ሙስሊም ሴት በታሪክ ማህደር ሂጃብ በመልበሷ የኩራትና የከፍታ ተምሳሌት ሁና ቆይታለች። ይህ ሽፋን ለገላዋ ማስዋቢያ ብቻ ሳይሆን ለነፍሷ ክብርና ልዕልና የሚጨምር ጥበብ መሆኑን እያወቀች እንዴትስ አትሁን? በዚህም የተሸፈነችው ሴት በምድር ላይ የምትራመድ ሕያው መልእክት ትሆናለች! ለዓለም ሁሉ “አዎ፣ እኔ አማኝ ነኝ! በነጻነት የምኖር! እናም እራሴን በሂጃብ ምሽግ እከብባለሁ፣ ምክንያቱም ዋጋዬን ከሰው ዓይን በፊት በአላህ አይን ይበልጣል” ትላለች።
እራሴን ሸፍኜ፣ የተላቀች ተደርኩ
ስሜት ማይነዳት፣ የግዜያዊ ደስታ እጆች ማይነካት ሆንኩ።
እራሴን ሸፍኜ፣ የተላቀች ተደርኩ
ስሜት ማይነዳት፣ የግዜያዊ ደስታ እጆች ማይነካት ሆንኩ።