#Match_Day
ኢምፖሊ ከኤሲ ሚላን
#ForzaMilan
Forwarded from AC Milan ኢትዮጵያ
Full Time
+3 Points

Nice game! ጥሩ ውጤት !
#ForzaMilan

@ACMilanEthiopia
Forwarded from AC Milan ኢትዮጵያ
#Match_Day
🏆
ሴሪአ ሃያኛ ዙር ጨዋታ
🕹
ኤሲ ሚላን ከሮማ
📆
እሁድ ጥር 05, 2016 ዓ.ም
🕒  ከምሽቱ 4:45
🏟 ሳንሲሮ ስታድየም
የመሀል ዳኛ: ማርኮ ጉይዳ  
📺 ውጤት እየተከታተልን እናቀርባለን

@ACMilanEthiopia
Forwarded from AC Milan ኢትዮጵያ
Full Time

በሶስት ፈረንሳውያን ተጫዋቾች ሶስት ጎል ሚላኖች ጨዋታውን አሸንፈዋል። የኦካፎር እና ሙሳህ ከጉዳት ተመልሰው ተቀይረው መጫወት ከውጤቱ ባለፈ ሌላው ጥሩ ዜና ነው። የሊያዎ ሊጉ ላይ ለረጅም ጊዜ ግብ አለማስቆጠር እሱንም ቢሆን ያሳሰበው ይመስላል። ግብ ለማግባት እጅግ ከፍተኛ ጉጉት ይታይበት ነበር። ቀጣይ ጨዋታ ላይ እንደሚያሳካው ተስፋ አለን። #ForzaMilan

@ACMilanEthiopia
Forwarded from AC Milan ኢትዮጵያ
Full Time
+3 points


Amazing game! Win for Mike Maignan #ForzaMilan 

@ACMilanEthiopia
Forwarded from AC Milan ኢትዮጵያ
#Match_Day
🏆
ሴሪአ ሀያሁለተኛ ዙር ጨዋታ
🕹
ኤሲ ሚላን ከቦሎኛ
📆
ቅዳሜ ጥር 18, 2016 ዓ.ም
🕒  ከምሽቱ 4:45
🏟 ሳንሲሮ ስታድየም
የመሀል ዳኛ: ዳቪዴ ማሳ 
📺 ውጤት እየተከታተልን እናቀርባለን

@ACMilanEthiopia
Forwarded from AC Milan ኢትዮጵያ
Full Time

ሚላኖች ሁለተኛው አጋማሽ ላይ ከመጀመሪያው የተሻለ መንቀሳቀስ ቢችሉም በቂ አልነበረም። በተለይ ሁለት ኢሊጎሬ መሳታቸው ዋጋ ያስከፈላቸው ይመስላል።

@ACMilanEthiopia
Forwarded from AC Milan ኢትዮጵያ
#Match_Day
🏆
ሴሪአ ሃያ ስድስተኛ ሳምንት ጨዋታ
🕹
ኤሲ ሚላን ከአታላንታ
📆
እሁድ የካቲት 17, 2016 ዓ.ም
🕒  ከምሽቱ 4:45
🏟
ሳንሲሮ ስታድየም
የመሀል ዳኛ: ዳንኤሌ ኦርሳቶ
📺 ውጤት እየተከታተልን እናቀርባለን
#MilanAtalanta

@ACMilanEthiopia
Forwarded from 🇪🇹 AC Milan
#ForzaMilan ❤️🖤💥
Forwarded from AC Milan ኢትዮጵያ
የዘንድሮ ውድድር ዓመት መጠናቀቅ ተያይዞ ለእናንተ የዘንድሮ ምርጥ የሚላን ተጫዋች ማን ነበር?

@ACMilanEthiopia
Final Results
40%
ራፋዬል ሊያዎ
7%
ቲዮ ኸርናንዴዝ
40%
ክርስትያን ፑልሲች
13%
ኦሊቨር ጂሩድ
Forwarded from AC Milan ኢትዮጵያ
ሳይጠበቅ ድንቅ እንቅስቃሴ ያሳየ (Surprise of the season)
Final Results
47%
ማትዮ ጋብያ
47%
ያቺን አድሊ
7%
ዩኑስ ሙሳህ
Forwarded from AC Milan ኢትዮጵያ
ከአዲስ ፈራሚዎች ያልተሳካ ዝውውር
Final Results
40%
ማርኮ ፔሌግሪኖ
13%
ሳሙኤል ቹኩዌዜ
47%
ሉካ ሮሜሮ
Forwarded from AC Milan ኢትዮጵያ
በዓመቱ ደካማ እንቅስቃሴ ያሳየ ተጫዋች
Final Results
27%
ራዴ ኩሩንች
7%
ሳሙኤል ቹኩዌዜ
20%
ማሊክ ቻው
47%
እስማዬል ቤናሰር
Forwarded from AC Milan ኢትዮጵያ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Welcome to Milan, Mbappe 😂 ❤️🖤

@ACMilanEthiopia‌‌
Forwarded from AC Milan ኢትዮጵያ
የሚላንን አጥቂ ክፍል ለማጠናከር ከሚላን ጋር እየተያያዙ ካሉ አጥቂዎች ማንን መረጣቹህ?
Final Results
27%
ዚርክዜ
27%
ሴስኮ
7%
ጂሚኔዝ
13%
ጉሪያሲ
13%
ዶቭቢክ
13%
ሉካኩ
Forwarded from AC Milan
𝐏𝐚𝐮𝐥𝐨 𝐅𝐨𝐧𝐬𝐞𝐜𝐚 ✍🏻

Official Statement
👉 acmi.land/Fonseca-OS

Comunicato Ufficiale
👉 acmi.land/Fonseca-CU

Benvenuto, Mister! 🔴

#SempreMilan
Forwarded from AC Milan ኢትዮጵያ
ለመላው የእስልምና ሀይማኖት ተከታዮች :

እንኳን ለዒድ-አልአድሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ
ዒድ ሙባረክ!

@ACMilanEthiopia‌‌
Forwarded from AC Milan ኢትዮጵያ
2025/10/19 09:31:30
Back to Top
HTML Embed Code: