የ *810# ታማኝ ደንበኛ ማን ነው 🙋‍♂️

ወደ *810# በመደወል የአየር ሰዓትና የጥቅል ክሬዲት አገልግሎታችንን በመጠቀም የቴሌኮም ግንኙነትዎን ይቀጥሉ!

👉 ብድር ወስደው ያለብዎትን ክፍያ ሳይፈጽሙ ሌላ የክሬዲት አገልግሎት መጠቀም ቢያስፈልግዎ አንድ ተጨማሪ ዕድል ያገኛሉ፡፡

ቀጣይ ከሚሞሉት የአየር ሰዓት ላይ 15% የአገልግሎት ክፍያ ይፈጽማሉ!


#StayConnected
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
😁76👍4236🤣9🤝6🥴4🤩2👌1👀1
💥📣 የመረጡትን ስማርት ስልክ በተራዘመ ክፍያ ይውሰዱ!!

በ3ወር፣ በ6ወር እንዲሁም በአንድ ዓመት ከፍለው በሚያጠናቅቁት ምቹ የአከፋፈል ሁኔታ የተለያዩ ስማርት ስልኮች ለሽያጭ ቀርበዋል፡፡

💁♂️ ወደ አራዳ እና ጉርድ ሾላ የአገልግሎት ማዕከሎቻችን ጎራ በማለት የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!

ለተጨማሪ መረጃ 6074 ይደውሉ ወይም https://bejae.et ይጎብኙ!


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
51👍22🙏7👏3
ወጣት ሠልጣኞች አቃቂ ይገኝ በነበረው ማሠልጠኛ ማዕከል የቴሌኮሙኒኬሽን ቴክኒሺያንነት ሥልጠና ሲወስዱ!

1950 ዓ.ም
አዲስ አበባ


#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
40👍26😁6🥰3
ሥራን በክብር
ግብርዎን በቴሌብር!


ከሥራዎ ገበታ ሳይነሱ ምቾትዎ እንደተጠበቀ ባሉበት ሆነው ግብርዎን በቀላሉ በቴሌብር ይክፈሉ!

👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127#

ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ ክፍያ ➡️ ግብርና የመንግሥት አገልግሎት ➡️ የግብር ክፍያ


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#TaxPayment
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
34👍27🤝5
🎁 ቋሚ ስጦታ ለቋሚ ወርኃዊ ጥቅል ደንበኞቻችን!!

ወርኃዊ ቋሚ ጥቅሎችን ሲገዙ ተጨማሪ በየወሩ የሚያድግና የማይቋረጥ እስከ 15% የሚደርስ ተጨማሪ በስጦታ እናበረክታለን!

👉 ወርኃዊ ጥቅሎችን በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም በአርዲ ቻትቦት ሲገዙ የአንድ ጊዜ እና ቋሚ ከሚሉት አማራጮች ‘’ቋሚ’’ የሚለውን በመምረጥ ተጨማሪ ስጦታውን ማግኘት ይችላሉ፡፡

ℹ️ ስጦታው ድምፅ፣ ዳታ፣ እንዲሁም ድምፅ + ዳታ ጥቅሎች ሲሆን፣ ወርኃዊ መሆን ይኖርባቸዋል!

ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/44DwVku


#RecurringPackage
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopian #RealizingDigitalEthiopia
47👍16😡9😍4
የ 36ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ አሸናፊዎች ታወቁ!

36ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዕድል አዳራሽ በሕዝብ ፊት ወጥቷል !

አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉

💁‍♂️ 37ኛው ዙር ቀጥሏል፤ በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ10 ብር ዕድልዎን ይሞክሩ!

💰መልካም ዕድል !

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት እና ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
54👍22😢6😡6🤗1
🧩🎮ይጫወቱ ፣ያሸንፉ፣ይሸለሙ!!

ከ100 በላይ አዝናኝ የጌም ዞኖችን፣እንጦጦ ፓርክን ጨምሮ የምናባዊ ዓለም ጌሞችን እየተጫወቱ የሰበሰቡትን ነጥብ ቀይረው ሽልማቶችን ይውሰዱ!

💻ማክቡክ ኤር A2 ላፕቶፕ
📺 ዳይመንድ ቲቪ
📱አይፓድ 2022
🎮ፕሌይ ስቴሽን 4
📱ሳምሰንግ ጋላክሲ ቡክ 2

💁♂️ A፣ B ወይም C ብለው ወደ 963 በመላክ በዕለታዊ፣ በሳምንታዊ ወይም በወርኃዊ አማራጮች ይመዝገቡ

👉3 ቀን በነጻ፤ ከወደዱት ለዕለታዊ 10 ብር፣ ለሳምንታዊ 60 ብር ወይም ለወርኃዊ 220 ብር ብቻ!

🛑 ለማቋረጥ Stop A፣ Stop B፣ Stop C ብለው 963 ላይ ይላኩ!

ለተጨማሪ https://exscape.et/ ይጎብኙ!

#Escapegaming
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
29👍18😁3🤣2
💰🎊ቶምቦላ ሎተሪ ሰኔ 29 ሊወጣ ነው !

👉🏻 በ100 ብር ብቻ ባለ 3 ወይም ባለ 2 መኝታ መኖሪያ ቤት እንዲሁም የቮልስዋገን ID 6 እና የBYD -SUV መኪናዎች ለዓመታት ከሚዘልቅ ተጨማሪ ወርኃዊ የገንዘብ ጉርሻ ጋር እየጠበቀዎ ነው!

🔗 ቶምቦላ ሎተሪን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/3TRSg4q ይግዙ!

መልካም ዕድል!

‎የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍5240🥰5🤩4
🪪 ለአስተማማኝ የካርድ ኅትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ ይዘዙ!!

የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሂደው በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ‘’NID (Fayda) Printing’’ መተግበሪያ የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፡፡

👉 እንደምርጫዎ በ6 የሥራ ሰዓታት፣ በ2 ቀናት ወይም በ7 ቀናት ውስጥ በመላ ሀገሪቱ ከሚገኙ የካርድ ኅትመት መረከቢያ ቦታዎች በመረጡት ይረከቡ!

🔗 የመረከቢያ ቦታዎቹን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#DigitalID #Fayda
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
35👍8🥴3🥰2🙏1
📸👍 ቅዳሜን በልዩ የሱፐርአፕ ጥቅል ዘና ብለው ያሳልፉ!

ከመደበኛ ጥቅል በታላቅ ቅናሽ በቀረቡት ልዩ የሱፐርአፕ የማኅበራዊ ሚዲያ ጥቅሎች ዘና እያሉ ቁምነገር ይገብዩ።

❇️ በዕለታዊ
❇️ ሳምንታዊ እና
❇️ ወርኃዊ አማራጮች!

🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያገኟቸዋል!


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
👍3015👏2💯2
🎁 ከልጆችዎ ጋር የሚያሳልፉት ጊዜ አይባክንም!!

ልዩ የቅዳሜና እሑድ የዳታ ጥቅሎች የእረፍት ጊዜዎ ከልጆችዎ ጋር ያሳልፉ!

❇️ 250 ሜ.ባ + 250 ሜ.ባ ለኪድጆ - በ18ብር
❇️ 500 ሜ.ባ + 300 ሜ.ባ ለኪድጆ - በ28ብር
❇️ 1 ጊ.ባ + 500 ሜ.ባ ለኪድጆ - በ45 ብር

💁‍♂️ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያገኟቸዋል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/4eC4wzK

#WeekendPackage
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
57👍22🥴5🥰4💯3😡3😁1
👍5735🙏6😢4👌2
የቴሌብርን ትክክለኛ ዕድሜ ለገመተ እንሸልማለን!

የቴሌብር ማኅበራዊ ገጾቻችን ላይ እየገባችሁ መልሳችሁን ኮመንት ላይ ቁጭ አድርጉ፤ ሽልማታችሁን ውሰዱ!
follow, like, share እያደረጋችሁ!

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍6930👏7🥴6💔5🎉3🤩2
🧬📦 ዘመናዊ ግብይት ለዘመናዊ ኑሮ!!

ከሚወዷቸው መጻሕፍት ጀምሮ ያሻዎትን በዘመን ገበያ ይዘዙ፤ በአስተማማኝ የዴሊቨሪ አገልግሎታችን ካሉበት እንደርሳለን፡፡

💁‍♂️ ቴሌብር ሱፐርአፕዎ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ያገኙታል!

📍በክልል ዋና ዋና ከተሞች ጭምር ያገኙናል!

በዘመን ገበያ ግብይትዎን ያዘምኑ!

አጠቃቀም ላይ እገዛ ካሻዎት፡ https://youtu.be/Q0udbA8-o1g


#ZemenGEBEYA
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍2818🥰4👌4
በተመሳሳይ ጊዜ የኢንተርኔትና የስልክ ጥሪ አገልግሎት እንዴት መጠቀም ይቻላል

🌐📞#VoLTE አገልግሎት ያለተጨማሪ ታሪፍ በላቀ ጥራት ኩልል ያለ ድምጽ ከማግኘትዎ ባሻገር በተመሳሳይ ጊዜ የኢንተርኔትና የስልክ ጥሪ አገልግሎት መጠቀም ይችላሉ፡፡

በቀላሉ ለማስተካከል 👉 https://bit.ly/VoLTE_Service
ስልክዎ ለ VoLTE አገልግሎት ብቁ መሆኑን ለመመልከት፡ https://bit.ly/3GxljHs


#VoLTE
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍38235🤩5
ባለንበት ሆነን ወርሃዊ የውሃ ፍጆታችንን በቀላሉ በቴሌብር በመክፈል ጊዜያችን መቆጠብ እንችላለን።

ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ ክፍያ ➡️ የውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ➡️ ክፍያ
*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍2410😁2👀2
🎮 የጌም ወዳጅ ከሆኑ የ #DClub ተወዳጅ ጌሞችን መሞከር ይኖርብዎታል!!

ዲዝኒ፣ፒክሳር እና ስታር ዋርስን ጨምሮ ከ88 በላይ አዝናኝ ጌሞችን ያካተተ!

👉 ወደ 679 ok ብለው ይላኩ፤ በአጭር መልእክት በሚደርስዎት ሊንክ ይጀምሩ!

🔗 ጌሞቹን https://dclub.et/ ላይ ያገኟቸዋል፡፡

🛑 ለማቋረጥ Stop ብለው ወደ 679 ይላኩ።


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
21👍11👌2🥰1
ወርኃዊ የዋይፋይ ክፍያዎ ላይ 230 ብር ብቻ ሲጨምሩ የዲኤስቲቪ ጎጆ ፓኬጅን ማግኘት ይችላሉ!!

👉 በዲኤስቲቪ ጎጆ 5 ምርጥ የልጆች ቻናሎችን ጨምሮ ናሽናል ጂኦግራፊ ዋይልድ፣ አቦል፣ ኤምቲቪ ቤዝ እና ሌሎች ከ60 በላይ የመዝናኛ ቻናሎችን ያገኛሉ።

🎬 በስማርት ቲቪዎ የዲ.ኤስ.ቲቪ ስትሪም መተግበሪያ በመረጡት ጥቅልና የዳታ ፍጥነት DSTVን በቤትዎ ፋይበር ያጣጥሙ።

💁♂️ እስከ 26.5% በሚደርስ ቅናሽ የቀረቡትን የፋይበር ብሮድባንድ እና የዲ.ኤስ.ቲቪ ጥቅሎች ይግዙ፤ በአማራጭ ይዝናኑ።

ℹ️ ስማርት ላልሆኑ ቲቪዎች STB (Set-Top Box) ለማግኘትና አገልግሎቱን ለመጠቀም የአገልግሎት ማዕከሎቻችንን ይጎብኙ!

እንዴት መጠቀም እንደሚችሉ ይመልከቱ: https://youtu.be/5u0r_t7_WGA


#DSTV
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍2921😁5👌1
2025/07/09 01:34:55

❌Photos not found?❌Click here to update cache.


Back to Top
HTML Embed Code: