሥራ ካቆመ ቀናቶች ተቆጥረዋል።

የገንዘብ መክፈያ መንገዱ በኢትዮጵያ ሥራ ያቆመበት ምክንያት እስካሁን አልታወቀም።

አዲስ የዩቲብ ገጽ እየከፈቱ ያሉ ግለሰቦችም ኾኑ ተቋማት የተቀመጠውን መስፈርት አሟልተው ዩቲዩብ ገንዘብ መስራት እንዲችሉ ቢፈቅድላቸውም፣ የጉግል ኩባንያ አገልግሎት በማቋረጡ ገንዘብ ማግኘት አልቻሉም።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
#JFF

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Hello Ethio Techs🙌
📌በአመት 1.2 ሚልዮን ብር ለማጠራቀም በቀን 147 ብር #ብቻ ማስቀመጥ እንደሚጠበቅብን አስተውላችሁ ይሆን?🤔

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
ሲም ካርድ ከሞባይል ቀፎ በላይ ውድ እንደሆነ ያያችሁ ትውልዶች የታላችሁ?😂🙌

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
2025/06/29 15:52:01
Back to Top
HTML Embed Code: