#ramadan17 #battleofbadr
በዛሬው እለት ነበር በአስራ ሰባተኛው ረመዳን ነቢያችን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም በዳዕዋቸው ያደረሱባቸው የዲኑም የእሳቸውንም ጠላቶች ገጥመው ድል ያደረጉት።
የበድር ጦርነት በታላቁ በረመዳን ወር በ624 (ዓ.ም) የተካሄደ ጉልህ እና አስገራሚ ጦርነት ነው። በታላቁ ነቢያችን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም መሪነት በመዲና ሙስሊም ማህበረሰብ እና በመካ የቁረይሽ ጎሳ መካከል የተካሄደው ይህ ጦርነት በእስልምና ታሪክ ውስጥ ወሳኝ ቦታን ይወስዳል ።
ሙስሊሞችን ለማጥፋት እያደገ የመጣውን ተፅዕኖ ለመቅረፍ ሞከሩ ምንም እንኳ ቁጥራቸው ከነሱ አንፃር እዚህ ግባ የሚባል ባይሆንም ይህ የቁጥር ማነስ ሳይበግራቸው በነቢዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እየተመሩ ውጊያቸውን ጀመሩ።
በድር በጣም ብዙ ነገር የታየበት፤ አላህ ለነቢዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም የገባላቸውን ቃል የሞላበት ነው። ይህ ጦርነት ፉርቃን ተብሎ ተሰይሟል። ፉርቃን መለየት ማለት ሲሆን ምክናያቱ ደግሞ በዚያ ቀን አላህ እውነትን ከውሸት ስለለየ ነው። በዚህ እለት ምዕመናን ታላቅ ድል ተሰጣቸው በተቃራኒዉ ደግሞ እያደገ የመጣውን እስልምና የማጥፋት ስራ ተስፋን ያጨለመበት ቀን ነው።
በበድር ከተደረጉ በርካታ ተዓምራት መካከል አንዱ ሁለቱ ቡድኖች በጣም እየተቀራረቡ በመጡ ቁጥር በዚያ ቅፅበት አላህ ከሃዲዎችን በሙስሊሞች አይን ጥቂት ማስመሰሉ አንድ ተዐምር ነው። ስለዚህም ቁረይሾች ሙስሊሞችን ሲያዩ እና ሲታዩ በጣም ጥቂት ሲሆኑ ሳቅ ብለው
[غر هؤلاء دينهم ] (ሰዎች በሃይማኖታቸው ተታልለዋል ብለው አሾፍ። አቡ ቀታዳህ እንዳለው አቡ ጀህል ነቢያችንን እና ሰሀባዎቹን ባየ ጊዜ '" በአላህ እምላለሁ ከዚህ ቀን በኋላ አላህን አያመልኩም '" እንዳለ ተናግሯል ።
ምንም እንኳ በቁጥር የማይመጣጠኑ እና የማይገናኙ ቢሆንም የአላህ መልዕክተኛም ሆነ ሰሀባዎች እምነታቸው በቁጥር ሳይሆን በአላህ ነበርና ለሊቱን በሙሉ "ያሐዩ ያቀዩም " እያሉ አላህን እየተማፀኑ ያደሩት። አላህም 3000 መላዒካ እርዳታውን ልኮ የነቢያችን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለምን የበላይነት ያሳየበት ትልቅ የድል ቀን ነበር በመጨረሻም ይህን ለማመን የሚከብድ ጦርነት በአላህ እገዛና ተዓምር በድል አጠናቀው ተመለሱ።
#ramadan #battleofbadr17ramadan #battleofbadr٣١٣ #amharicneshida #menzuma #neshida #neshida❤️❤️

❤9👍6🔥3👏1
#ramadan18
በዱኒያ ላይ እያሉ ጀነት የተመሰከረላቸው ሰሀባዎች Part 2.
#muslim #menzuma #neshida❤️❤️ #neshida #ethiomuslim #habeshamuslim #amharicneshida

😢2
#ramadan19
የማይበጠሰው ትስስር✨
#muslim #menzuma #neshida #neshida❤️❤️ #amharicneshida #amharicqoute #ramadan

❤4
#ramadan21
የማይረታው እምነት ፤የተስረቅራቂው ድምፅ ባለቤት ቢላል ኢብን ረባህ (ረ.ዐ)
#ramadan #menzuma #nesheed #neshida #ethiomuslim #amharicqoute

👍6
ተለቀቀ 💥ተለቀቀ💥ተለቀቀ💥
👇👇👇👇👇👇
Wossahabil Kurama
https://youtu.be/v6X0_U5A0OQ
Habiibul Mowulaa
https://youtu.be/v5cofx5JJkA
Marhaban Labbayikaa
https://youtu.be/v6X0_U5A0OQ
👇👇👇👇👇👇
Wossahabil Kurama
https://youtu.be/v6X0_U5A0OQ
Habiibul Mowulaa
https://youtu.be/v5cofx5JJkA
Marhaban Labbayikaa
https://youtu.be/v6X0_U5A0OQ
👍8
ከአሳ ነባሪ ሆድ ውስጥ በሰላም መውጣት ተችሏል ባህርም ለሁለት ተከፍሎ መንገድ ሆኗልየማይቻል ሚመስለውን እንዲቻል ያደረገው አንድ ነገር ብቻ ነው አላህን የምር ባመነ ልብ የተደረገ ልመና
ታድያ የእኛ ሀጃ ላለመሳካቱ የእምነታችን መጉደል አይመስላችሁም? እምነታችንን እንሙላ መሻታችንን እንጠይቅ!
ረመዳን 22 🌛

👍12
#ramadan22
በመጨረሻ የረመዳን ቀናቶች ውስጥ የሚዘወተሩ ዱዐዎች✨
#menzuma #neshida #neshida❤️❤️ #ethiomuslim #amharicneshida

👍6👎1