Telegram Web Link
ዘካተል ፊጥር ማለት ከእያንዳንዱ የሚፆምም የማይፆምም ህፃን ፣ትልቅ ሴት ወንድ ላይ የተደነገገ ለሚስኪን ወይም አቅም ለሌለው ሙስሊም የሚሰጥ የገንዘብ አይነት ነው። ዘካተል ፊጥር የተባለው ከፆም ፍቺ ጋር የተያያዘ ሲሆን በእያንዳንዱ ሙስሊም ጫንቃ ላይ የተደነገገ ስለሆነ ዘካተል በደን ወይም የአካል ዘካ በመባል ይታወቃል

ይህ የዘካ አይነት የተደነገገበት ዋነኛ ጥበብ ፆመኛውን በፆም ወቅት ካጓደላቸው ነገራቶች እና የደካማ እና ደሀ ሙስሊሞችን ችግር ለመጠገን እንደሆነ ነቢያችን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ተናግረዋል

አንድ ሙስሊም ዘካተል ፊጥርን ለራሱ እንዲሁም በሱ ስር ላሉ ግዴታ ለሆነበት አካላት ብሎ ማውጣት አለበት

በማህፀን ውስጥ ያለ ልጅ የመጨረሻው ረመዳን ቀን ፀሀይ ከመጥለቋ በፊት ከተወለደ ለሱም ዘካ ማውጣት ግዴታ ይሆናል

አንድ ግለሰብ ለዘካተል ፊጥር መስጠት የሚወጅብበት አንድ ቁና እህል ነው ወደ ኪሎ ሲለወጥ (2.5) ኪ.ግ አቅራቢያ ነው በአካባቢው ለመብል የሚዘወተር እህልን ማውጣት ይኖርበታል

በመሰረቱ የተደነገገው እህል መስጠት ሲሆን የሀነፊይ መዝሀብ የፊቂህ አዋቂዎች በእህሉ ተመን ገንዘብ ማውጣት እንደሚቻል ተናግረዋል ለዚህ እንደማስረጃ የሚጠቀሙትም '"በዚህ መሰል ቀን ሚስኪኖችን ከልመና አብቃቋቸው '" ብለው ነቢያችን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም የተናገሩትን ነው

የዘካተል ፊጥር ዋነኛው ጥቅም ሚስኪኖች በዒድ ቀናቸው የሚያስፈልጋቸውን ነገር እንዲያገኙ እና በደስታ እንዲያሳልፉ እስከሆነ ድረስ ለሚስኪኑ አመቺ የሆነውን በማስተዋል እሱ ጥቅም ላይ የሚያውለውን ነገር ማድረግ ነው

#ethiomuslim #amharicneshida #menzuma #neshida❤️❤️
በ ሀገር ዉስጥም ሆነ  በመላዉ ዐለም የምትገኙ ሙስሊም ወንድም እና እህቶች እንኳን ለ ታላቁ የ ዒድ አል _ፈጥር በዐል በሰላም አደረሳቹ!!!😍
#ramadan30
በዒድ ቀን የሚወደዱ ነገሮች

#eidmubarak #muslim #menzuma #neshida
በአንድ ወር ውስጥ ከአንድ ሚሊየን በላይ እይታ....🙏 በጣም እናመሰግናለን።
👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/ZSvDnwAIXAI
አሰላሙ አለይኩም ይህ ስራ ታላቁ  አሊም ሼህ ሙሀመድ አሚን ጎራው ከፆፍዋቸው  በርካት ግጥሞች መካከል አንዱ ነው   ለነቢ (ሰ.ዐ.ወ) ካላቸው ታላቅ ውዴታና ፍቅር ተነስተው    ናፍቆታቸውን እና መሀባቸውን  ለመግለፅ  ብዙ ከትበዋል ✍️
አላህ በጀነት ያበስራቸው :-አሚን

ከሼህ ሙሀመድ አሚን ጎራው በርካታ ስራዎች መካከል  ሰላቱላህ ወሰላም አላ መን ጀለዞላም ሙሀመዱን አረቢ  ከተሰኘ ስራቸውን ላይ መነሻ በማድረግ በከፊል ኡስታዝ ሰኢድ አህመድ  ሼህ ሙሀመድ አሚን ጎራው ከፆፍበት ስሜት ተነስተው ከትበውታል✍️
ኡስታዝ ሰኢድ አህመድ አላህ በሰጣቸው የሰለዋት ፍቅር
በብዙ ፅሁፎቻቸው እናውቃቸዋለን

በዚህም ስራ ላይ በክትባቸው ✍️ጉድ አሰኝተውናል !
አላህ ሀያታቸውን ያርዝምልን :-አሚን

የዚህን ስራ መታሰቢያነቱ ለ ሼህ ሙሀመድ አሚን ጎራው
አድርገናል !

መንዙማውን ወጣት ማዲህ ሁስኒ ሱልጣን የመሻኢኾቹን ፍቃድ በመጠየቅ አደብን በጠበቀ መንገድ ሰርቶታል 
የተለያዩ ኦርጅናል ብራንድ ጫማዎችን በቅናሽ ዋጋ ለማግኘት

0912423620

ቴሌግራም https://www.tg-me.com/DiscountBrand12

ማንኛውም አይነት ጫማዎች ይዘዙን ካሉበት በፍጥነት እናደርሳለን።

Discount Brand
ምሽት 12:30 ላይ ይጠብቁን
ይህ ስራ መታሰቢየነቱ ነቢን ሶላሁ አለይሂ ወሰለም ለምትወዱና ለምትናፍቁ ሁሉ ይሁንልኝ፣በዚህ አጋጣሚ  ፣ አሏህ እንኔን እንደወፈቀኝ ሁሉንም ሙስሊም ኡማ እንዲወፍቀዉ አሏህን እለምናለሁ ፣በተጨማሪም  አድማጭ ተመልካቾቼ በመዲና ዙሪያ የተሰራዉን አዲስ ውብ ነሺዳ በጥሞና እና ከቀልብ መሻት ጋር ሆነዉ እንዲያጣጥሙት እጋብዛለሁ።
2025/07/05 04:53:20
Back to Top
HTML Embed Code: