Telegram Web Link
Channel name was changed to «ሀ ቤት ሙዚቃ ት/ት ቤት»
🎇🎇    የምስራች  🎇🎇
ለመላው የጥበብ አፍቃሪያን በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ
እነሆ " ሀ" የሙዚቃ ትምህርት ቤት በመላው አለም ለምትገኙ ድምፃውያን ጊዜ ወጪ አና ሀይል ቆጣቢ መንገድ የሙዚቃ ት/ት በ ቴሌግራም ለሁሉም ተደራሽነት ይሆን ዘንድ ብቅ ብሏል.......
ታዲያ በዚ ት/ት ቤት ምን አይነት አገልግሎት ይሰጣል

፩.የሙዚቃ ት/ት (music theory) ሙሉ ኮርስ
፪.የፒያኖ ትምህርት (full piano course )
፫.የጊታር ትምህርት( full guitar course )
፬.ቮካል ልምምድ ( vocal exercises )

ኮርሶቹን በተገቢው መንገድ ወስዶ ላጠናቀቀ ሰርተፊኬት እንሰጣለን

እነዚህን በሙሉ የትም ሳይሄዱ በቴሌግራም @nhattym ላይ ያገኛሉ እናመሰግናለን
🎹🎹🎹🎹🎧🎧🎼🎼🎼🎼
እስካሁን የደረሱኝ ጥያቄዎች
#.ስለ ቅኝት ንገረን
#.ቅኝት እንዴት እንለያለን
#.ስለ ሙዚቃዊ ቃላት ንገረን
#.ስለ ፒያኖ በ አማርኛ ጥርት ያለ ት/ት ስጠን
#.ስለ ጊታር በአማርኛ ጥርት ያለ ት/ት ስጠን
#ስለ ቮካል ንገረን
#. ለድምጻችን የሚስማማ ቮካል ስራልን


እነዚህንና መሰል ጥያቄዎች ለናንተ በሚስማማ መልኩ በደንብ በተብራሩና ግልጽ በሆኑ ቃላት የትም ሳይሄዱ በቴሌግራም @nhattym ላይ ያግኙ
ታድያ ምን ይጠብቃሉ ቦታ ሳይሞላ ፈጥነው ይመዝገቡ እናመሰግናለን
ለመመዝገብ እና ስልጠና ለመጀመር @nhattym
@nhattym
@nhattym ላይ ይመዝገቡ እናመሰግናለን
ከናንተ የሚጠበቀው መመዝገብ መሰልጠን ከዚያም ፈተና ወስዳችሁ
የሰርቴፊኬት ባለቤት መሆን
ሀ ቤት ሙዚቃ ት/ት ቤት pinned «🎇🎇    የምስራች  🎇🎇 ለመላው የጥበብ አፍቃሪያን በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ እነሆ " ሀ" የሙዚቃ ትምህርት ቤት በመላው አለም ለምትገኙ ድምፃውያን ጊዜ ወጪ አና ሀይል ቆጣቢ መንገድ የሙዚቃ ት/ት በ ቴሌግራም ለሁሉም ተደራሽነት ይሆን ዘንድ ብቅ ብሏል....... ታዲያ በዚ ት/ት ቤት ምን አይነት አገልግሎት ይሰጣል ፩.የሙዚቃ ት/ት (music theory) ሙሉ ኮርስ ፪.የፒያኖ ትምህርት (full…»
ለ ዙር 1ስልጠና በአንድ ቀን
music.........45 ሰው
ቮካል.............68 ሰው
ጊታር ት/ት......43...ሰው
ፒያኖ.............79....ሰው
ተመዝግቧል ያሉት ቦታዎች ውስን ናቸው ፈጥነው ይመዝገቡ አሰናመሰግናለን
ሰላም እንዴት ናችሁ
ስለ አገልግሎታችን ግልፅ መረጃ ይሄው

🎤🎤🎤🎤 ቮካል ለምትፈልጉ🎤🎤
ሀ ቤት ሙዚቃ ት/ት ቤት በአራቱም ቅኝቶች ለናንተ በሚስማማ መልኩ የጉሮሮ ማፍታቻ (vocal) አዘጋጅቷል በአጠቃላይ ብዛታቸው 6 ሲሆን ዋጋው ደሞ ለሬጅስትሬሽን የሚሆን 200 ብር ነው
🎵🎵🎺 ለሙዚቃ ሰልጣኞች
የሙዚቃ ሰልጣኞች level one -common music course ትወስዱና
level 2 ፒያኖ ወይም ጊታር ትምህርት ትመርጣላችሁ
ከዛ ለተከታታይ 6 ቀናት በደንብ አንብባችሁ ከተፈተናችሁ በኋላ ያለፋችሁ ሰርተፊኬት ይሰጣችኋል
ክፍያው ለሙሉ ስልጠና 200 ብር ነው @nhattym ላይ እዘዙን እናመሰግናለን
ተጠንቀቁ
ያገኛችሁትን ቮካል exercise የምትሰሩ ልጆች አደጋ ላይ ናችሁ።
ቮካል ከመስራታችሁ በፊት የናንተን ምቹ ክልል ማወቅ አለባችሁ ።
ሀ ቤት ሙዚቃ ት/ት ቤት ለእያንዳንዱ ሰው ምቹ ክልል(comfort zone) የሚሆኑ ቮካል ልምምዶች አዘጋጅቷል @nhattym ላይ ያናግሩን
የመጀመሪያ ዙር ሰልጣኝ ከሆኑት 55 የፒያኖ ት/ት ወሳጆች 52 ሲያጠናቅቁ 2ቱ አቋርጠዋል.....ነገ ማለትም በ26/11/15 ለሀምሳ አምስቱ ሰርተፊኬት የምንሰጥ ይሆናል እንኳን ደስ አላችሁ
ስልጠና ለመስጠት በሄድንበት በባህርዳር ከተማ በተፈጠረዉ የመንግስት አለመግባባት ምክንያት ኢንተርኔት ስለተቋረጠብን ላልተወሰነ ጊዜ internet እና መንገድ እስከሚከፈት በትእግስት እንድጠብቁን እንጠይቃለን።
Habet Ethiopian online music school with Jacobs vocal academy
የሙዚቃ የቮካል ስልጠና ለዙር 2 ሰልጣኞች ለመስጠት ዝግጅታችንን አጠናቀናል ስልጠናው የሚጀመርበትን ቀን እናሳውቃችኋለን እስከዛ በትእግስት እንድትጠብቁን በትህትና እንጠይቃለን
ha online music school with jacobs vocal academy
ሰላም እንዴት ከረማችሁ ውድ ተማሪዎቻችን።ስልጠና ልንሰጥ በሄድንበት በባህርዳር ከተማ በተፈጠረ የመንግስት ግጭት ምክንያት አገልግሎታችን ተቋርጦ እንደነበር ይታወቃል። አሁን ግን ለአገልግሎት ክፍት ስለሆንን ቮካል ሙዚቃ ጊታር ስልጠናዎችን በ pdf ,audio,video ማግኘት ትችላላችሁ እናመሰግናለን habet ethiopian online music school with jacobs vocal academy
ሁለገብ የሆነ የሙዚቃ እውቀት ጊዜ ገንዘብ እና ጉልበት ቆጣቢ በሆነ መልኩ ያገኙ ዘንድ ሀ ሙዚቃ ቶምህርት ቤት የሙዚቃ እና የቮካል ስልጠናዎችን በ ቲዎሪ እና በተግባር አዘጋጅተንሎታል።ይምጡ ይመዝገቡ ይሰልጥኑ...እናመሰግናለን
ha online music school with jacobs vocal academy
ስለምን መማር ይፈልጋሉ??
ስለ ሙዚቃ
ስለ ቅኝት
ስለ ሪትም
ስለ ቮካል
ስለ ውድድር እና የማሸነፊያ መንገዶቹ
ወይስ ፒያኖ ሁሉይም በአንድ ላይ ሀ ብለው ይማሩ ዘንድ "ሀ" ሙዚቃ ትምህርት ቤት በቴሌግራም ሊያስተምሮት ብቅ ብሏል። በፅሁፍ እና በድምፅ ያዘጋጀናቸውን ትምህርቶች ይውሰዱ።ይምጡ ይመዝገቡ ይሰልጥኑ።
ha online music schol with jacobs vocal academy @nhattym ላይ ያናግሩን
የስለሰጠና ሒደት.doc
57 KB
ስለ ትምህርት ቤታችን ግልፅ የሆነ መረጃ እነሆ
🎸የስልጠናዎች አይነት
🎸ሒደቱ ምን እንደሚመስል
🎸የማጠናቀቂያ ጊዜ
🎸የክፍያ ብዛት ምን እንደሚመስል ገብተው መመልከት ይችላሉ።
🎹ስልጠናዎቹን ለማግኘት ለመመዝገብ @nhattym ላይ ያናግሩን
Ha ethiopian music school and jacobs vocal academy
2024/05/13 23:40:11
Back to Top
HTML Embed Code: